cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቡኪ||የነቢ||OFFICIAL

ابوبكر OFFICIAL @yenebiywedaj አዳዲስ የወጡ የፈለጉትን መንዙማ, ነሺዳ,ሀዲስ,ታሪክ,እናየተለያዩ የሀድራ ኢሽቆችን እንደምርጫዎ ለማግኘት የዩትዩብ ቻናል ለማግኘት https://youtube.com/channel/UCjkKP3Q3rMejqZZs2XVxmeg ለአስተያየት @Abukiyenebi ግሩኙን ከፈለጉ t.me/yenebi_muhiboch

Show more
Advertising posts
655
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:24
Video unavailableShow in Telegram
❖ቪድዮው በጥቅሉ የሚለው፦" ነብያችን ላይ 10 ጊዜ ሰለዋት አውርድና ለ25 ሰዎች ሼር አድርግ የቂያማ ቀን አላህ ዘንድ እጠይቅሀለው (እከስሀለው)አይቶ ዝም ያለ(ሼር ያላደረገ) አላህ ይቅር አይበለው አላህ ስኬታማ ሰው አያድርገው" -እኔማ ከየ 25 ሰው በላይ እንዲያየው በመፖሰት የበኩሌን ተወጥቻለሁ እናንተስ? -https://t.me/theihsan
Show all...
2.03 KB
ለዘመናት ሒጃዝን በሀይል ገዝተው አህለል በይቱን ሰደው እስልምናን በወሀቢ አመለካከት በመቀየር ለማጥፋት የሚታገሉት ፣ ሒጃዝን ሳውዲ አረቢያ ብለው የቀየሩ አመራሮች የዲን ጠላቶች ናቸው ስንል በማስረጃ ነው:: የሐቢቢንﷺ መውሊድን ማክበር ቢደዓ ነው ፣ ለአሟት ቁርአን መቅራት ቢደዓ ነው ወ.ዘ.ተ ሲሉ የከራረሙት የሳውዲ አመራሮች ዘንድሮ የሃለዊን«የሆረር ሳምንት» በአል በሪያድ ሳውዲ አረቢያ እንዲከበር አድርገዋል::
Show all...
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።* *⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።* *አሏህ ሱብሃን ወተአላህ ባወቅነው በስማነው የምንስራ ያድርገን ኣሚን!** @yenebiywedaj @yenebiywedaj @yenebiywedaj @yenebiywedaj
Show all...
የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️ ============ 1) «ሰውየው ሰደቃ በመስጠቱ ፣ ገንዘቡ አይጎድልበትም።» ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ምንጭ:-📔ሶሒሁ ተርጊብ (16) 2) «ወለድ የሚበላ ሰው ፣ የቂያማ ቀን ልክ አውድቅ እንዳለበት እብድ እየተወላገደ ከቀብሩ ይቀሰቀሳል።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) 3) «በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ንግግር ይናገር አልያም ዝም ይበል።» ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦ 📔ሶሒሁል ቡኻሪ (6475) ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ JOIN @yenebiywedaj @yenebiywedaj @yenebiywedaj || ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
Show all...
2.07 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቤት የሚገኘው ወረዳ 10 ጨለለቆ አካባቢ ነው፤ በውስጡ ሙሉ ቤተሰብ የያዘ ቤት ነው። ወላሂ በቦታው ተገኝተን ስናየው ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ሊባል በሚያስችል ሁኔታ ከስር እንጨቶቹ ፈርሰው ክፍት ነው፤ የቤቱን አባላት ስናናግራቸው አቅም እንደሌላቸው እና የቤቱ ሁኔታ በጣም አሳሳቢ እንደሆነባቸው ነግረውናል። እኛ እንደ ተቋም ይህን ቤት ለማደስ ብዙ ዘመቻዎችን አድርገናል። ቤቱንም በባለሞያ አሳይተን ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ፈርሶ መሰራት አለበት ለዚህም 180,000 ብር እንደሚያስፈልገን ነግሮናል። ባደረግናቸውም ዘመቻዎች ከብዙ ኸይር ፈላጊዎችን ልናገኝ የቻልነው 60,000 ብር ነው። የቀረንን 120,000 ብር ተረባርበን ሞልተን እነዚህን ቤተሠቦች ካሉበት ጭንቅ ለመገላገል የአቅማችንን እንድናግዝ ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን። "ዱንያ ላይ የወንድሙን ጭንቀት ያቀለለ አላህ አኼራ ላይ ጭንቀቱን ያቀልለታል" እና የቤተሰቦቻችንን ጭንቀት አቅልለን የአላህን ስጦታ እንቀበል። ንግድ ባንክ 1000451773759 ስልክ 0913219422 0939963771
Show all...
#ልዩ_የመውሊድ_ስጦታ ኸሚስ ምሽት 1;00 ይለቀቃል ላኢላሀኢለላህ አዲስ ቪዲዬ ክሊፕ #SHARE MEDINA||TUBE https://t.me/medina_tube
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሳዛኝ ዜና የመውሊዱን ፕሮግራም መሰረዝን ስለማሳወቅ ••••••••••••••••••••• ህገወጡ የአዲስ አበባ መጅሊስ የሚሊኒየሙን መውሊድ አስቁሙልን ብሎ ለአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ መሰረት፣ መስከረም 4/2015 ከንቲባ ፅህፈት ቤቱ በደብዳቤ የፈቀደውን የመውሊድ ፕሮግራም ሰላምና ፀጥታ ፅህፈት ቤቱ በቃል ደረጃ የጸጥታ ችግር ስላለ አቁሙ የሚል ትእዛዝ ሰጥቷል። ነጃሺ እስላማዊ ማህበር እስከዚህ ሰአት ድረት በደብዳቤ የተፈቀደ ፕሮግራም በደብዳቤ ከልክላችሁ አሳውቁን ብሎ እየጠየቀ ያለበት ሁኔታ ላይ ቢሆንም ከሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ምላሽ ማግኘት አልተቻለም። በመሆኑም አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ በማየት እና ማህበረሰባችን ላይ ሊደርስ ከሚችለው ጉዳት አንፃር በጥልቀት በማየት እና በመወያየት የነገው የመስከረም 15/2015 የሚሊኒየም መውሊድ ፕሮግራም መሰረዙ ለማህበረሰባችን ደህንነት የተሻለ መሆኑን ስላመንን በአስገዳጅ ሁኔታ የነገውን የመውሊዱን ፕሮግራም መሰረዛችንን ለመግለፅ ተገደናል። ስለሆነም በነገው እለት ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ ባለመሄድ ከፀጥታ አካላት ጋር በሚደረግ ግጭት በማህበረሰባችን ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ማስቆም ግዴታችን በመሆኑ የአሽረፈል ኸልቅ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወዳጆች ነገ ጠዋት ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ ባለመሄድ እንድትተባበሩን በእጅጉ እንማፀናለን። የተሰረዘው የመውሊድ ፕሮግራም የረቢእ አልአወል ወር ሳይወጣ በተለዋጭ ቀን ማድረግ የምንችልበትን መንገድ ሁሉ የምንሞክር ሲሆን ተለዋጭ ቀኑ ካልተሳካ ከማህበረሰባችን በቲኬት ሽያጭ የተሰበሰበው ገንዘብ ተመላሽ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን። ቀጣይ ሂደቶችን በትእግስትና፣ በዱዓ እና በተጠናከረ የትግል ወኔ ፀንታችሁ እንድትጠብቁን አጥብቀን እንጠይቃለን። 👉 @IkhlassTube
Show all...
ቤተሰብ 🥰 ጁምዓ እኮ ነው ታጠብ ታጠን እንጅ ጥፍርህንም ቁረጥ ከዛ በቃ አለ አይደል ባማረ ገላህ ላይ ያማረ የታጠበ ልብስህን ለብሰህ ሽክ ብለህ ወደ መስጅድ ንካው....😀 .. . . . ሲዋክ(መፋቅያ) ብትጠቀሙ ምርጥዬ ነው::😄 . . . . . አደራ ዱዐ ማድረግ እንዳትረሱ ሀገራችን ያለችበትን ራስምታት ታውቃላቹ . . .. በሀቢባችን ላይ ሰለዋት ማውረድ እንዳይረሳ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️ . . . ሽቶ መቀባትህን እንዳትረሳ ከሌለህ ተውሰህም ቢሆን አድርገው 😘😜🤪😊 .. . . . አደራ ዱዐ ማድረግ እንዳትረሱ❤️ . .. በቃ ፏ በሉልኝ ሱረቱል ካሕፍንም ወይ ቅሩ ወይም አዳምጡ 😘😘 @yenebiywedaj
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.