en
Feedback
የኢስላም አርበኛ📚

የኢስላም አርበኛ📚

Open in Telegram

ይህ ቻናል/ግሩፕ አላማው 👇👇 ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልሶች እና ሌሎች የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዲናዊ ነገራቶች የምንተዋወስበት ነዉ ። ❥ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ❥አንብብ ያነበብከውን ደግሞ በተግባር አሳይ። LEAVE ከማለት ይልቅ 👉 @yeislamarbegnaabotይችን ጫን በማድረግ የተሰማዎት ይፃፉልን። መወያያ ግሩፕ 👉https://t.me/yeislamarbegna

Show more
3 729
Subscribers
+124 hours
+57 days
-3930 days
Posts Archive
🌴ሆስፒታሎች በህሙማን የተሞሉ ናቸው ፤አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም ቀብሮችም በሙታኖች የተሞሉ ናቸው፤አንተ ግን ከእነሱ አይደለህም So ሁላችንም Say ❤️አልሀምዱሊላህ❤️

ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱላሂ ኸበረካቱ 1⃣እውነት 2⃣እውነት 3⃣እውነት 4⃣እውነት 5⃣እውነት 6⃣እውነት 7⃣እውነት አላሁ አዕለም🌺🌺🌺🌺

ኑኑ እንተዋወስ መልካሙ እንጋራ ዲናችን እንወቅ አለብን አደራ አሰላሙ አለኢኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ ቢስሚሏህ✍️ የእለቱ ጥያቄ✍️ _*✍🏻ትዕዛዝ  አንድ እውነት ወይም ሀሰትበሉ*_ _1️⃣🌸ውበትን ጌጣጌጥን ወደውጭ ማውጣት ከቤት ይዞ መውጣት ይሔን እስልምና አይፈቅደውም ⁉️_ _2️⃣🍫ግዴታው እሴት ልጅላይ ለጉዳይ ከቤት መውጣቷ ግድ ከሆነ ለጉዳይ ከሆነ ሸርጡ በደብ የለበሰች የተሰተረች ሁና ለባብሳ ሰውነቷን የማታሳይ ቅርጿን የማታወጣ ልብስ ግድነው ⁉️_ _3️⃣🦋ሴት ልጅ ከቤቷ ስትወጣ ፊትና ነው አደጋናት ለእራሷ ጥፋትናት ለሌላውም አደጋናት ፊትናናት ይላል⁉️_ _4️⃣🌸ኢማሙ ቲርሚዚ በሱነናቸው ላይ ምን ይላሉ ሴትልጁ አሉነብዩ ሱለላሑ አለይሒወሰለም ሁሉም አውራነው አሉ መሸፈን የተገባውነው መታየት የለበትም   አሉ⁉️_ _5️⃣🌺ነብዩ ሱለላሑ አለይሒ ወሰለም ምን አሉ አንድ ሴት ከቤቷ ስትወጣ ሸይጧን ይቀርባታል አሉ  በዚያውልክ  ወጣቱ ያው የሸይጧን ጭፍራነው ማለት ይቻላል ? _6️⃣🕊እሌላ ቤት ሲከድ ልብስ ማውለቅ ጌጥን ማውለቅ ማሳየት ተገቢ አይደለም  ፊትናነው ⁉️_ _7️⃣🌺እናታች አኢሻ ምን ይላሉ ማንኛዋም ሴት ልብሷን የምታወልቅ  ከባሏቤት ውጭ   በሷና በጌታዋ መካከል ያለውን መጋረጃ ያጠፋች ቢሆንጅ ይላሉ ነብዩ ሰለላሑ አለይሒ ወሰለም⁉️_ #ቀላል_ጥያቄ #ነው_ለመሳቸፍ #ሞክሩ

➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር

የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም    ፈጅር .........      ለፊትህ ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት  ፣  ለነፍስህ መርጊያ ናት፣             💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች        🦋 ተነሱሱሱሱ            

ያ ረብ! ላላገቡት መልካም የትዳር አጋርን ወፍቃቸው፤ ለባለትዳሮችም በፍቅርና በሰላም መኖሩን አግራላቸው። በህይወታችን፣ በጊዜያችንና በሲሳያችንም ላይ በረካህን አውርድልን።

የኔ ሴት አሚንን በይ ኢማኑ ከውስጡ ሞልቶ ፊቱ ላይ ሚያበራውን ዱንያ ከኪሱ ተርፎ ለሚስኪን የሚሰድቀውን  ልበ ሙሉ ባል ይስጥሽ መልካም ለይል

Aselamalykum werehmetullahi webereketu የዕለቱ ጥያቄወቺ መ ✅✅✅ል ✅✅✅ስ✅✅✅ 1📚​የመጀመሪያው የእስልምና ማዕዘን (ሩክን) ምንድነው? ​ሀ) ሶላት (ስግደት) ​ለ) ሸሃዳ (ምስክርነት) ​ሐ) ዘካ (ምጽዋት) ​መ) ፆም ​መልስ: ለ) ሸሃዳ (ምስክርነት)✅✅✅ 2📚🌺​ቅዱስ ቁርዓን የወረደበት የተቀደሰው ወር የትኛው ነው? ​ሀ) ሙሀረም ​ለ) ረጀብ ​ሐ) ረመዳን ​መ) ዙልሂጃ ​መልስ: ሐ) ረመዳን✅✅✅✅ 3🌺📚​በቀን ውስጥ የሚሰገዱት ግዴታ (ፈርጥ) ሶላቶች ብዛት ስንት ነው? ​ሀ) 3 ​ለ) 5 ​ሐ) 7 ​መ) 10 ​መልስ: ለ) 5✅✅✅ 4📚🌺​የነብዩ ሙሐመድ (ሱ.ዐ.ወ) እናት ማን ይባላሉ? ​ሀ) ኸዲጃ ​ለ) ዓኢሻ ​ሐ) አሚና ​መ) ፋጢማ ​መልስ: ሐ) አሚና✅✅✅ 5✅📚​በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያው ሙአዚን (አዛን አውጪ) ማን ነበሩ? ​ሀ) ቢላል ኢብኑ ረባህ ​ለ) አቡ በክር አል-ሲዲቅ ​ሐ) ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ​መ) አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ​መልስ: ሀ) ቢላል ኢብኑ ረባህ✅✅✅ 6✅📚​ከሚከተሉት ውስጥ ረጅሙ የቁርዓን ምዕራፍ (ሱራ) የትኛው ነው? ​ሀ) ሱረቱል አል-ፋቲሓ ​ለ) ሱረቱል ያሲን ​ሐ) ሱረቱል አል- በቀራህ ​መ) ሱረቱል አል-እክላስ ​መልስ: ሐ) ሱረቱል አል-በቀራህ✅✅✅ 7✅📚​ከአላህ ዘንድ ዘቡር የተሰኘው መለኮታዊ መጽሐፍ የወረደላቸው ነብይ ማን ናቸው? ​ሀ) ነብዩ ሙሳ (ዐ.ስ) ​ለ) ነብዩ ዳዉድ (ዐ.ስ) ​ሐ) ነብዩ ኢሳ (ዐ.ስ) ​መ) ነብዩ ኢብራሂም (ዐ.ስ) ​መልስ: ለ) ነብዩ ዳዉድ (ዐ.ስ)✅✅✅ 8📚🌺​ሙስሊሞች በሶላት ወቅት የሚዞሩበት ቅዱስ አቅጣጫ (ቂብላ) ወዴት ነው? ​ሀ) መስጂደል አቅሷ (ኢየሩሳሌም) ​ለ) ካዕባ (መካ) ​ሐ) መስጂደል ነበዊ (መዲና) ​መ) ካይሮ ​መልስ: ለ) ካዕባ (መካ)✅✅✅ 9📚🌺​የነብያት መጨረሻ (ካተሙል አንቢያእ) በመባል የሚታወቁት ነብይ ማን ናቸው? ​ሀ) ነብዩ አደም (ዐ.ስ) ​ለ) ነብዩ ኢብራሂም (ዐ.ስ) ​ሐ) ነብዩ ሙሐመድ (ሱ.ዐ.ወ) ​መ) ነብዩ ኑህ (ዐ.ስ) ​መልስ: ሐ) ነብዩ ሙሐመድ (ሱ.ዐ.ወ)✅✅✅ 10📚✅​የእስልምና ዘመን አቆጣጠር (ሂጅራ) የሚጀምረው ከየትኛው ታሪካዊ ክስተት ነው? ​ሀ) ነብዩ ከተወለዱበት ቀን ​ለ) ቁርዓን መውረድ የጀመረበት ቀን ​ሐ) ነብዩ ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱበት (ተጓዙበት) ቀን ​መ) መካ ከተከፈተችበት ቀን ​መልስ: ሐ) ነብዩ ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱበት (ተጓዙበት) ቀን✅✅✅

☞የነቢዩ (ﷺ) ምክር ለሴቶች! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يَا مَعْشَرَ النِّسَاءِ، تَصَدَّقْنَ، وَأَكْثِرْنَ الِاسْتِغْفَارَ، فَإِنِّي رَأَيْتُكُنَّ أَكْثَرَ أَهْلِ النَّارِ﴾ “እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ አውጡ (ምፅዋት አድርጉ)። ምህረትን መለመንም አብዙ። አብዛኛው የእሳት ሰዎች እናንተ ሆናችሁ ተመልክቼያለሁና።” እህቶቼ ሆይ አላህ ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን አሚን።🤲 ✍ ሙስሊም ዘግበውታል፡ 79✅

Aselamalykum werehmetullahi webereketu የዕለቱ ማክሰኞ ጥያቄወቺ ቢስሚላህ 1📚✍​የመጀመሪያው የእስልምና ማዕዘን (ሩክን) ምንድነው? ​ሀ) ሶላት (ስግደት) ​ለ) ሸሃዳ (ምስክርነት) ​ሐ) ዘካ (ምጽዋት) ​መ) ፆም 2📚✍​ቅዱስ ቁርዓን የወረደበት የተቀደሰው ወር የትኛው ነው? ​ሀ) ሙሀረም ​ለ) ረጀብ ​ሐ) ረመዳን ​መ) ዙልሂጃ 3📚✍​በቀን ውስጥ የሚሰገዱት ግዴታ (ፈርጥ) ሶላቶች ብዛት ስንት ነው? ​ሀ) 3 ​ለ) 5 ​ሐ) 7 ​መ) 10 4✍📚​የነብዩ ሙሐመድ (ሱ.ዐ.ወ) እናት ማን ይባላሉ? ​ሀ) ኸዲጃ ​ለ) ዓኢሻ ​ሐ) አሚና ​መ) ፋጢማ 5📚✍​በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያው ሙአዚን (አዛን አውጪ) ማን ነበሩ? ​ሀ) ቢላል ኢብኑ ረባህ ​ለ) አቡ በክር አል-ሲዲቅ ​ሐ) ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ​መ) አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ​ 6📚✍​ከሚከተሉት ውስጥ ረጅሙ የቁርዓን ምዕራፍ (ሱራ) የትኛው ነው? ​ሀ) ሱረቱል አል-ፋቲሓ ​ለ) ሱረቱል ያሲን ​ሐ) ሱረቱል አል- በቀራህ ​መ) ሱረቱል አል-እክላስ 7📚✍​ከአላህ ዘንድ ዘቡር የተሰኘው መለኮታዊ መጽሐፍ የወረደላቸው ነብይ ማን ናቸው? ​ሀ) ነብዩ ሙሳ (ዐ.ስ) ​ለ) ነብዩ ዳዉድ (ዐ.ስ) ​ሐ) ነብዩ ኢሳ(ዐ.ሰ) ​መ) ነብዩ ኢብራሂም (ዐ ሰ) 8📚✍​ሙስሊሞች በሶላት ወቅት የሚዞሩበት ቅዱስ አቅጣጫ (ቂብላ) ወዴት ነው? ​ሀ) መስጂደል አቅሷ (ኢየሩሳሌም) ​ለ) ካዕባ (መካ) ​ሐ) መስጂደል ነበዊ (መዲና) መ)ካይሮ 9📚✍​የነብያት መጨረሻ (ካተሙል አንቢያእ) በመባል የሚታወቁት ነብይ ማን ናቸው? ​ሀ) ነብዩ አደም (ዐ.ስ) ​ለ) ነብዩ ኢብራሂም (ዐ.ስ) ​ሐ) ነብዩ ሙሐመድ (ሱ ​መ) ነብዩ ኑህ (ዐ 10📚✍​የእስልምና ዘመን አቆጣጠር (ሂጅራ) የሚጀምረው ከየትኛው ታሪካዊ ክስተት ነው? ​ሀ) ነብዩ ከተወለዱበት ቀን ​ለ) ቁርዓን መውረድ የጀመረበት ቀን ​ሐ) ነብዩ ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱበት (ተጓዙበት) ቀን ​መ) መካ ከተከፈተችበት ቀን ✅✅✅✅🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋 መ ል ካ ም ተሳትፎ🕋🕋

ሙዕሚን ጌታውን ለማመስገን ምክንያት አይፈልግም ፤ ሁሌም አመስጋኝ ነው! الحمد لله! ሰባሀል ኸይር

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ " ሁል ጊዜ በየቀኑ ሱረቱል (ሙልክ) የሚቀራ ሰው "ከቀብር ቅጣት" ትከላከልለታለች።      ☘ሶሂሁል ጃሚዕ (3643)

አህባቢ እዚህ ላይ ጆይን በሉ😊

ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ፕላትፎርም ላይ ማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ! አዲስ ስራ ለሚፈልጉ፣ ስራ መቀየር ላሰቡና የተሻለ የስራ አማራጭ ለሚፈልጉ ሐላል ጆብስ ቤታቸው ነው። እንዲሁም ቀጣሪዎች የስራ ማስታወቂያቸውን በነፃ እንዲለቁበት በማሰብ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው! ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል! ቻናል👉 https://t.me/+HBtbebv7WnU1OTU0

✍️ለዛሬ ለናተ ይጠቅማል ያልናቸውን ጥያቄወች ጠይቀን ጨርሰናል በቀጣይ እስከምንገናኝ ወሰላም አለይኩም👏 🥀አሏህ ሆይ አንተ እኛ የማናየውን ታያለክ የማናቀውንም ታውቃለክ ከማናቀውም ሆነ ከማናየው መጥፎ ነገር ሁሉ በ ችሎታክ በእዝነትክ ጠብቀን  አሚንን🤲🤲 መልካም አዳር ይሁንላችሁ🌸

መልስ✅✅✅ ሱረቱ ተውባህ አንቀፅ 20 ላይ ይገኛል።

የመጨረሻ ጥያቄ ፦ በምስሉ ላይ የምንመለከተው አንቀፅ በየትኛው ሱራ ይገኛል?
የመጨረሻ ጥያቄ ፦ በምስሉ ላይ  የምንመለከተው አንቀፅ በየትኛው ሱራ ይገኛል?

መልሱ ✅ በአፍንጫው አጠገብ እንዳለፈ ዝንብ ነው ወንጀሉን የሚመለከተው ሀዲሱ በቡኻሪ 6308 ይገኛል ፦ إنَّ المُؤْمِنَ يَرَى ذُنُوبَهُ كَأنَّهُ قاعِدٌ تَحْتَ جَبَلٍ يَخافُ أن يَقَعَ عليه، وإن الفاجر يرى ذنوبه، كذبابٍ مرّ على أنفه.

ከበድ ያለ ነው ግን ሀዲሱን የሚያውቀው ካለ መልሱ

👑👑7ኛ ጥያቄ👑👑 ነብያችን ﷺ ስለ ሙስሊም ስለ ፋጅር ሲያነፃፅሩ እንዲህ ብለዋል ፦ ሙዕሚን ወንጀሉን የሚመለከተው ልክ ተራራ ስር ተቀምጦ ሊደረመስበት እንዳለ ሰው ነው ፤ ፋጅር ደግሞ ወንጀሉን እንደ ምን ይመለከተዋል ነው ያሉት?