en
Feedback
ጉራጊኛ ሙዚቃ gurage music

ጉራጊኛ ሙዚቃ gurage music

Open in Telegram

እዚ ቻናል ውስጥ ምርጥ ምርጥ ጉራጊኛዎችን ያገኛሉ ቆየት ያሉ እንዲሁም አዳዲስ ጉራጊኛዎችን እንለቃለን

Show more
9 156
Subscribers
No data24 hours
-407 days
-6530 days
Posts Archive
የድምፁ ኳሊቲ ከፍ አድርገን አቀናብረነዋል https://youtu.be/It-fm9lhXsY?feature=shared

https://youtube.com/@zerma590?si=kQE2QsCtY6yVLuTb https://youtube.com/@zerma590?si=kQE2QsCtY6yVLuTb ዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራክብ አድርጋችሁ
https://youtube.com/@zerma590?si=kQE2QsCtY6yVLuTb https://youtube.com/@zerma590?si=kQE2QsCtY6yVLuTb ዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራክብ አድርጋችሁዋል ? እንግዲያውስ ካላደረጋችሁ አድርጉ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ ጉራጊኛ ሙዚቃዎችን ታገኛላችሁ

እስቲ ይታገሱን ምትወዷት

እስቲ አረፋ ሚሄድ ላይክ

አገርህን አልማ ተነስ ይሉሀል? ታድያ በምን እናልማ ብለህ ጠይቅ አይምሮህ ወደ ብር አይሂድ አገር በብር ብቻ ሳይሆን በጉልበትም ትለማለች የመዋጮ ልማት ሲበዛ የትም አይደርስም አባትህን ያንተ እጅ አታስለምደው እንደ ድሮው ሰርቶ ይብላ እናትህን አቅም ካላት ገበያ ሄዳ ትነግድ ትሸምት መንቀሳቀሱ ለስዋም ይጠቅናታል የስዋ ገበያ መውጣት ብዙ በር ይከፍታል የአባትህ አምራች መሆን ብዙ ነገሬችን መስመር ይቀይራል ልማት ከዚህ ይጀምራል አሁን አሁን ቸሀ መስመር ብዙ ነገር ደብዝዞዋል መሬታቸው ባዶ ሆኖ አመቱን ይሻገራል ግዴለም ቤተሰቦቻችሁ ይስሩ ግዴላችሁም ጥቅሙ ለነሱ ነው አለሁላችሁ እያላችሁ እንዲኮተኩቱ አድርጉ ጓሮ ባዶ አይሁን ድሮ ልጆች ሳለን እንደ ነበረው ጓሮ ይሙላ ያፍራ ከሱም ይጠቀሙ ቤተሰቦቻችሁ ለጨው ካልሆነ ገበያ አይውጡ መሬቱ ከጨው ሌላ ማያፈራው ነገር የለም @guragemusic1