cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

# ሠዋ ሠዉ😁

𒊹︎︎︎ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን ➪ C̶o̶n̶t̶a̶c̶t̶ u̶s̶, @just_f_u_n_n_y »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° [ 🍟ሠዋ ሠዉ ] ° 💬 ᶜʳᵒˢˢ & ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ɪɴʙᴏx ᴍᴇ @thug_l_i_f_e

Show more
Advertising posts
505
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እሱ የሰው እህት እየጀነጀነ የሱን እህት ስጀነጅን ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል እንዴ😜🤣
Show all...
የፊልም አክተር እንድትሆን ተፈጥሬ የTelegram ዌይተር ሆኜ መቅረቴን ሳስበው😭😭
Show all...
💶💰ብር ስላላቹህ ብቻ ሚስት አላጣም ብላቹህ ምታስቡ ሰዎች.... #አዎ_ልክ_ናቹህ_አታጡም! 😜🤣🤣
Show all...
አይጥ🐁 ያጠፋልኛል ብዬ የገዛሁት ድመት🐈 በጠዋት አልጋዬ ላይ ይመጣና እ bro ቁርስ የለም እንዴ 😒
Show all...
tmelsenal
Show all...
ምን አለ አሁን እኔ በTelegram ቀልድ ስልክላችሁ እናንተ ደግሞ በ Money gram ብር ብትልኩልኝ😜😂
Show all...
"አንቺ እኮ እንደ ወንድ ጡት ምንም ጥቅም የሌለሽ ሰው ነሽ" አላት እኮ😜🤣
Show all...
በጥዋት ዘይት ለመግዛት ሸማቾች ስለምሰለፍ በጊዜ ልተኛ ደህና እደሩ... እግራችሁን ሳትታጠቡ አትተኙ😜
Show all...
◇ ጅል ወንድ በሱሪው ኪስ መቀደድ ሲያማርር፤ አራዳው በቀዳዳው ኳሱን ያክበታል። ◇ ማይ ሲስተር፤ የአፍሪካ ቦይፍሬንድ እንደ አፍሪካ መሪ ነው። ቀጣይ የሚመጣው ሁልግዜም የባሰ ነው። #የያዝሺውን አጥብቂ ◇ ማይ ብራዘር፤ ገንዘብ የማትሰጣት ከሆነ ቢያንስ በሰላም ቺት ታድርግብህ አትጨቅጭቃት። #ቺስታም #ፀባይ የሌለህም እንዴት ትሆናለህ😔
Show all...
ገንዘብ ሊገዛው የማይችለውን አንድ ነገር ጥቀሱ
Show all...