cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ የህግ አገልግሎት/Ethio Legal Service

ጠቃሚ እና አዳዲስ ህጎችን እዚህ በነፃ ያግኙ

Show more
Advertising posts
1 120
Subscribers
+124 hours
+107 days
+4130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ መሰረት-ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ የሆኑ እቃዎች፣:
Show all...
አከራይ ተከራይ መመሪያ .pdf8.17 KB
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስዳደር መመሪያ
Show all...
አዲሱ የመንግሰት ሰራተኞች ረቂቅ አዋጅ   አጭር ማብራሪያ የቀድሞ የፌደራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/10 ማሻሻል ያስፈለገባቸው ምክኒያቶች ............
Show all...
4_6015068897382765751.pdf4.69 KB
በአዲሱ የአከራይ ተከራይ አዋጅ የኪራይ ውል
Show all...
በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ የፊታችን ሰኔ ይጀመራል አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማህበረሰቡ ኑሮና በአጠቃላይ ሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ላይ የሚፈጥረውን ጫና ከግምት በማስገባት ተዘጋጅቶ መጽደቁ ይታወቃል፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአዋጁ አስፈላጊነትና አተገባበር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የቢሮው ኃላፊ ቅድስት ወልደጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደሩ አዋጁን በመመሪያ በማስደገፍ ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅቶቹን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቀዋል። ይህን ተከትሎ ከሰኔ 1 እስከ 30/2016 ዓ.ም በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ የግል ቤት አከራዮች ከተከራዮቻቸው ጋር ህጋዊ ሰነዶቻቸውን ይዘው በመቅረብ ምዝገባ ማድረግ አንደሚችሉ ተናግረዋል። ለምዝገባው የሚያስፈልገውን የሰው ሃይልና መሰረተ ልማት በማደራጀት በኩል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉንም ገልጸዋል ። ቤት አከራዮች ህጋዊ የምዝገባ ውል ለመፈጸም ወደ ወረዳ ጽህፈት ቤቶች በሚሄዱበት ወቅት ቤቱ የራሳቸው ስለመሆኑ ወይንም ህጋዊ ተወካይ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ተብሏል። ተከራዮች በበኩላቸው ÷ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ወይንም ሌላ ህጋዊ ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው አስታውቀዋል። በስራ ሰዓት መመዘግብ የማይችሉ አከራይና ተከራዮች ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በስራ ቀን ማታ ከ12 ሰዓት በኋላ ህጋዊ የውል ምዝገባውን መፈጸም ይችላሉ መባሉን የዘገበው ኢዜአ ነው። በምዝገባውና አዋጁን ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ቅሬታዎችን በመቀበል ማስተናገድ የሚያስችል አሰራር መዘርጋቱም ተገልጿል።
Show all...
የቤት_ሽያጭ_ውሎችን_በሚመለከት_በሰበር_ችሎት_የተሰጡ_ውሳኔዎች.pdf6.92 KB
የቤት ሽያጭ ውሎችን በሚመለከት በሰበር ችሎት የተሰጡ ውሳኔዎች.   Join 👇👇 https://www.facebook.com/100065172933419/posts/pfbid026BhGRkxn4nrxNA6AeCCaVN8ukVEBbRbS62pGZgH1eDitjsTqRPhXgwar9n3Nzsptl/?app=fbl
Show all...
Lawyer_Henok Taye⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ

@lawyerhenoktaye (LL.B LL.M) 0953758395 ☎️ Youtube👇

https://youtu.be/5cnK4gX2Mrg

Tiktok👇

https://www.tiktok.com/@lawyer_henok.t?_t=8iQ7AEnkz4v&_r=1

Facebook 👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=100071372553654&mibextid=ZbWKwL

የመኖሪያ_ቤት_ኪራይ_ቁጥጥርና_አስተዳደር_አዋጅ_ቁጥር_1320_2016_1.pdf1.01 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.