cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Amhara community United Kingdom

Build and maintain a strong Amhara community that provide support among each other during good or bad times.To organize social events, trips and workshops that encourages social activities to prevent isolation or loneliness from Amhara community.

Show more
Advertising posts
307
Subscribers
-124 hours
No data7 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
የአማራ ህልውና ትግል ላይ ያሉ እውነታዎች!!!

ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) እሱባለው ጫኔ የአማራ ህልውና ትግል ላይ ያሉ እውነታዎች!!! ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) 00447591124741. [email protected] http://www.youtube.com/@mammamedia2802

https://www.facebook.com/Mammamhara/

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

የአማራ ፋኖ በጎጃም የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ በክ/ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ መቶ አለቃ ይንገስ ብርሀኑ  ፊት አውራሪነት በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ደጋማ ሰንሰለታማ ተራራዎች ላይ ከፍተኛ ጀብድ ፈፅመዋል  ከእስላሞ እነጀንበር ወጥነሽ በርላይ ተራራዎች ላይ የተዘረጋው አደገኛ የጠላት ምሽግ  በሜካንይዝድ የታጀበ አሰላለፍን ቢጠቀምም ነበልባል የአባይ ሸለቆ የኮማንዶ አባላትን ጨምሮ ተፋላሚ ጀብደኛ ተዋጊዎችን ያስጨነቀ አነበረም    አነጋጉ 12:00 የጀመረው መፋጠጥ  ወደ ውጊያ ተቀይሮ ታላቁ ብርጌዳችን ለ37ኛ ጊዜ ፊትለፊት በመፋለም ክንደ ብርቱነቱን በማስመስከር እስከ አፍንጫው የታጠቀውን ጠላት አብረክርከውታል አነጋጉ ላይ የተጀመረው ውጊያ በአባይ ሸለቆ ብርጌድ ከፍተኛ ድል አድራጊነት ሲቀጥል ዝቅተኛ ቦታዎችን ከለላ በማድረግ ከተራራ አናት ላይ በእብሪት የተወጠረወን ጠላት ቆረጣ በማድረግ ቁልቁል እንዲምዘገዘግ አድርገዋል የፋኖ ኮማንዶ የአውደ ውጊያ ስልት መመከት ያቃተው የፋሽሽቱ ሰራዊት የመሸገባቸውን ከፍተኛ ተራሮችን ነቅሎ የወጣው ከሁለት ስዓት ውጊያ በኋላ  ነበር የጠመደውን ዲሽቃ ሞርተር ተሸክሞ አስክሬን እየገተተ ወደ ኋላ በማፈግፈግ 4ኪ.ሜ እርቀት ድረስ ያለ እረፍት እያባረሩ ጠላትን ከጎን እየመቱ የአብይ አህመድ ፈርጣጭ ኃይል ሲያርመሰምሱት ውለዋል            ከተራራማ ቦታዎች የፈረጠጠው ገዳይ ቡድን በርላይ ጨፈጨፍ በመመሸግ እራሱን ሊከላከል ቢሞክርም በቆርሽ  በኩል በተደረገ የቆረጣ ማጥቃት በርላይን ለቆ አቡነ አቢብ ቤተ ክርስቲያን ቢመሽግም ነበልባል የአባይ ሸለቆ ብርጌድ ፋኖዎች ተከታትለው አከርካሪውን መተው አሳደውታል በሌላ አቅጣጫ ድቦ ከተማ የመሸገውን ጠላት ካምፕ ድረስ በመዝለቅ  ከፍተኛ ምት ያደረሰበት የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር  ወታደራዊ አዛዥ ይዟቸው የገባው የተመረጡ መች ኃይሎች ጋር በተወሰደ ድንገተኛ ማጥቃት በርካታ የአገዛዙ ቡችሎች ሚኒሻና ፖሊስ  ተደምስሰዋል  የበረሀ መብረቅ ሁነው ድቦ መሀል ከተማ ዱብ ያሉት ተወርዋሪ ፋኖዎች ግዳጃቸውን በሚገባ ተወጠዋል በተለያዩ የእነብሴ ሳር ምድር አካባቢዎች ለ11:00 ስዓታትን የፈጀው ህልህ አስጨራሽ ውጊያ በአባይ ሸለቆ ብርጌድ ድል አድራጊነት ሲተናነቅ ጠላት የመሸገባቸውን ሶስት የተለያዩ ምሽጎችን በመቆጣጠር ወደ መርጡለ ማርያም ከተማ እየገሰገስን እንገኛለን   ጠላት ከሳምንት በፊት ከጦላይ ማሰልጠኛ ለሶስት ሳምንት በማሰልጠን ያመጣቸው ታዳጊ ህፃናት በአገዛዙ የአብይ አህመድ  ጭካኔ ለወንበር ማስጠበቂያ ከተለያዩ ኦሮሚያ አካባቢ ታፍሰው ህይወታቸውን ያለ አግባብ ገብረዋል   የአባይ ሸለቆ ብርጌድ የእነብሴ ተራራማ ምሽጎችን በመሰባበር ጠላትን ለ37 ጊዜ የተዋደቀው የጎጃም ካሴናው ብርጌድ ያለ ምንም ጉዳት ጠላትን አንገት አስደፍቶ የጠላት ሀይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ዶማ እንዲከዘን አድርጓል።ጠላት በደረሰበት ምት ድንጋጤ ውስጥ በመግባቱ ከግንደወይን ከተማ ተጨማሪ ኃይል ያስጠጋ ቢሆንም ተጋድሏችን ተጠናክሮ  የሚቀጥል በመሆኑ ህዝባችን ያለ ምንም መዘናጋት ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጠል በዚህ አጋጣሚ እናሳስባለን ። የአማራ ፋኖ በጎጃም የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ለአለፉት 3ሳምንታት ጠላትን እያናጠሉ የመምታት ኦፕሬሽን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን  በቀጣይ ለሚደረጉ ከፍተኛ ግዳጆች ድጋፎች ተጠናክረው እንዲቀጡሉ እናሳስባለን።   አሸናፊነት የአባቶቻችን ውርስ ነው ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት ይሁነ                                             ሐምሌ 04_2016 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ባየ ደስታ Ashara Media
Show all...
Show all...
TikTok · Esu

Check out Esu’s video.

Show all...
" የወለጋ አማሮችን አገዛዙ እየጨፈጨፋቸው መሆኑን እና የፋኖ መሪዎችን በሰርጎገቦች የማጥቃት እቅዱ መክሸፉ " ከውስጥ አዋቂዎች መረዳት ተችሏል።

ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) እሱባለው ጫኔ " የወለጋ አማሮችን አገዛዙ እየጨፈጨፋቸው መሆኑን እና የፋኖ መሪዎችን በሰርጎገቦች የማጥቃት እቅዱ መክሸፉ " ከውስጥ አዋቂዎች መረዳት ተችሏል። ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) 00447591124741. [email protected] http://www.youtube.com/@mammamedia2802

https://www.facebook.com/Mammamhara/

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

Show all...
ከደብረ ዘይት አየር ሃይል የተነሳ L-100 የተባለ የወታደራዊ አውሮፕላን መመታቱ ተገለፀ!!!

Show all...
ድርድር ስንል ምን ማለታችን ነው? ከማን  ጋር ? ለምን? መቼ ? እንዴት ?

ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) እሱባለው ጫኔ ድርድር ስንል ምን ማለታችን ነው? ከማን  ጋር ? ለምን? መቼ ? እንዴት ? ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) 00447591124741. [email protected] http://www.youtube.com/@mammamedia2802

https://www.facebook.com/Mammamhara/

ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.