cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Atlas College Wolkite campus

College information set

Show more
Advertising posts
1 451
Subscribers
+124 hours
+17 days
+630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቀን፡ 03-09-2016 ዓ.ም ለዲግሪ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ፡ ለኮሌጁ summit የሚታደርጉት Research ሁለት copy መሆኑን እየገለፅን ለኮሌጁ ከማስገባታችሁ በፍት አድቫይዘራቹን ማስፈረም እንዳለባችሁ ማሳሰብ እንፈልጋለን ፡፡ ኮሌጁ !
Show all...
ቀን፡ 3-9-2016 ዓ.ም ማስተካከያ ለአንደኛ ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዓመት የዲግሪ ፕሮግራም የርቀት (Distance )ተማሪዎች በሙሉ ፡- ጉዳዩ፡ የሦስተኛ semester የምዝገባ ቀን ን ይመለከታል ከላይ በተገለፀው መሠረት የእናንተ የምዝገባ ቀናት ሀሙስ የግንቦት 01-9-2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 10-9-2016 ዓ.ም እንደሆነ ከዚህ ቀደም ባወጣነው ማስታወቂያ  ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሀሙስ ቀኑን ሙሉ ምንም አይነት  አገልግሎት መስጠት ስለማንችል ግንቦት   05-9-2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 12-9-2016 ዓ.ም እንዲትመዘገቡ በአክብሮት ማሳወቅ እንፈልጋለን ፡፡              ከኮሌጁ ሬጂስትራር ቢሮ !!!
Show all...
ለአዲስ አበባ (6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ) ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጭር መረጃ 📄የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም ይሰጣል(ፈተናው የ8ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል) 📄የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ  12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!(ፈተናው የ6ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል) 📄የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በአዲስ አበባ   በበይነ መረብ (Online) ብቻ በተመረጡ ት/ቤቶች ይሰጣል:: 📄የ12ኛ ክፍል(Social )ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም በተመረጡ ት/ቤቶች  ይሰጣል:: (ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ ክፍል  በነባሩ ስርዓተ ት/ት(ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ) እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት እንዲሁም ኢኮኖሚክስ በአዲሱ ስርዓተ ት/ት  ይሸፍናል 📄የ12ኛ ክፍል(ተፈጥሮ ሳይንስl)ፈተና ከሐምሌ  9-11/2016 ዓ/ም በተመረጡ ት/ቤቶች   የሚሰጥ   ይሆናል(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ ስርዓተ ት/ት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት ይሸፍናል 📄ተማሪዎች ይህንን መረጃ መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት አንድታረጉ:: ትምህርት ሚኒስቴ
Show all...
Ministry Of Education

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads»

https://telega.io/c/Tmhrt_minister

or @MoeAds_bot

ለአዲስ አበባ (6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ) ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጭር መረጃ 📄የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም ይሰጣል(ፈተናው የ8ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል) 📄የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ  12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!(ፈተናው የ6ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል) 📄የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በአዲስ አበባ   በበይነ መረብ (Online) ብቻ በተመረጡ ት/ቤቶች ይሰጣል:: 📄የ12ኛ ክፍል(Social )ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም በተመረጡ ት/ቤቶች  ይሰጣል:: (ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ ክፍል  በነባሩ ስርዓተ ት/ት(ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ) እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት እንዲሁም ኢኮኖሚክስ በአዲሱ ስርዓተ ት/ት  ይሸፍናል 📄የ12ኛ ክፍል(ተፈጥሮ ሳይንስl)ፈተና ከሐምሌ  9-11/2016 ዓ/ም በተመረጡ ት/ቤቶች   የሚሰጥ   ይሆናል(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ ስርዓተ ት/ት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት ይሸፍናል 📄ተማሪዎች ይህንን መረጃ መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት አንድታረጉ:: ትምህርት ሚኒስቴር
Show all...
Ministry Of Education

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads»

https://telega.io/c/Tmhrt_minister

or @MoeAds_bot

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
Show all...
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5  ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ  9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ  6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
Show all...
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።
Show all...
በ2016 በጀት ዓመት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ ዬምዘና ማዕከላት  ተመዝነው ብቁ የሆኑና ለብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ የወሰዱ ተመዛኞችን መረጃ ትክክለኛነት ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት እየገባችሁ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። http://www.cersocaa.gov.et
Show all...
ሚያዝያ 11/2016 የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር  ዶ/ር አብይ አህመድ ከመላው የጉራጌ ህዝብ ጋር  ለመወያየት ነገ ቅዳሜ 12/08/2016 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወደ ሆነችው ወልቂጤ ከተማ ይመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። የጉራጌ ማህበረሰብ በሚኖርበት  ቦታ ሁሉ አብሮ እና ተቻችሎ በሰላም መኖር የሚችል  ታታሪና ስራ ወዳድ ብቻም ሳይሆን አኩሪ የሆነ   የእንግዳ አቀባበል ባህል አለው። ይህንን አርአያነት ያለው የእንግዳ አቀባበል ባህሉ ይበልጥ ደምቆ በሚያሳይ መልኩ  አክባሪው የሆነውን መሪው ለመቀበል ሁሉም በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል።
Show all...