en
Feedback
ONE LOVE ONE HEART♥😍😍😘♥❤️

ONE LOVE ONE HEART♥😍😍😘♥❤️

Open in Telegram

እንኳን ወደ አንድ ፍቅር አንድ ልብ ወደ ተሰኘው ቻናላችን በሠላም መጡ እናም መረዳዳት ቢኖር ሁሉም ቢተባበር 100kይደርስ ነበር 🎤Hሀበሻman- ግጥም በዜማ -አጫጭር ታሪኮች -ቆየት ና በቅርብ የተለቀቁ 🎼 ሙዚቃ @azgocui አስተያየት ከለ crater by @hilu13

Show more
Ethiopia18 078The category is not specified
701
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Anyone who need Instagram followers @xuni12_12 dm in telegram or 👇👇👇 In ig account    Juneyem2023 inbox

Watch "ሶላ ዓለይከ || አዲስ ነሺዳ በ ቢላል | ሁዘይፋ|ዓብዱል ሀዲ || New Neshida Sola Aleyke @ALFaruqTube" on YouTube https://youtu.be/Rsm7rPZ134Q

Anyone who need Instagram followers dm

Watch "Teddy Afro washto lemenor_(ዋሽቶ ለመኖር )- Lyrics Ethiopia music" on YouTube https://youtu.be/4NjXcxj7-5I

#ያልተፈታ_ህልም ተራኪ #ዘሀበሻMan ( ህሊና ) ክፍል 1 SHARE @one_love_oneheart

#ያልተፈታ_ህልም ተራኪ #ዘሀበሻMan ( ህሊና ) ክፍል 1 SHARE @one_love_oneheart

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሀ አረፋ በአል በሠላም አደረሳቹ በአሉ የሠላም,የፍቅር,የመተሳሰብ እንዲሆን በ one love one heart ስም እመኛለዉ በድጋሜ መ
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሀ አረፋ በአል በሠላም አደረሳቹ በአሉ የሠላም,የፍቅር,የመተሳሰብ እንዲሆን በ one love one heart ስም እመኛለዉ በድጋሜ መልካም በአል😊😊 #Hሀበሻman @one_love_oneheart

ሰኔ 30🥰🥰😂 🎤Hሀበሻman @whiyg

አዲሱ አካዉንቴ ነዉ እየገባቹ ጆይን እና ሼር አድርጉ👉👉👉@one_love_oneheart 🎤Hሀበሻman

😭😭 አሳዛኝ ዜና 🎤Hሀበሻman @whiyg

እንዴት እንዴት እንደ ናፈቁሽ ልቤ ብዙ እንደተቸገረ አላየሽም እንዴ ስቃዬን ብታይኝ ታዝኚልኝ ነበረ ከጧት እስከ ማታ መዋከብ መልክ አቷል ኑሮዬ እና አዳሬ ጠልቼሽ አደለም የሚጠፋው እወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ አልጠልሽም አልጠላሽም አልጠላሽም እኔ እወድሻለሁ እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ የኔ ነህ ወይ የኔ ነህ ወይ አትበይኝ ግድ የለም ካንቺ በቀር እንዳትሰጊ የማፍቀረው የለም ያክርመን እንጂ ያቆየን እንጂ ገና ብዙ አለ ለኔና ላንቺ ፍቀር ጨምሮ ፍቅር ጨምሮ ያሳካው ጌታ ይህንን ኑሮ አይዞሽ ፍቅርዬ ምንም አትፍሪ እኔም ያንቺው ነኝ አትጠራጠሪ ፈራሁ አትበይኝ ምን ያስፈራሻል ከራሱ በላይ ልቤ ይወድሻል 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏

የርቀት ፍቅርን እንዴት ትገልፁታለቻሁ ??? በርቀት ፍቅር ልክ እንደ ቅርቡ ሊሆን ይችላል ወይስ ሁሌም አብሮ መሆን ይሻላል እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ #Hሀበሻman

ነብስ ይማር 😭😭😭 አርቲስት ሰለሞን አለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ አንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ሠለሞን አለሙ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። በአፍለኛው የቴአትር ክበብ ውስጥ ቴአትርን
+2
ነብስ ይማር 😭😭😭 አርቲስት ሰለሞን አለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ አንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ሠለሞን አለሙ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። በአፍለኛው የቴአትር ክበብ ውስጥ ቴአትርን የጀመረው አርቲስት ሠለሞን በርካታ የመድረክ ቴአትሮችና ተከታታይ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ድራማዎችን ጽፏል። ፍራሽ ሜዳ የመድረክ ቴአትር ና አብየ ዘርጋው የሬዲዮ ድራማ ከደረሳቸው ድርሰቶች ተጠቃሽ ናቸው። EZRA PROFILE PICTURE ነብስ ይማር 😭😭😭 🌴🌴🌴 SHARE @Ezra_profile_p SHARE @Ezra_profile_p