en
Feedback
ከመጻሕፍት ገጾች

ከመጻሕፍት ገጾች

Open in Telegram

ለአስተያየት እና ጥያቄዎች ያናግሩን   @Eya_y 

Show more
1 157
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Attracting Subscribers
August '24
August '240
in 0 channels
July '24
+3
in 0 channels
Get PRO
June '24
+13
in 0 channels
Get PRO
May '24
+13
in 0 channels
Get PRO
April '24
+9
in 0 channels
Get PRO
March '24
+12
in 0 channels
Get PRO
February '24
+30
in 0 channels
Get PRO
January '24
+48
in 0 channels
Get PRO
December '23
+46
in 0 channels
Get PRO
November '23
+37
in 0 channels
Get PRO
October '23
+65
in 0 channels
Get PRO
September '23
+88
in 0 channels
Get PRO
August '23
+2
in 0 channels
Get PRO
July '23
+10
in 0 channels
Get PRO
June '23
+7
in 0 channels
Get PRO
May '23
+57
in 0 channels
Get PRO
April '23
+1
in 0 channels
Get PRO
March '23
+4
in 0 channels
Get PRO
February '23
+3
in 0 channels
Get PRO
January '23
+8
in 0 channels
Get PRO
December '22
+9
in 0 channels
Get PRO
November '22
+4
in 0 channels
Get PRO
October '22
+21
in 0 channels
Get PRO
September '22
+55
in 0 channels
Get PRO
August '22
+27
in 0 channels
Get PRO
July '22
+31
in 0 channels
Get PRO
June '22
+36
in 0 channels
Get PRO
May '22
+32
in 0 channels
Get PRO
April '22
+8
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '210
in 0 channels
Get PRO
June '210
in 0 channels
Get PRO
May '210
in 0 channels
Get PRO
April '21
+21
in 0 channels
Get PRO
March '21
+34
in 0 channels
Get PRO
February '21
+1 935
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 August0
05 August0
04 August0
03 August0
02 August0
01 August0
Channel Posts
ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0

2
የ TEDDY AFROን አዲስ ነጠላ ዜማ ቤዛ (ህብረዝማሬ) በዘፈን ቻናላችን ያገኙታል 🎙 JOIN 👉 https://t.me/Yrhe_con https://t.me/Yrhe_con https://t.me/Yrh
የ TEDDY AFROን አዲስ ነጠላ ዜማ ቤዛ (ህብረዝማሬ) በዘፈን ቻናላችን ያገኙታል 🎙 JOIN 👉 https://t.me/Yrhe_con https://t.me/Yrhe_con https://t.me/Yrhe_con https://t.me/Yrhe_con
0
3
አቤ፦ ከቤ ምነው ዛሬ ደብሮሀል😁 ከቤ፦ ባክህ ዛሬ ስራ ልቀጠር ሄጄ የኮምፒውተር እውቀት ከሌለህ አንቀጥርም አሉ 😔😒 አቤ ፦ 😁 እና ምንጣጣ አለው ከቤ፦ እንዴት 😳 አቤ ፦ እዚህ ቻናል ላይ
አቤ፦ ከቤ ምነው ዛሬ ደብሮሀል😁 ከቤ፦ ባክህ ዛሬ ስራ ልቀጠር ሄጄ የኮምፒውተር እውቀት ከሌለህ አንቀጥርም አሉ 😔😒 አቤ ፦ 😁 እና ምንጣጣ አለው ከቤ፦ እንዴት 😳 አቤ ፦ እዚህ ቻናል ላይ መሰረታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርት አለ ተቀላቀል 👇👇    - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -        - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -       - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -        - 💻 Technology channel 📲 💻
0
4
የትኛውን የስልጠና ሶፍትዌር ቪዲዮ ይፈልጋሉ? ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ! 1,AUTOCAD 2,CIVIL 3D 3,MS PROJECT 4,WATER CAD 5,EPANET 6,ARC GIS 7,SAP 8,ST
የትኛውን የስልጠና  ሶፍትዌር ቪዲዮ ይፈልጋሉ? ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ! 1,AUTOCAD 2,CIVIL 3D 3,MS PROJECT 4,WATER CAD 5,EPANET 6,ARC GIS 7,SAP 8,STAD PRO 9,ETABS 10,PRIMAVERA 11,REVIT 12,MX ROAD 13, SMARTA 14,ARCHICAD 15, TEKLA STRUCTURE 16,PHOTOSHOP 17,SAFE 18,IN ROAD 19,EAGLE POINT 20, MS EXCEL 21,SWAT 22,SPSS 23,CIS BRIDGE 24,CONMIS 25,ELECTRICAL INSTALLATION 26,ILISTRATOR 27,VIDEO EDITING 28,INTERIOR DESIGN 29,C++ 30, JAVA 31,QUANTITY SURVEYING join our channel 👇👇 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
0
5
አቤ፦ ከቤ ምነው ዛሬ ደብሮሀል😁 ከቤ፦ ባክህ ዛሬ ስራ ልቀጠር ሄጄ የኮምፒውተር እውቀት ከሌለህ አንቀጥርም አሉ 😔😒 አቤ ፦ 😁 እና ምንጣጣ አለው ከቤ፦ እንዴት 😳 አቤ ፦ እዚህ ቻናል ላይ
አቤ፦ ከቤ ምነው ዛሬ ደብሮሀል😁 ከቤ፦ ባክህ ዛሬ ስራ ልቀጠር ሄጄ የኮምፒውተር እውቀት ከሌለህ አንቀጥርም አሉ 😔😒 አቤ ፦ 😁 እና ምንጣጣ አለው ከቤ፦ እንዴት 😳 አቤ ፦ እዚህ ቻናል ላይ መሰረታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርት አለ ተቀላቀል 👇👇    - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -        - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -       - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 - - 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -        - 💻 Technology channel 📲 💻
0
6
💪ዛሬ የምጋብዛችሁ ቻናል ከ30 በላይ ምሁራን ያሉበት ድንቅ የቴክኖሎጂ ቻናል ነው። 🤌በየቀኑ ምርጥ የስልጠና ኮርሶች ይለቀቃሉ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገ
💪ዛሬ የምጋብዛችሁ ቻናል ከ30 በላይ  ምሁራን ያሉበት ድንቅ የቴክኖሎጂ ቻናል ነው። 🤌በየቀኑ ምርጥ የስልጠና ኮርሶች ይለቀቃሉ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገኛሉ። 🫵#ከእናንተ የሚጠበቀው "ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር" ብቻ ነው። 😊ይቀላቀሉን Join 👇👇👇 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
0
7
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
0
8
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ማታ በሀላፊነት መጠቀም ያለብን 2 የሀኪንግ ቪዲዮ ፖስት እናደርጋለን 1ኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል ማንኛውም ዋይ ፋይ እንዴት ሀክ እንደሚደረግ እና እንዴት መጠንቀቅ እንዳለብን
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ማታ በሀላፊነት መጠቀም ያለብን 2 የሀኪንግ ቪዲዮ ፖስት እናደርጋለን 1ኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል ማንኛውም ዋይ ፋይ እንዴት ሀክ እንደሚደረግ እና እንዴት መጠንቀቅ እንዳለብን 2ኛ ቪዲዮ ማንኛውንም ሞባይል  ስልክ እንዴት ሀክ እንደሚደረግ እና እንዴት መጠንቀቅ እንዳለብን እንማራለን ሃከር መሆን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህንን ቻናል መቀላቀል ግድ ነው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
0
9
🛑ይህንን ስልጠና በመውሰድ ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበትን እድል ያመቻቹ። 🛑ማንኛውንም አይነት የህትመት ስራዎች ለመስራት ይጠቅማችሃል። ግራፊክ ዲዛይን ኮርሶችን መማር ግለሰቦች ምስላዊ ንድፎችን እንዲ
🛑ይህንን ስልጠና በመውሰድ ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበትን እድል ያመቻቹ። 🛑ማንኛውንም አይነት የህትመት ስራዎች ለመስራት ይጠቅማችሃል። ግራፊክ ዲዛይን ኮርሶችን መማር ግለሰቦች ምስላዊ ንድፎችን እንዲፈጥሩ፣ ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲግባቡ እና በዲዛይን ኢንዱስትሪ ውስጥ ሙያ እንዲኖራቸው ችሎታ እና እውቀትን ያስታጥቃቸዋል። ለፈጠራ አገላለጽ፣ ሙያዊ እድገት እና ስራ ፈጣሪነት እድሎችን ይሰጣል። በዛሬው የዲጂታል አለም የእይታ ይዘት ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱ የግራፊክ ዲዛይን ችሎታዎች ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው እና በርካታ የስራ እድሎችን ሊከፍቱ ይችላሉ። ◼️ስልጠናው አዶቤ ፎቶሾፕ ሶፍትዌርን ይጠቀማል። 🟫▪️🟦የ አዶቤ ፎቶ ሾፕ ሙሉ ስልጠና  አሁኑኑ  ይውሰዱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
0
10
💢 ምስሉን አንዴ በመንካት የሚመጣውን ተጋበዙልን 100% ይወዱታል 👌👌👌 ╔═══════════╗ ║██░░░░░░░░░╚╗ ║██░ Low Battery ░║ ║██░░░░░░░░░╔╝ ╚═══════════╝ ╔══╗....<3 ╚╗╔╝..('\../') ╔╝╚╗..( •.• ) ╚══╝..(,,)(,,) ╔╗╔═╦╦╦═╗ ╔╗╔╗ ║╚╣║║║║╩╣ ║╚╝║ ╚═╩═╩═╩═╝ ╚══╝ 0:35 ━❍──────── -5:32 ↻     ⊲  Ⅱ  ⊳     ↺ VOLUME: ▁▂▃▄▅▆▇ 100% 🕜 ከ 5 ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ፍጠኑ 🕛
0
11
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
0
12
የትኛውን የስልጠና ሶፍትዌር ቪዲዮ ይፈልጋሉ? ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ! 1,AUTOCAD 2,CIVIL 3D 3,MS PROJECT 4,WATER CAD 5,EPANET 6,ARC GIS 7,SAP 8,ST
የትኛውን የስልጠና ሶፍትዌር ቪዲዮ ይፈልጋሉ? ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ! 1,AUTOCAD 2,CIVIL 3D 3,MS PROJECT 4,WATER CAD 5,EPANET 6,ARC GIS 7,SAP 8,STAD PRO 9,ETABS 10,PRIMAVERA 11,REVIT 12,MX ROAD 13, SMARTA 14,ARCHICAD 15, TEKLA STRUCTURE 16,PHOTOSHOP 17,SAFE 18,IN ROAD 19,EAGLE POINT 20, MS EXCEL 21,SWAT 22,SPSS 23,CIS BRIDGE 24,CONMIS 25,ELECTRICAL INSTALLATION 26,ILISTRATOR 27,VIDEO EDITING 28,INTERIOR DESIGN 29,C++ 30, JAVA 31,QUANTITY SURVEYING join our channel 👇👇 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0 https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
0
13
"ሌላው ሰው ቢስቅብህ ልታዝንለት ትችላለህ፣ አንተ ካሳቅክበት ግን ራስህን ፈፅሞ ይቅር አትልም ። ሌላው ሰው ቢያቆስልህ ጠባሳው ሊሽር ይችላል፣ አንተ ካቆሰልከው ግን ሁሌም የምታስታውሰው የማይሽር ጠ
"ሌላው ሰው ቢስቅብህ ልታዝንለት ትችላለህ፣ አንተ ካሳቅክበት ግን ራስህን ፈፅሞ ይቅር አትልም ። ሌላው ሰው ቢያቆስልህ ጠባሳው ሊሽር ይችላል፣ አንተ ካቆሰልከው ግን ሁሌም የምታስታውሰው የማይሽር ጠባሳ ይሆንብሃል። ይህም ሌላው ሰው በሌላ አካል ውስጥ የሚኖር የአንተ ዋነኛ ስሜታዊ ክፍል የመሆኑ እውነታ ነው። " / ካህሊል ጂብራን ፦ አሸዋና አረፋ / እናንተ ይህንን የካህሊል ጂብራን ንግግር እንዴት ተረዳችሁት እኔ የተረዳሁት በዚህ መንገድ ነው... በሰው ከመጎዳት በላይ ሰውን መጉዳት የባሰ ህመም አለው...ለራስ ይቅርታ ለማድረግ መሞከር ለሰው ይቅርታ ለማድረግ ከመሞከር በላይ አስቸጋሪ ነው...ባጭሩ ሰውን መጉዳት ማለት ራስን በተዘዋዋሪ መንገድ መጉዳት ነው...ለሰው በወረወሩት ድንጋይ ራስን እንደመምታት ። ለሌላ ባቀባበሉት ሽጉጥ ራስ ላይ እንደመተኮስ...
0
14
ርእስ: የብልህነት መንገድ ✍📝 📖ዘውግ፦ ስነልቦና +ፍልስፍና የ ግራሺያን ህግጋቶች ሰዎች በተንኮል ፣ በማታለል እና በሥልጣን ሽኩቻ በተሞላው ዓለም ውስጥ እንዴት መቋቋም እና  ማደግ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ።
0
15
"The Art of Worldly Wisdom " የጀስዊቱ ፈላስፋና ባለቅኔ ግራሺያን ባልታሳር ስራ ነው። በአለም የፍልስፍና ስራዎች ውስጥ ከሚጠቀሱ ድንቅ ድርሳናት ከግንባር ቀደሞቹ የሚመደብ ጭምር። ይ
"The Art of Worldly Wisdom " የጀስዊቱ ፈላስፋና ባለቅኔ ግራሺያን ባልታሳር ስራ ነው። በአለም የፍልስፍና ስራዎች ውስጥ ከሚጠቀሱ ድንቅ ድርሳናት ከግንባር ቀደሞቹ የሚመደብ ጭምር። ይሄን አለም ሳትሰነካከል ለማለፍ በፍትጊያና ውጣውረዱ ውስጥ በእጅጉ የተገነባ ሰብዕናና የደነደነ ፈተናን የመሸከም ብቃት ትላበስ ዘንድ ግራሺያን በአለም ዙሪያ የተደነቀበትን ይሄን ዘመን አይሽሬ ስራ ሰርቶ አልፏል። የ ግራሺያን ህግጋቶች ሰዎች በተንኮል ፣ በማታለል እና በሥልጣን ሽኩቻ በተሞላው ዓለም ውስጥ እንዴት መቋቋም እና  ማደግ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ። አጭርና ግልፅ በሆነ መልኩ ክርስቶስ ለሐዋርያቱ በዚህ አለም ውጣ ውረድ እንዳይዝሉ “እንደ እባብ ብልሆች እና እንደ ርግብ የዋሆች” እንዲሆኑ የሰጠውን የብልሃት ምክር በቀን ተቀን አውድ ውስጥ ወደመሬት ለማውረድ የሚያስችለንን መንገድ ግራሺያን ተራቆበታል፤ ዘመን ሳይሽረው ዛሬ ድረስ ዘልቋል፡፡ ፈላስፋዎች ሾፐንሃውር እና ኒቼ ግራሺያን በእውቀቱና በአስተዋይነቱ ፣ ረቂቁን የሰውን ልጅ ሁኔታ በጥልቀት መረዳት ስለመቻሉና ይሄን በመፅሃፉ በአድናቆት ያወሱት ነበር። ይህ ስራው ከማኪያቬሌ ስራ እጅጉን የተሻለው ለመሆኑ የፍልስፍና ጎምቱዎች መስክረዋል። ----
0
16
#ህልመኛ_እና_እብድ_ሁን! ዴል ካርኒጌ እንዳለው ''ለሰው ልጅ አስቸጋሪ ወይም መጥፎ ጊዜ የሚባለው፣ አንድ ሰው የተሻለ አቅም እንዳለው አውቆ ነገር ግን አጠቃቀሙን ሳያውቅ ሲቀር ነው። '' ይሄን ከ
#ህልመኛ_እና_እብድ_ሁን! ዴል ካርኒጌ እንዳለው ''ለሰው ልጅ አስቸጋሪ ወይም መጥፎ ጊዜ የሚባለው፣ አንድ ሰው የተሻለ አቅም እንዳለው አውቆ ነገር ግን አጠቃቀሙን ሳያውቅ ሲቀር ነው። '' ይሄን ከራስህ ህይወት ጋር አያይዘህ አስበው... የህይወትህ የመጨረሻ ቀን ላይ እንዳለህ ሲሰማህ እና ደግሞ ማድረግ የነበረብህን አሁን ልታደርገው እንደማትችል ስታውቅ። ያኔ ልታደርገው ያልቻልክበት ምክንያት ጓደኞችህ ሀሳብህን ሰምተው እንደ #እብድ ስለቆጠሩህ ይሆን? ቤተሰቦችህን ህልምህን አውቀው ''እሺ ህልመኛው ' እያሉ #ስላፌዙብህ ይሆን? የህይወትህ የመጨረሻ ቀን ላይ ይሄ ሁሉ የሰዎች ማጣጣል ምንም ሆኖ ቁጭት ከሚሆንብህ በፊት፣ አሁን #እብድ እና #ህልመኛ ተብለህ ውስጥህ ያለውን ልዩ አቅም እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ብታውቅ ስኬታማ ትሆናለህ። አስታውስ የሚወቅሱህ፣ አይሆንም የሚሉህ ሰዎች እንደማይሆንልህ የሚያሳይ ማስረጃ የላቸውም። ማስፈራሪያቸውን ከምትሰማ ተግባራዊ ሆነህ ውጤትህን እንድታይ እመክርሃለሁ። ምንጊዜም የተሻለ የህይወት ደረጃን ስትመለከት እንዲህ አይነቶችን የፈተና መንገዶች ማቋረጥ ግድ ይልሃል። ☑️ #ቁምነገሩ~ ፈተናዎችን እንድታልፍ ማንም አያስፈልግህም! የሚያስፈልግህ አንድ ነገር... አለኝ የምትለውን አቅምህን እንዴት መጠቀም እንደሚኖርብህ ማወቅ ብቻ ነው። የዴል ካርኒጌ መጽሐፍ ደግሞ ይረዳሀል፡- #ራስን_መምራት_መጽሐፍ በጠብታ ማር ደራሲ ዴል ካርኒጌ
0
17
#3ቱ_ማራኪ_ሰው_ያደርጉሀል! ማራኪ ሰው ከሆንክ ብዙ ሰዎች የሚወዱህ እና ብዙዎችን የምታሸንፍ ትሆናለህ። እነዚህን ሶስት ነገሮች ካደረግክ ግርማ ሞገስ ያለው ወይም ማራኪ ሰው ትሆናለህ። #አንደኛ_አ
#3ቱ_ማራኪ_ሰው_ያደርጉሀል! ማራኪ ሰው ከሆንክ ብዙ ሰዎች የሚወዱህ እና ብዙዎችን የምታሸንፍ ትሆናለህ። እነዚህን ሶስት ነገሮች ካደረግክ ግርማ ሞገስ ያለው ወይም ማራኪ ሰው ትሆናለህ። #አንደኛ_አድናቆትህን_አትሰስት ብዙ ሰዎች ማድነቅ የማይፈልጉ ስስታም ናቸው። አንተ ግን አድናቆትህን ብትቸር ማራኪ ሰው መሆን ትችላለህ! አስበው እስኪ የሆነ ሰው ድንገት መጥቶ ያንተ በሆነው ነገር ላይ አድናቆት ቢቸርህና ያንን ሰው ድጋሚ ባታየው እንኳ- እመነኝ ለአራት አመት አትረሳውም። ስለዚህ አንተም ሰዎችን ስታደንቃቸው ስሜቱ ተመሳሳይ ነው። #ሁለተኛ_የሰዎችን_ስሜት_አክብር ሁሌም የራስህን ስሜት ብቻ አትከተል። በዙሪያህ ያቀረብካቸውን ሰዎች:- ስላሳለፉት ሳምንት ጠይቃቸው። ምን ማድረግ እንደሚፈልጉ ... እቅዳቸውን... ጠይቃቸው። በዚህም ፍላጎታቸውን፣ እቅዳቸውን እንዲሁም ያጋጠማቸውን ፈተና ሲያወሩልህ ... በትክክል አዳምጣቸውና ከዚያም መፍትሄ ነው የምትለውን ሀሳብ ንገራቸው። በዚህም የልባቸው ሰው ትሆናለህ። #ሶስት_አቅም_ተላላፊ_መሆኑን_እወቅ ምን አልባት የሆነ ነገር ለማድረግ ምንም አቅም የሌላቸው ሰዎች ሊያጋጥሙህ ይችላሉ። በዚህ የተነሳ ሁሌም ፊታቸው የማይፈታ ሁኖ ታያለህ ስለዚህ አንተ ወደ ተሻለ አቅም ራስህን ስታሳድግ፣ እነሱንም አብረህ ለማሳደግ ሞክር። እውቀትህን አጋራቸው ልምድህን አካፍላቸው መንገዱን ጠቁማቸው ከዚያም በእነሱ ፊት ማራኪ ሰው ትሆናለህ። #ራስን_መምራት_መጽሐፍ በጠብታ ማር ደራሲ ዴል ካርኒጌ
0
18
“ልዑሉ”  ከኒኮሎ ማካቬሊ መጽሀፍ ልንማራቸው የሚገቡ አስር እውነታዎች 1.ንቁ ሁን ✅ንቁ ሆነህ ሁነቶችን መከታተል የምትችል ከሆነ ነገሮች ከፈርጃቸው ሲወጡ ቀድመህ መመልከት ብሎም ማስተካከል ትችላለህ፡፡ ነገር ግን ነገሮችን በቅርብ ሆነህ በንቃት መከታተል ካልቻልክ ልታውቅ የምትችለው ችግሩ ከገዘፈ እና ማስተካከል ከማትችልበት ሁኔታ ከደረሰ በኋላ ነው፡፡ ስለሆም ለዚህ ሁሉ ፈጣን ምላሽ ለማበጀት ንቁ መሆንህን ያሻል፡፡ ✅2.በማን ላይ እምነት ማድረግ እንዳለብህ ጥንቃቄ አድርግ ሌሎች ሀይል እያንዲያገኙና ስልጣን እንዲይዙ ምክንያት ሆኖ እገዛ ያደረገ በራሱ ላይ እባብ እንደጠመጠመ ይቆጠራል፡፡ምክንያቱም ወደ ስልጣን ያመጠሀው ሰው በብልጠትም ይሁን በሀይል አንተን ተጠቅሞብሃል፣በእነዚህ ሁነቶች ምክንያቱም እምነት ሊጥልብህ አይችልምና እምነት የምትጥልበትን ሰው ጥንቃቄ አድርግ፣ቀድመህ ሀይልህን አሳልፈህ አትስጠው፡፡ ✅3.ምርጥ ከምትለው ትምህርትና ልምድ ውሰድ አወቂና ብልህ ሰው ትልልቆች አእምሮዎች የሄዱበትን መንገድ መምረጥ ይወዳል ይከተላልም ጭምር ፡ትልልቅ አሳቢና አርበኞችን የህይወት ፍኖት መከተል ብትችል፣ችሎታህ ከእነሱ ባይደርስ እንኳ የሰሩትን ገድል መገንዘብና መረዳት ትችላለህ፡፡ 4.በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን በጥንቃቄ ምረጥ ሰዎችን በዙሪያህ በምታሰባስብበት ጊዜ የአንተ ድክመትና ጥንካሬ የጠቅላለውን የሂደት ኩነት ይወስነዋል፡ ፡ይህንን ሁናቴ በምሳሌ ብንረዳው” የቅጥረኞች እና የአሻጥረኞች አለቃ ጠንካራ ወይም ደካማ ሊሆን ይችላል፡፡ጠንካራ እና ብልጥ ከሆኑ በዙሪያው ያሳባሰቧቸውን ቡድኖች እና ግለሰቦች ላይ እምነት አይጥልም፣ምክንያቱም አለቃቸውን በተገኘው አጋጣሚ አስወግደው የአለቃውን ሀይልና ስልጣን መያዝ እንደሚሹ ያውቃልና፡፡ ነገር ግን አለቃው ደካማ ከሆነ በአጭር ጊዜ ወስጥ ይወገዳለል” በመሆኑም በዙሪያችን የምንሰበስባቸውን ሰዎች ስንመርጥ ጥንቃቄ ማድረግ ሁሌም ይበጃል፡፡ 5.ምንባብ የአስተሳሰብ አቅሙን ለማጎልበት ልዑሉ የታሪክ ድርሳናትን ማንበብ ይኖርበታል፡፡ ልዑሉ ታሪክ በሚያጠናበት ወቅት የታወቁ፣የተከበሩና የታፈሩ ሰዎችን ድርጊት መሆን አለበት፡፡ ይህም እነዚህ ታላላቆች በጦርነት ውስጥ የራሳቸውን ታሪክና ዝና እንዴት መፍጠር እንደቻሉ፣ድላቸውንና የሽንፈት ጽዋቸውን ለመፍተሸ ፣በቀጠይም ከእነሱ ስህተት ትምህርት ለመወሰድና ለማስተካከል ይረዳዋል፡፡ 6.ሁሌም ችግር ሊፈጠር እንደሚችል ማመን ፣ዝግጅት ማድረግ በሳል ልዑል እነዚህን ህጎች መጠበቅ ይኖርበታል፡፡በሰላም ጊዜ በድሎት ስንፍና ሰምጦ አለመቀመጥ፣ነገር ግን በሰለም ጊዜ መጭው ጊዜ ችግር እንደሚከሰት አውቆና ተገንዝቦ ልምምድንና ትጋትን መጨመር፡፡ በዚህም እድል እጣፈንታዋ ቢቀየር ገፈቷን ለመመከት በሰላም ጊዜ መለማመድ አስፈላጊ ነው፡፡ 7.ጨካኝነትን ማስወገድ ማነኛውም ልዑል በሌሎች ዘንድ በመልካም አይን መታየት አለበት፣እንጂ ጨካኝ ሆኖ መታየት የለበትም ❇️8.አለመስረቅ ልዑሉ ከሁሉም አስቀድሙ ሌሎች ሰዎች በላባቸውና በወዛቸው ያፈሩተን ሀብት ላይ እጁን መሰብሰብ ይኖርበታል፡፡ምክንያቱም ሰዎች በልማዳቸው የአባቶቻቸውን ሞት በቀላሉ የሚረሱ ቢሆንም ፣በውርስ ያገኙትን ሀብት ማጣት ግን በፍጹም መርሳት አይችሉም፡፡መስረቅ የለመደ ሁሌም ሰበብ ከመፈለግና የሌሎችን ሀብትና ንብረት ከመወሰድ ወደኋላ አይልም፡፡ስለሆነም ልዑሉ በስህተትም ይሁን በስግብግብነት ያጠፋውን ጥፋት መመለስ አይችልምና የሰዎችን ንብረት ከመወሰድና ከመመዝበር እጁን መሰብሰብ ይኖርበታል፡፡ 9.በአደባባይ መታየት በልማድ ሰዎች ሌሎችን ሰዎች ሊያወቁ የሚችሉት በውጫዊ እይታ እንጂ በቅርበት አይደለም፡፡ምክንያቱም ልዑሉ በብዙሀኑ በውጭ ቢታይም ልዑሉን ግን የሚያውቁት ጥቂት የቅርብ ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ሁሉም የሚያውቅት  በዕይታ ብቻ ነው፡፡ጥቂቶች ልዑሉ ማን እንደሆነ በደንብ ያውቁታል፡፡ እነዚህ ጥቂቶች ልዑሉ ማን እንደሆነ ቢያውቁትም ፣የብዙሀኑን የተሳሳተ እምነት ለመቀልበስ አይቻላቸውም፡፡በህዝቡ ዘንድ ልዑሉ በሁሉም ላይ የመሰልጠን፣የማዘዝ መብት እስካላቸው ድረስ የልዑሉን ትዕዛዝና ውሳኔ መቀልበስ አይቻልም፡፡ 🛑10.አንዳንዴም ጠላቶችህ ወዳጅ ይሆናሉ ለልዑሉ አንድ ነገር ሳላቅማማ ማስጠንቀቅ እፈልጋለሁ” በሚስጥራዊ ስምምነት አዲሶቹን ግዛቶች ያገኘ ከሆነ፣ እነዚህን ግዛቶች ሊያገኝበት የቻለበትን ሁናቴ በጥልቀት ሊገነዘብ ይገባል፡፡ ግዛቶቹ ወደ ራሱ የተወሀዱት በወዳችነት መንፈስ ካልሆነ ነገር ግን ከፍርሀት ከሆነ፣ ወዳጅነቱን ብጥርጣሬና በጥንቃቄ ሊይዘው ግድ ይለዋል፡፡ ምክንያቱም ወዳጅነቱን የመሰረቱት ከፍርሃትና ከጥላቻ እስከሆነ ድረስ በፍጹም ሊያረካቸው ከቶ አይቻለውም፡፡ ለዚህም ከጥንታዊ እና ዘመናዊ ጉዳዮች ምሳሌዎች ስንወሰድ  ምክንያቶቹን በደንብ ስናመዛዝን ልዑሉ ወዳጅነት በሚመስል የጥላቻ መንፈስ አምነው ከተቀበሉት ይልቅ በቀድሞው ዘመን ረክተው  የልዑሉን ስልጣን የተቀበሉት ጠላቶቹ ይሻላሉ፡፡ እንደዚህ አይነት ፁህፎች ይቀጥሉ??
0
19
አንድ መፅሐፍ ላይ ያነበብኩት በጣም ስለ ተመቸኝለናንተ ላካፍላችሁ ወደድኩ! **ብረት ጽኑ ነው እሳት ያሸንፈዋል፤ እሳት ብርቱ ነው ውሃ ያሸንፈዋል፤ ውሃ ብርቱ ነው ደመና ይሸከመዋል፤ ደመና ኃያል ነ
አንድ መፅሐፍ ላይ ያነበብኩት በጣም ስለ ተመቸኝለናንተ ላካፍላችሁ ወደድኩ! **ብረት ጽኑ ነው እሳት ያሸንፈዋል፤ እሳት ብርቱ ነው ውሃ ያሸንፈዋል፤ ውሃ ብርቱ ነው ደመና ይሸከመዋል፤ ደመና ኃያል ነው ንፋስ ይበትነዋል፤ ንፋስ ብርቱ ነው መሬት ይገድበዋል፤ መሬት ጽኑ ነው የአዳም ልጅ ያሸንፈዋል፤ የአዳም ልጅ ብርቱ ነው ሀዘን ያሸንፈዋል፤ ኃዘን ጽኑ ነው ጠጅ(መጠጥ )ያሸንፈዋል፤ ጠጅ ብርቱ ነው እንቅልፍ ያሸንፈዋ፤ እንቅልፍ ብርቱ ነው ሞት ያሸንፈዋል፤** *** የዚህ ሁሉ ነገር ማጠቃለያው ምን እደሆነ ታውቃላችሁ….ነገር ግን ሁሉንም ሴት ታሸንፈዋለች ብሎ ነው ሀሳቡ የሚደመደመው፡፡ አያችሁ አባቶች ተመራምረው በህይወት ልምዳቸው ቀምረውየደረሱበት አንድ ሀቅ የዚህ አለም የመጨረሻዋ አሸናፊ ሴት መሆኑዋን ነው። በሴት የማይሸነፍ ምንም ነገር የለም ሞትም ጭምር …በታሪክ ሞትን ያሸነፈው ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ ነው የማውቀው፡፡ ታድያ ሴት ሞትን እንዴት አድርጋ ታሸንፈዋለች? ብዬ አያቴን ጠይቄ ነበር… ‹‹ሞት የሚሸነፍበት ብቸኛው ዘዴ መውለድ ነው ልጅ በመውለድ ሞትን ታሸንፈዋለች…ጨካኙ ሞት እሷን ገደልኩ ሲል እሷ የወለደቻቸው ሌላ ሶስት እና አራት ልጆች ይጠብቁታል፡፡ ስራ አብዝታበት ታሰቃየዋለች…፡፡›› ፣
0
20
"ሃብታም የመሆን ጥበብ" "Rich Dad Poor Dad" ━━━━━━✦✗✦━━━━━━ 🎙ትረካ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲ https://t.me/Ztereka https://t.me/Ztereka
0