en
Feedback
ማቲ ሸገር - Mati Sheger®

ማቲ ሸገር - Mati Sheger®

Open in Telegram

ስለ ፍትህ ስለ እኩልነት እና ስለ ዲሞክራሲ

Show more
1 016
Subscribers
+124 hours
No data7 days
-2230 days
Posts Archive
ዛሬ በጷጉሜ 1 በራስ ደስታ መታሰቢያ ሆስፒታል ማህበራችን ከሆስፒታሉ ጋር በመተባበር ጧሪ ቀባሪ የሌላቸው አረጋውያን እና የጎዳና ተዳዳሪ የማህረሰብ ክፍሎች ከእጥበት ጀምሮ ሙሉ የጤና ምርመራ እና ህ
+9
ዛሬ በጷጉሜ 1 በራስ ደስታ መታሰቢያ ሆስፒታል ማህበራችን ከሆስፒታሉ ጋር በመተባበር ጧሪ ቀባሪ የሌላቸው አረጋውያን እና የጎዳና ተዳዳሪ የማህረሰብ ክፍሎች ከእጥበት ጀምሮ ሙሉ የጤና ምርመራ እና ህክምና እንዲሁም የምገባ ስራ ከማህበራችን አመራሮች እና አባላቶች ጋር ስንሰራ ውለናል። ይህንን መሰል የበጎ ተግባር ማህበራችን ከሚታወቅባቸው መልካም እሴቶች አንዱ ሲሆን በዘንድሮም የዘመን መለወጫ ለጎዳና ተዳዳሪ ማህበረሰቦች ድጋፋችንን ለማሳየት ከራስ ደስታ መታሰቢያ ሆስፒታል ጋር በመሆን አዘጋጅተናል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ለለፋችሁ የማህበራችን መዋቅር አመራሮች ምስጋናዬን አቀርባለሁ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ🙏 ማቲ ሸገር / Mati Sheger

ብዙ መትጋት ብዙ መስራት እውቅና ያሰጣል🙏 ዛሬ በክ/ከተማችን የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት የእውቅና ፕሮግራም ላይ ማህበራችን በ2018 በጀት አመት ለነበረው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰቶታል። ለወከለን የ
ብዙ መትጋት ብዙ መስራት እውቅና ያሰጣል🙏 ዛሬ በክ/ከተማችን የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት የእውቅና ፕሮግራም ላይ ማህበራችን በ2018 በጀት አመት ለነበረው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰቶታል። ለወከለን የክ/ከተማችን ወጣቶች ድምጽ ከመሆን ባለፈ በስራ እድል ፈጠራ ላይ የተጠናከረ ስራ ስንሰራ ቆይተናል ለዚህም አስተዳደሩ እውቅና ሰቶናል። በቀጣይም አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል። ማቲ ሸገር / Mati Sheger

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጅግ ባማረ በደመቀ የነገዋን ኢትዮጵያ በገነባ መልኩ ተጠናቋል። በዚህ በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያ በሆነው የምክክር ሂደት በመሳተፌ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል። ማቲ ሸ
+3
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጅግ ባማረ በደመቀ የነገዋን ኢትዮጵያ በገነባ መልኩ ተጠናቋል። በዚህ በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያ በሆነው የምክክር ሂደት በመሳተፌ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል። ማቲ ሸገር / Mati Sheger

ዛሬ በጦር ሃይሎች ሆስፒታል በመገኘት ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ደጀንነታችንን ለማሳየት ከማህበሬ አባላት እና አመራሮች ጋር በመሆን የተለያዩ ድጋፎች እና የበጎ ፈቃድ ስራዎች ስንሰራ ውለናል። ከመ
+9
ዛሬ በጦር ሃይሎች ሆስፒታል በመገኘት ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ደጀንነታችንን ለማሳየት ከማህበሬ አባላት እና አመራሮች ጋር በመሆን የተለያዩ ድጋፎች እና የበጎ ፈቃድ ስራዎች ስንሰራ ውለናል። ከመከላከያ ጎን መቆም ከኢትዮጵያ ጎን መቆም ነው‼ #መከላከያ #ደጀን ማቲ ሸገር / Mati Sheger

ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስተራችን ዶ/ር Abiy Ahmed Ali ተመርቆ የተከፈተው ከእንጦጦ ቀበና የወንዝ ዳርቻ ላይ ከማህበራችን አመራር እና አባላት ጋር በመሆን የሃይኪንግ ፕሮግራም አካሂደናል። የ
+9
ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስተራችን ዶ/ር Abiy Ahmed Ali ተመርቆ የተከፈተው ከእንጦጦ ቀበና የወንዝ ዳርቻ ላይ ከማህበራችን አመራር እና አባላት ጋር በመሆን የሃይኪንግ ፕሮግራም አካሂደናል። የቦታው ነፋሻነት እንዲሁም ፍጹም በሚገርም የውበት ደረጃ መሰራቱ አስደምሞኛል በቀበና እና በአከባቢው የምትኖሩ ነዋሪዎች ባለፈ ሁሉም የአዲስ አበባ ነዋሪ ቦታውን በመሄድ ቢጎበኘው እጅጉን ይደሰትበታል። Matios Birhanu Eshetu

እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ መድሃኔዓለም ይውሰድ🙏 ይህ ስኬት የመጣው በብዙ ልፋት ጥረት የሁሉም የመዋቅር አመራሮቼ በጋራ በመስራት ነው። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አብራችሁኝ ለለፋችሁ የወረዳ አ
+7
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ መድሃኔዓለም ይውሰድ🙏 ይህ ስኬት የመጣው በብዙ ልፋት ጥረት የሁሉም የመዋቅር አመራሮቼ በጋራ በመስራት ነው። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አብራችሁኝ ለለፋችሁ የወረዳ አመራሮቼ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ክበሩልኝ🙏 ማቲ ሸገር / Mati Sheger

እጅግ ደስ የሚል ትልቅ ተግባር ነው🙏 እንሆ ፒያሳ ገዳም ሰፈር ላይ 8 የመኖሪያ ህንጻ ይገነባ ዘንድ ዛሬ መሰረት ተጥሏል የአከባቢው ነዋሪም ደስታው በመግለጽ ላይ ነው። ይህ አስደማሚ ተግባር ለአራ
እጅግ ደስ የሚል ትልቅ ተግባር ነው🙏 እንሆ ፒያሳ ገዳም ሰፈር ላይ 8 የመኖሪያ ህንጻ ይገነባ ዘንድ ዛሬ መሰረት ተጥሏል የአከባቢው ነዋሪም ደስታው በመግለጽ ላይ ነው። ይህ አስደማሚ ተግባር ለአራዳ ፒያሳ (ገዳም ሰፈር) ነዋሪ ትልቅ እድል ነው አራዳ ላይ በሚገነባው የበጎነት መንደር ከደሳሳ ቤቶች ወተው እዛው ሰፈር ደረጃውን የጠበቀ ይህንን የመሰለ አፓርታማ ህንጻ መገንባት የእውነት የሚያስደስት ተግባር ነው። ይህንን ደስ የሚል የልማት ስራ ለምትመሩት የከተማችን ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና በዚህ ግንባታ ላይ ለምትሳተፉ በጎ የከተማችን ባለሀብቶች የእውነት ምስጋና ይገባቹኋል። ማቲ ሸገር / Mati Sheger

ለመላው የማህበራችን አባላት እና የክ/ከተማችን የእስልምና እምነት ተከታይ ወጣቶች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሆንላችሁ ዘንድ እመኛ
ለመላው የማህበራችን አባላት እና የክ/ከተማችን የእስልምና እምነት ተከታይ ወጣቶች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሆንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ🙏 ዒድ ሙባረክ! ማቲዮስ ብርሃኑ የአ.አ ወጣቶች ማህበር የአራዳ ክ/ከተማ ሰብሳቢ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የማህበራችን አባላት እና ደጋፊዎች እንዲሁም የአራዳ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆናችሁ ወጣቶች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም በ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የማህበራችን አባላት እና ደጋፊዎች እንዲሁም የአራዳ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆናችሁ ወጣቶች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ። በዓሉን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችንን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ በመደጋገፍ እንድናከብር ጥሪዬን እያቀረብኩ ያማረና የደመቀ በዓል ይሆንላችሁ ዘንድ ምኞቴን እገልጻለሁ። መልካም በዓል🙏 ማቲዮስ ብርሃኑ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር የአራዳ ክ/ከተማ ሰብሳቢ

ዛሬ የዘንድሮውን ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች የምርጫ ካርድ ማውጫ ግዜ ለመጠናቀቅ ጥቂት ቀናት መቅረቱን ተከትሎ በክ/ከተማችን የሚኖሩ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ማህበራችን ከምርጫ ቦርድ ባለን ፍ
+9
ዛሬ የዘንድሮውን ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች የምርጫ ካርድ ማውጫ ግዜ ለመጠናቀቅ ጥቂት ቀናት መቅረቱን ተከትሎ በክ/ከተማችን የሚኖሩ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ማህበራችን ከምርጫ ቦርድ ባለን ፍቃድ መሰረት በመኪና የቅስቀሳ ስራ ስንሰራ ውለናል። ይህ ፕሮግራም እንዲሳካ ጎንበስ ቀና ብላችሁ ለምትለፉ የማህበራችን አመራሮች ምስጋናዬ ትልቅ ነው። "በወጣቶች የነቃ ተሳትፎ የደመቀ ምርጫ ለሀገር እምርታ" መልካም ግዜ🙏 ማቲ ሸገር / Mati Sheger

ብጹህ ወቅዱስ አባታችን እንኳን ለበዓለ ሹመቶ አደረሶት🙏 አባታችን እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማሪያም ልጅ ይሰጦት ዘንድ እጸልያለሁ🙏 የብጹነቶ በረከት በኛ ልጆቾ ይደርብን አሜን😍 ማቲ ሸገር /
ብጹህ ወቅዱስ አባታችን እንኳን ለበዓለ ሹመቶ አደረሶት🙏 አባታችን እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማሪያም ልጅ ይሰጦት ዘንድ እጸልያለሁ🙏 የብጹነቶ በረከት በኛ ልጆቾ ይደርብን አሜን😍 ማቲ ሸገር / Mati Sheger

እጅግ የሚያስደምም ነው‼ ዛሬ በክ/ከተማችን የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ ወጣት ስራ ፈጣሪ ወጣቶች እየሰሩ ያሉትን ስራዎች ከማህበራችን ስራ አስፈጻሚዎች ጋር በጋራ በመሆን ተመልክተናል። ከትንሽ ተነስተ
+9
እጅግ የሚያስደምም ነው‼ ዛሬ በክ/ከተማችን የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ ወጣት ስራ ፈጣሪ ወጣቶች እየሰሩ ያሉትን ስራዎች ከማህበራችን ስራ አስፈጻሚዎች ጋር በጋራ በመሆን ተመልክተናል። ከትንሽ ተነስተው ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል በመፍጠር እየሰራ የሚገኘው ወንድማችን መስፍን የM&M ባለቤት የስራ ትጋቱ እና ለበርካቶች ለመድረስ ያደረጋቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራቶች አስደምሞኛል እንደነዚህ ያሉ መልካም እና ጠንካራ ወጣቶች ለብዙ ወጣቶች ትልቅ ትምህር የሚሰጡ ናቸው። ባጠቃላይ በስራ እድል ፈጠራ ላይ ለምንሰራው ጠንከር ያለ ስራ በአምራች ኢንዱስትሪ በኩል በርካራ ወጣቶችን የስራ እድል መፍጠር እንደምንችል የተመለከትን ሲሆን በቀጣይ አጠናክረን የምንሰራበት ይሆናል። ይህንን ጉብኝት ላመቻቹልን የኢዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ እና ባለሙያዎች ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ማቲ ሸገር / Mati Sheger

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለታላቁ የተቀደሰው የረመዳን የጾም ወር አደረሳችሁ🙏 ረመዳን ከሪም😍 ማቲ ሸገር / Mati Sheger

እጅጉን አመሰግናለሁ🙏 ዛሬ የማህበሬ ልጆች እንኳን ተወለድክ ብለው መልካም ምኞታቸውን ገልጸውልኛል። እግዚአብሔር ይክብርልኝ ክበሩልኝ🙏 ማቲ ሸገር / Mati Sheger
+5
እጅጉን አመሰግናለሁ🙏 ዛሬ የማህበሬ ልጆች እንኳን ተወለድክ ብለው መልካም ምኞታቸውን ገልጸውልኛል። እግዚአብሔር ይክብርልኝ ክበሩልኝ🙏 ማቲ ሸገር / Mati Sheger

ዛሬ ልደቴ ነው❤🙏 ዛሬ የተወለድኩባት ቀን ናት እግዚአብሔር ይመስገን ተጨማሪ ግዜ ተጨማሪ እለት ሰቶኛልና ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ🙏 በነዛ በጨለማ ግዜያትም ያልተለየኝ ዛሬ ላለሁበት ያበቃኝ የድግ
ዛሬ ልደቴ ነው❤🙏 ዛሬ የተወለድኩባት ቀን ናት እግዚአብሔር ይመስገን ተጨማሪ ግዜ ተጨማሪ እለት ሰቶኛልና ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ🙏 በነዛ በጨለማ ግዜያትም ያልተለየኝ ዛሬ ላለሁበት ያበቃኝ የድግል ማሪያም ልጅ እሱ ክርስቶስ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🙏 መልካም ግዜ🙏 ማቲ ሸገር / Mati Sheger

በጎነትን ስናካፍል ውለናል‼ በዛሬው እለት ማህበራችን የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖቻችን ማዕድ ማጋራት አከናውነናል። ይህ መልካም ተግባር እንዲሳካ ጎንበስ ቀና ላላችሁ የማህበ
+7
በጎነትን ስናካፍል ውለናል‼ በዛሬው እለት ማህበራችን የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖቻችን ማዕድ ማጋራት አከናውነናል። ይህ መልካም ተግባር እንዲሳካ ጎንበስ ቀና ላላችሁ የማህበራችን አመራሮች ሁላችሁንም ምስጋናችን ትልቅ ነው🙏 መልካም በዓል🙏 ማቲ ሸገር / Mati Sheger