cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Electric Utility

EEU Official Telegram Channel Web: www.eeu.gov.et

Show more
Ethiopia852Amharic703The category is not specified
Advertising posts
24 372
Subscribers
+2424 hours
+2107 days
+39130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#እናስታውስዎ! ነገ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ዋናውን መስሪያ ቤት ጨምሮ በስሩ የሚገኙ ሁሉም የክልልና የመስተዳድር ጽ/ቤቶች እንዲሁም የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ነጻ የስራ ዘመቻ ያካሂዳሉ፡፡ በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ላይ በመገኘተት አገልግሎት ማግኝት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Show all...
👍 14 4👏 1
Show all...
ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎን በተዘረጉ ዘመናዊ የክፍያ አማራጮች ይክፈሉ!!

3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደንበኞች በተቋሙ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ቅሬታ ወይም ጥቆማ ሲኖራቸው በሚከተሉት የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓቶችን መጠቀም ይችላሉ !! • የኮንትራት ወይም የቢፒ ቁጥር (BP Number) በመያዝ በተቋሙን የ905 እና 904 ነፃ የጥሪ ማዕከላት ማሳወቅ፣ • ተቋሙ ለደንበኞች አገልግሎት እንዲውል ያበለፀገውን የሞባይል መተግበሪያ ስልክ ላይ በመጫን በሱ አማካይነት ማቅረብ፣ • የተቋሙን ዌይብ ሰልፍ ሰርቪስ /WSS/ እንዲሁም የፌስቡክ ገፅ /http//www.eeu.gov.et/ በመጠቀም፣ • በየአገልግሎት መስጫ ማዕከሉ በተቀመጡ የሃሳብ መስጫ ሳጥኖችን በመጠቀም፣ • በተጨማሪም ደንበኞች በተቋሙ ሰራተኞች ላይ ወይም ደግሞ የስራ ኃላፊዎች ላይ የብልሹ አሰራር ሂደት ሲመለከቱ አስፈላጊውን መረጃ እና ማስረጃ በመያዝ በየደረጃው ለሚገኙ የተቋሙ የስነ- ምግባርና ፀረ-ሙስና ማስተባበሪያ ቢሮዎች በማቅረብ ቅሬታቸው እንዲፈታ እና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ ይችላሉ፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Show all...
👍 5👎 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለጥገና ስራ ሲባል የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 እስከ ቀኑ 8:00 ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ፣ ሀረማያ፣ ሐረር፣ ጅጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የኃይል አቅርቦቱ እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Show all...
👍 8👎 3 3
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የመኖሪያ ቤት ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ደንበኛችን፤ ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳቦትን በቀላሉ ለማስላት ያመችዎት ዘንድ ይህንን #የታሪፍ መረጃ ይጠቀሙ፡፡ ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎትንም በወቅቱ ይፈፅሙ! #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Show all...
👍 14 2🏆 1
ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ መስመር ላይ ጉዳት በመድረሱ የኃይል አቅርቦት ተቋርጧል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ በኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመርና መስመር ተሸካሚ ምሶሶዎች ላይ ጉዳት አድርሷል። በዚሁ ምክንያት ከትናንት ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ #ሻሸመኔ እና በአከባቢው የሚገኙ ከተሞች የሃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል። የተቋረጠውን የሃይል አቅርቦት ለመመለስ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን እየገለፅን ከላይ በተጠቀሱ አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞቻችን አገልግሎቱ እኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ በማክበር እንጠይቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Show all...
👍 9 2
በፓዎር ትራንስፎርመር ላይ ባገጠመው የቴክኒክ ብልሽት የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል በገፈርሳ ሰብስቴሽን ፓዎር ትራንስፎርመር ላይ ባገጠመው የቴክኒክ ብልሽት እና የገፋርሳ-ፊቼ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመቋረጡ ምክንያት#በፊቼ_ሙከጡሪ_ደብረጽጌ እና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል፡፡ የተቋረጠውን የሃይል አቅርቦት ለመመለስ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን እየገለፅን ከላይ በተጠቀሱ አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞቻችን አገልግሎቱ እኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ በማክበር እንጠይቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Show all...
የሱሉልታና አካባቢውን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመቀነስ የቅድመ ጥገና ስራ ተከናውኗል የሱሉልታ ከተማ እና በአካባቢው ያሉ ስምንት የገጠር ቀበሌዎችን የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ የሚያስችል የመካከለኛ እና ዝቅተኛ ኃይል አስተላላፊ መስመሮች ላይ የቅድመ ጥገና ስራ ተከናውኗል፡፡ የቅድመ ጥገና ስራው በዋናነት የተከናወነው አካባቢው ዛፎች የሚበዙበት በመሆኑ እና አዲስ ኃይል ፈላጊ ነዋሪዎች ቁጥር በፍጥነት እያደገ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ በመጪው ክረምት ሊከሰት የሚችለውን የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ ነው፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ያንብቡ!! http://www.ethiopianelectricutility.gov.et/news/detail/775?lang=am
Show all...
👍 15👏 2 1
Show all...
የሃዋሳ ከተማ የማታ መብራት ገፅታ በከፊል

👏 2👍 1
Show all...
የሃዋሳ ከተማ የማታ መብራት ገፅታ በከፊል