en
Feedback
AGARO DISH📡

AGARO DISH📡

Open in Telegram

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉 ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ ✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች ✔ አዳዲስ Software 🔥 🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍 Telegram👉 @agarodishinfo Fb👉 fb.me/agarodishinfo Tell.📲+251910057393 📲+251938095912 For any Question 👉 @John_Dish

Show more
Ethiopia11 838The category is not specified
1 559
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🔥 አዲሶቹ የኳስ ቻናል በYhasat በኩል🔥 በተለይ ቫርዚሽ ከማይገባበት ቦታ ላላችሁ እና ኢንተርኔት የማይሠራበት ቦታ ያላችሁ ሰዎች ወሳኝ ቻናል ነው ቫርዚሽ ባለበት አቅጣጫ ያሉትን ( Blinter sat 51.5 ላይ )  እነዚህ ሁለት ቻናሎች 👇👇 🖥️24H SPORT 1HD 🖥️24H SPORT 2HD Frq 11077 hor/ver 02500 እነዚህ  ቻናሎች ፦ 🏴እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ 🇪🇺ሻንፒዮንስ ሊግ 🇪🇺ኢሮፓ ሊግ 🇪🇸ስፔን ላሊጋ 🇩🇪ቡንደስ ሊጋ 🇨🇵ሊግ ONE እና ሌሎች ብዙ ሊጎችን ፅድት አድረገው ያስተላልፋሉ ✅ የራሱ መክፈቻ ሰርቨር አለው ✅ ኢንተርኔት አይፈልግም  ✅LEG Pro Iron ላይ ብቻ ነው ለጊዜው የሚሰራው ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን @Ju_admin 0910057393

ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የሻንዮንስሊግ ጨዋታዎች በተለያዩ ቻናሎች Asian Champions League. 3፡00 Al Nassr 🆚 Al Duhai 🖥️TV VARZISHE 🖥️SPORT 3HD 1:45 Ga
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የሻንዮንስሊግ ጨዋታዎች በተለያዩ ቻናሎች Asian Champions League. 3፡00 Al Nassr 🆚 Al Duhai 🖥️TV VARZISHE 🖥️SPORT 3HD 1:45 Galatasaray🆚 Bayern München 🖥️5 LIVE (በamos ) 4:00 Sevilla 🆚 Arsenal 🖥️5 STAR (በamos ) 🖥️FOOTBALL HD 4:00 Manchester United🆚 København 🖥️5 PLUS (በamos) @UMER4K

አሁን ሴሪአ በSPORT TOGO 1HD ሳውዲ ሊግ በSPORT 3HD ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች AMOSን ብታሰሩ ከየትኛው ሳተላይት ተጠቃሚ ትሆናላችው
+1
አሁን ሴሪአ በSPORT TOGO 1HD ሳውዲ ሊግ በSPORT 3HD ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች AMOSን ብታሰሩ ከየትኛው ሳተላይት ተጠቃሚ ትሆናላችው

🔥🔥🔥Boom Boom🔥🔥 🔥 አዲስ ቻናል በAMOS 4W ✅SPORT TOGO 1HD የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ በHD ኳሊቲ የሚያሳይ ጥሩ ቻናል ገብቷል ▶️10971 Ver 30000 Serch አርጉት
+1
🔥🔥🔥Boom Boom🔥🔥 🔥 አዲስ ቻናል በAMOS 4W ✅SPORT TOGO 1HD የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ በHD ኳሊቲ የሚያሳይ ጥሩ ቻናል ገብቷል ▶️10971 Ver 30000 Serch አርጉት @Umer4K በሙከራ ላይ ያለ ቻናል ነው

Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam መግዛት ለምትፈልጉ 🎁 Gshare የ 6 ወር>> 500 birr 🎁 Super Bolt Iks የ6 ወር>> 500birr 🎁 Gshare የ1ዓመት 800Birr 🎁 Super Bolt Iks የ1 ዓመት 800Birr 🎁Funcam & Apollo 1 አመት> 950birr 🎁Funcam ብቻ የ1 ዓመት>>> 900birr ንግድ ባንክ User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR Acc. No. 1000372973599 Tele Birr: 0910057393 ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ        በ 👉 @Ju_admin ወይም👉 @John_dish ይላኩልን ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን G-Share ከእኔ ገዝታችሁ ሬሲቨሩ ቢበላሽ ወይም Restore ቢደረግ የገዛችሁትን ኮድ ድጋሚ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ!! አምናችሁ ስለምትልኩልን እናመሰግናለን🙏🙏 ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 @John_dish👈ያናግሩን 📞 +251938095912

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከነገ ጠዋት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል። ተፈታኞች ከነገ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ጀምሮ ፡- • በዌብ ሳይት https://ea
+1
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከነገ ጠዋት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል። ተፈታኞች ከነገ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ጀምሮ ፡- • በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም • በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል። @breakthecurse

መረጃ KANA TV ቃና ቲቪ በፊት ያሰራጭበት የነበረውን ሲምቦል ሬት ወደ 45000 ቀይሯል። በፊት የነበረው ትራንስፖንደር:- 🔎11545 H 30000 አዲስ የተቀየረው ትራንስፖንደር 🔎11545 H
መረጃ KANA TV ቃና ቲቪ በፊት ያሰራጭበት የነበረውን ሲምቦል ሬት ወደ 45000 ቀይሯል። በፊት የነበረው ትራንስፖንደር:- 🔎11545 H 30000 አዲስ የተቀየረው ትራንስፖንደር 🔎11545 H 450000

የYOUTUBE ቻናሌን Subscribe ያድርጉልኝ በቅርቡ በአሪፍ አሪፍ አስተማሪ ቪዲዎች እመጣለሁ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ🙏🙏🙏 👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCsN1pLlVDTf0AIwzbIFjrUg

UCL እለት ማክሰኞ ✅ ✅MAN CITY 4:00 CRVENA ✅MILAN 4: 00 NEWCASTLE እና ✅PSG 4: 00 B DORTMUND Live on 5 Plus HD (amos ) ✅BARCELONA 4:
UCL እለት ማክሰኞ ✅ ✅MAN CITY 4:00 CRVENA ✅MILAN 4: 00 NEWCASTLE እና ✅PSG 4: 00 B DORTMUND Live on 5 Plus HD (amos ) ✅BARCELONA 4: 00 ANTWERP Live on 5star (amos ) ✅YOUNG BOYS 4: 00 RB LEIPZIG Live on 5live (amos ) ✅LAZIO 4: 00 ATLIETICO ✅FEYENOORD 4 :00 CELTIC ከላይ የጠቀስኳቸውን 3 ጨዋታዎች amos ላይ የሚታዩ ይሆናሉ በተጨማሪም TV VARZISHE እና fዐዐTBALL HD ሌሎችን ጨዋታዎች የሚያሳዩ ይሆናል ለረዕቡ ከሚደረጉ ጨዋታዎች ተጠባቂው ማንቺስተር ዩናይትድ ከ ባየር ሙኒክ የሚያደረጉት ፊልሚያ amos ለምትጠቀሙ በ4K ቻናል ብቻ ይተላለፋል ( ቲቪ ቫርዚሽ እና football HDም ያስተላለፉታል

የዕለተ ቅዳሜ የኳስ ጨዋታዎች ዝርዝር 8:30 Wolverhampton🆚Liverpool Live on SPORT 1SD 11:00 Manchester United 🆚 Brighton Live on SPORT 2HD 11:00 West Ham 🆚Manchester City Live on SPORT 4HD 11:00 Tottenham 🆚 Sheffield United Live on SPORT 1SD 1:30 Newcastle United🆚 Brentford Live on SPORT 1SD @agarodishinfo

Funcam,Gshare ከፈለጉ Contact us @John_dish 0910057393

180CM ሰሀን አለኝ ሚገዛ ካለ ያናግረኝ

Funcam,Gshare መግዛት ለምትፈልጉ አናግሩኝ ለባለሙያ አስተያየት አለን 👉 @Ju_admin 👉 @John_Dish

ነገ የሚደረግ ተጠባቂ ጨዋታ 🔛 🏆 የኮሚኒቲ ሺልድ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆 💧ማንችስተር ሲቲ 🆚 አርሰናል ❤️‍🔥 የጨዋታ ቀን ፦ 📅 | እሁድ የጨዋታ ሰአት ፦⌚️| ምሽት 12 ሰአት የጨዋታ ሜዳ
ነገ የሚደረግ ተጠባቂ ጨዋታ 🔛 🏆 የኮሚኒቲ ሺልድ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆 💧ማንችስተር ሲቲ 🆚 አርሰናል ❤️‍🔥 የጨዋታ ቀን ፦ 📅 | እሁድ የጨዋታ ሰአት ፦⌚️|  ምሽት 12 ሰአት የጨዋታ ሜዳ ፦ 🏟️ |  ዌምብሌይ ስታድየም በነፃ የሚተላለፍበት ሳተላይት 📡 AMOS 4w የቻናል ስም SPORT 1SD frq 11474 ver 27500 ሌላ የወዳጅነት ጨዋታ በአልትራፎርድ MAN UN vs A. BEILBAO Live on Sport 3HD ይህንን ጨዋታ ለማየት Server ካለቀባችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ ሁሉንም ስርቨሮች አቅርበናል @UMER4k

photo content

ቴሌግራም Block ተደርጓል VPN መጠየቅ ጀምሯል - ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች (ፌስቡክ) VPN አይጠይቅም። - ይህ የተደረገው ከ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጀመር ጋር ተያይዞ እንደሆነ ይገመታል።
ቴሌግራም Block ተደርጓል VPN መጠየቅ ጀምሯል - ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች (ፌስቡክ) VPN አይጠይቅም። - ይህ የተደረገው ከ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጀመር ጋር ተያይዞ እንደሆነ ይገመታል።

የYOUTUBE ቻናሌን Subscribe ያድርጉልኝ በቅርቡ በአሪፍ አሪፍ አስተማሪ ቪዲዎች እመጣለሁ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ🙏🙏🙏 👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCsN1pLlVDTf0AIwzbIFjrUg ቲክቶክ👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMYVStJ7y

Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam መግዛት ለምትፈልጉ 🎁 Gshare የ 6 ወር>> 350 birr 🎁 Super Bolt Iks የ6 ወር>> 350birr 🎁 Gshare የ1ዓመት 650Birr 🎁 Super Bolt Iks የ1 ዓመት 650Birr 🎁Funcam & Apollo 1 አመት> 850birr 🎁Funcam ብቻ የ1 ዓመት>>> 800birr ንግድ ባንክ User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR Acc. No. 1000372973599 ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ        በ 👉 @Ju_admin ወይም👉 @John_dish ይላኩልን ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን G-Share ከእኔ ገዝታችሁ ሬሲቨሩ ቢበላሽ ወይም Restore ቢደረግ የገዛችሁትን ኮድ ድጋሚ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ!! አምናችሁ ስለምትልኩልን እናመሰግናለን🙏🙏 ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 @John_dish👈ያናግሩን 📞 +251938095912

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 02:30 | ቼልሲ ከ በርንማውዝ 05:00 | ማን ዩናይትድ ከ ኖቲንግሀም Live on amos
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 02:30 | ቼልሲ ከ በርንማውዝ 05:00 | ማን ዩናይትድ ከ ኖቲንግሀም Live on amos