en
Feedback
መሃናይም

መሃናይም

Open in Telegram

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ 🔱 መሃናይም ማለት የእግዚአብሔር ሰራዊት ነው! 🔱 ✝ እምነት ✝ 〰 ተስፋ 〰 ❤️ ፍቅር ♥️ 💠Hawassa for Any Coment @Ab_the_begena

Show more
990
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1730 days
Posts Archive
https://t.me/Searching_12 ጉሩፑን ተቀላቅለው 10 ሰው አድ ላደረጉ ሰዎች ሽልማት አዘጋጅተናል

[#mena_desin] [#ND] 🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡ contact as➺@nebiyu_d @menayae

#ፋሲካ እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!! @menayae

#ፋሲካ @menayae
#ፋሲካ @menayae

#ፋሲካ @menayae
#ፋሲካ @menayae

#ፋሲካ @menayae
+1
#ፋሲካ @menayae

[#mena_desin] [#ND] 🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡ contact as➺@nebiyu_d @menayae
        [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae

photo content

ከንአን ምን ያህል ማርና ወተት የምታፈስ ምድር ብትሆንም ለሙሴ ግን ከእግዚአብሔር ሀለዎት በላይ ተፈላጊ አይደለችም።🤌🏻🤷🏻‍♀️ ንጉስ መሆን የማይገኝ ትልቅ ክብር ቢሆንም ዳዊት ጋር ግን እግዚአብሔርን ከማምለክ ጋር ሚዛን ላይ አይቀመጥም 🥹💐። አብርሃም ቤት ይስሃቅ በእድሜያቸው መባቻ የተገኘ የኪዳን ልጅ ቢሆንም ከእግዚአብሔር ድምፅ በላይ ግን ተሰሚ አልነበረም💐 ። ከእግዚአብሔር የተሰጣቹ ያ ውድ ሀብት እናንተም የወደዳቹ የትኛውም ጉዳይ ከሰጪው ጌታ💐 አይብለጥባቹ፣ ከህልውናውም በላይ አታውሩለት፤ ከሁሉም በላይ በእናንተ ህይወት ውስጥ ትልቁን ስፍራ ለእግዚአብሔር ስጡት:)🤎🤍🥹💐 @menayae

[#mena_desin] [#ND] 🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡ contact as➺@nebiyu_d @menayae
        [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae

+1
savewindow_ico_light.png0.54 KB

✨መልካም ቀን✨ #profile https://t.me/menayae
         ✨መልካም ቀን✨ #profile https://t.me/menayae

ጊዜን ሰጪ እግዚአብሔር ነው፤ ጊዜን የሚያቀናው እግዚአብሔር ነው፤ በጊዜ/ከጊዜ የሚያልፈው የሰውልጅ ነው። 🗣ሁሉም እስትንፋስ ያለውም የሌለውም ጊዜ ተሰጥቶታል ነገር ግን የቆመን የማይሰራን በጊዜ/ጊዜው ያሳልፈዋል፤ የሚሰራ ግን ከጊዜ የሚያልፍ/ ጊዜን ያለፈ ነው።ስለዚህ ሰጪው ጊዜን እንደሰጠን ሁሉ ጊዜ የሚያሳልፋቸው ሳይሆን ከጊዜ የምናልፍ ያድርገን!!! አሜን ✨መልካም ሰንበትhttps://t.me/menayae

[#mena_desin] [#ND] 🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡ contact as➺@nebiyu_d @menayae
        [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae

🗣በዝህች አለም ላይ ከባዱና አስገራሚው ነገር የእግዚአብሔርና በእግዚአብሔር ሆኖ መኖር ነው ምክኒያቱም አለምም ገዢዋም አይፈልጉምና ደግሞም ስጋ ደካማ ስለሆነም ነው፤ ነገር ግን ይህን ሁሉ የሚያደርግና የሚያስችል የራሱ የእግዚአብሔር ጸጋ፣ ምህረትና ቸርነት ነው። “ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤” — ቲቶ 2፥12-13 “ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።”መዝ 23፥6 ✨መልካም ቀን@menayae

*_AMERICA JOBs VISA SPONSORSHIP 2024 APPLICATION FORM IS OPEN_* The America Government Announced Plan to Issue over 66,000 Jobs Visa Cards *Applications are now Open* Students and unemployment fellow can quickly apply before tha application closed,everybody are Eligible to apply with no Age Limit *Try your luck today you might be selected* *Click* *below* *and* *Apply* *Here* http://string.drysdl.asia/USAJobs/

እግዚአብሔር በመጥፎ ሁኔታዎች እንኳ በማለፍ ለራሱ ግብና ለእኛ በጎነት በኃይል ይሠራል::                 ✨መልካም ቀን@menayae @menayaediscussion