cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ዉድ ናቸዉ 💎 النســــاء الســـلفــيــات أغلى من الزهــب الأحمر 💎

هذه القناة تعتني بنشر العلم النافع علي منهج السلف الصالح🌹 🌹ይህ ቻናል➷ የተከፈተበት አላማው ➷አሏህን በእውቀት ለመገዛት ነው ◈💎 🌹እድሁም ➷የተለያዩ አጫጭር ➷የሆኑ የተቀሩ ኪታቦችን -- 🌹ደዕዋወችን -- 🌹የተለያዩ ዉብ የሆኑግጥሞች አጫጭር ጽሁፎችን ◈💎 🔗🌹ፈተዋወችን ይተላለፍበታል 📚 https://t.me/Adaewatu_selefe

Show more
Advertising posts
827
Subscribers
+1324 hours
+437 days
+10330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
✍️"አሁን አንች ሀያእ አለኝ ብለሺ ታወሪ ይሆን አለማፈርሺ ‼️ የኛ ገጣሚ ገጥመሺ ሙተሻል በተሸዋረረ እይታሺ አትንሸባረሪ ➷አንችን ብል ዓዳብ እና ቁጥብነት አስተማሪ መጀመሪያ ምክርና ➷ሻወር ከራሴስይጀምራል ‼️ ➷ለግጥምሺ መልስ ይለሰልሻል ገጣሚዋ ‼️ በደምባራ በቀሎ ቃጭል ተጨሞሮ አለ የሀገሬ ሰዉ ሲተርት ‼️
Show all...
01:12
Video unavailableShow in Telegram
🌹በጣም  ዉብ #የሆነ ቲላዋ 🌹     🌹ተ 🛍         🌹ጋ 🛍              🌹በ 🛍                   🌹ዙ 🛍                        🌹ል 🛍                              🌹ኝ 🛍                                  🌹   💎#የምሺት_ግብዣየዉብ_የሆነቲላዋ 💎 ለእናንተ መመሪያ ከአሏህ መጣሁኝ በጣም ብዙ ደስታን እኔ ይዣለሁኝ እባካችሁ= ሰዎች =ችላ አትበሉኝ ሌላ እኮ አይደለሁም እኔ ቁርኣንነኝ በቀንም በማታገልፃችሁኑአምብቡኝ           
Show all...
23.48 MB
✍️"السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✍️"እዉነተኝነት የአማኞች ባህሪ ነዉ ጌታችን  اللهበቁርአኑ እንድህ ይለናል ‼️ قال الله تعالى ياأيها الذين اَمنو إتقوا الله  وكُونوا مٕعَ الصـاديقنَ  التوبة ١١٩ 💎 ➷"እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ "አሏህን ፍሩ ከእዉነተኞችም ጋር ሁኑ ይላል 🍃 ➷#እዉነት አማኞች ወደ መልካም ስራ ወደ ጀነት የሚጓዙበት ➷#ትልቅ መሳሪያ ድልድይ መስመር ነዉ 💎 ✍️"عبد الله بن مسعود قال رسول الله صلى الله عليه وسلم عليكم باِصِّدق ---رواه الترمزي // ዓብደሏህ ኢብኑ መስዑስድ በዘገገቡት ሀድስ የአሏህ መልእክተኛ የእዉነታን ነገር አደራችሁን ➷#እዉነትን መናገር የአሏህና የመልእክተኛዉ አደራ ነዉ // ✍️"ዉድና የተከበራችሁ ሰለፍያ ወንድሞቼና እህቶቼ  እንደሚታወቀዉ በኡስታዝ  አቡ ዓብድል ፈታህ ሙሀመድ ሱሩር እና በእኔ እህታችሁ  በኡሙ ዓብደረህማን ዛህራ መካከል የተፈጠረ ፀብ እንደ ነበረ የቅርብ ጊዜያቶች ትዉስታ ነዉ // ✍️"ነገር ግን በተሳሳታ መረጃ እንድሁም ከራሴ ስሜት መነሳት  ኡስታዛችንን ሙሀመድ ሱርን ሀፊዘሁሏህ ➷"ድምር አልፌበትና ዞልሜዋለሁ ነገር ግን ከስህተቴ ተፀፀቼ ወደጌታየ ተመልሻለሁ ‼️ ➷#እንድሁም በወንድሞችና በእህቶች ፊት ይቅርታም ጠይቄ አፈዉቱ ብሎኛል //የሰዉ ልጅ የማይሳሳት  የለም በላጩ ከስህተቱ አዉቆ መመለሱ ነዉ  ‼️ ✍️"እናም የማሳስባችሁ ነገር ቢኖረኝ ኡስታዝ አቡ ዓብድል   ፈታህ ሙሀመድ ሱሩር እንደተባለዉ አይደለም    በፍፁም ✍️ አይደለምም ኢጃዛ ቤት ሴቶችን ሰብስቦ ከአንድ እህት #4000 ሺ ሪያል ➷እየተቀበለ   ከጠለብ ቤት  እያስጠፋ   ይገኛል  ብለዉ   የዉሸት ቋትና የጥላቻ ንግግራቸዉን እየነዙ ይገኛል  ወላሂ እሱ ከዚህ  ተግባር    ፈፅሞ የራቀ ንፁህሰዉ ነዉ   ‼️ ➷#ኡስታዛችን ነዉ   እህት ወንድሞች  የተረጋገጠ መረጃ    ሳይኖራችሁ ስሙን ለማጥፋት      አትሩጡ አሏህን    እንፍራ ➷#ሴቶች   በራሳቸዉ የግል አመለካከታቸዉ   ከአደራቤት እየወጡ ጠፍተዉ ሲያበቁ ወደ   መሀመድ ሱሩር ያስጠጋሉ  ‼️ ➷#ተዉ አሏህን ፍሩ ሞት➷ አለ ትሞታላችሁ አይዞሺ ያሉ ሁሉ አያሥጥልሺም በአንች ነፍስ ላይ   አይዞሺ ያለሺ  ሁሉ አይጠየቅልሺ ‼️ ✍️"ከአሁን ቡኋላ በየትኛዉም አቅጣምሆነ ሚድያ ስለ ኡስታዝ ሙሀመድ  ሱሩር  የዉሸትእና የጥላቻ   ንግግሮች ቢነሸሩ  እኔ  ተጠያቂ  አይለሁም ሙሉ በሙሉ ከዚህ ተግባሬ ወደጌታየ ተመልሻለሁ አልሀምዱሊላህ ✍️"እህታችሁ ኡሙ ዓብደረህማን ኸይር ፈላጊዋ // https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Show all...
የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ዉድ ናቸዉ 💎 النســــاء الســـلفــيــات أغلى من الزهــب الأحمر 💎

هذه القناة تعتني بنشر العلم النافع علي منهج السلف الصالح🌹 🌹ይህ ቻናል➷ የተከፈተበት አላማው ➷አሏህን በእውቀት ለመገዛት ነው ◈💎 🌹እድሁም ➷የተለያዩ አጫጭር ➷የሆኑ የተቀሩ ኪታቦችን -- 🌹ደዕዋወችን -- 🌹የተለያዩ ዉብ የሆኑግጥሞች አጫጭር ጽሁፎችን ◈💎 🔗🌹ፈተዋወችን ይተላለፍበታል 📚

https://t.me/Adaewatu_selefe

✍️ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته           ̄ ̄ ̄ ̄ተውበት ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ 🔵➷ ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን እንድህ ይላሉ :- يقول ‏العلامة صالح الفوزان حفظه الله: ‏«انظروا إلى سعة فضل الله أنهم عصوا الله وخالفوا أمره لكن لما تابوا تاب الله عليه وأحبهم» ‏[أسباب محبة الله للعبد] ➷"የአሏህን ትሩፋትና ➷ቸርነት ተመልከቱ ፤ አላህን አመፁት ➷ከትእዛዙም አፈነገጡ ፤ ነገር ግን ሲመለሱ ሲፀፀቱ ➷አላህ ምህረቱን ለገሳቸው  ➷#ወደዳቸውም ። " ነብዩም (صلى الله عليه وسلم) እንድህ ሲሉ ተመላሽን አሞግሰዋል كل بني آدم خطاء وخير الخطائين التوابين. ➷የሰው ልጆች ሁሉ ➷ተሳሳቾች ናቸው ከተሳሳቾች ሁሉ ➷መልካሙና ጥሩው ግን ተመላሾቹ ናቸው።  " 🔵✍ በተሳሳተ መረጃና ከራሴ ስሜት የተነሳ ኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩርን ➷#ስለበደልኩት አውፍ እንድለኝ በጠየኩት መሠረት ጥያቄየን በመቀበሉና ይቅር ስላለኝ አላህ መልካም ምንዳ ይክፈለው ። በተጨማሪም ከዚህ ተግባሬ ተውበት በማድረግ ወደ ጌታየ ተመልሻለሁ ። ✍️"ከአሁን ቡኋላ በየትኛዉም አቅጣጫም ሆነ ሚድያ ስለ ኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር የዉሸት እና የጥላቻ ንግግሮች ቢነሸሩ እኔ ተጠያቂ አይደለሁም ሙሉ በመሉ ከዚህ ተግባሬ ተመልሻለሁ الحمد لله رَبَّ لعالمين ✍️ ከእህታችሁ ኡሙ አብዲረህማን / ZE-- https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Show all...
የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ዉድ ናቸዉ 💎 النســــاء الســـلفــيــات أغلى من الزهــب الأحمر 💎

هذه القناة تعتني بنشر العلم النافع علي منهج السلف الصالح🌹 🌹ይህ ቻናል➷ የተከፈተበት አላማው ➷አሏህን በእውቀት ለመገዛት ነው ◈💎 🌹እድሁም ➷የተለያዩ አጫጭር ➷የሆኑ የተቀሩ ኪታቦችን -- 🌹ደዕዋወችን -- 🌹የተለያዩ ዉብ የሆኑግጥሞች አጫጭር ጽሁፎችን ◈💎 🔗🌹ፈተዋወችን ይተላለፍበታል 📚

https://t.me/Adaewatu_selefe

Photo unavailableShow in Telegram
➷# ወሬ አዋሳጆች ➷የብዙዎችን እረፍትና # ደስታ ቀሚዎች ናቸው ➷#ደስታችሁን እንዲቀሟችሁ #አትፍቀዱላቸው ‼️ ➷በተለይ በተለይ ➷#አሁን ባለንበት ዘመን ‼️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
➷ጌታችን አላህ ቆጥረን ➷የማንዘልቃቸውን ጸጋዎች ለግሶናል  ➷ከጸጋዎቹም ትልቁና ዋናው ➷እስልምናችን ነው🌹 ➷ጌታችን ሆይ በጧትም ➷በማታም ተገቢ ምስጋና እና ውዳሴ ይገባህ 💎 https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Show all...
مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّم 👉 ሐቅን መቀበል 👉 ኢማሙ ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይሉናል :- (( من لم يقبل الحق أبتلاه الله بقبول الباطل )) مجموع الفتاوى «ሐቅን ያልተቀበለ ሰው አሏህ ባጢልን በመቀበል ላይ ይፈትነዋል» 👉 ኢማሙ ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይሉሃል:- «من عُرض عليه حقٌ فرده فلم يقبله، عُوقب بفساد قلبه وعقله ورأيه» مفتاح دار السعادة [1/160 « ሀቅ ቀርቦለት የመለሰ ያልተቀበለው ሰው ይቀጣል በአእምሮው ፣ በአቅሉና በአመለካከቱ በመበላሸት » 👉 ኢማሙ አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይሉሃል:- « طالب الحق يكفيه دليل , وصاحب الهوى لا يكفيه ألف دليل , الجاهل يعلم , وصاحب الهوى ليس لنا عليه سبيل » « ሐቅ ፈላጊ አንድ መስረጃ ይበቀዋል፤ስሜቱን ተከታይ ግን አንድ ሺ መስረጃ አይበቃዉም። ጃሂል ይማራል/ ያስተምሩታል የስሜት ባለቤቶች ግን ምንም ወደሱ መንገድ የለንም » https://t.me/deawaselefyah_behabesha
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.