en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ETHIO CRYPTO ™

ETHIO CRYPTO ™

Open in Telegram

Join us✨ for insightful analysis, expert tips, and exclusive strategies to maximize your returns in the dynamic world of digital assets. we launch projects on how to make money online🌟

Show more
3 571
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-8230 days
Posts Archive
የ2014 በማየት የ2015 ስንት እንደሚሆን መገመት ትችላላችሁ።

ትንሽ ጠብቁን School Code System ማስገባት አስቸጋሪ ስለነበር ለመቀነር ስባል ነው የዘገየው ። Registration number እና የመጀመሪያ ስም ብቻ ተጠቀሙ። 1. eaes.edu.et Reg.no &  First name 2. eaes.et Reg.no & First name 3. eaes.gov.et Reg.no & First Name SMS :6284 Telegram Bot @EAESbot @student_text

ውጤት እስካሁን ይፋ አልተደረገም ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ውጤት ማየት ይጀምራል። ይቅርታ እንጠይቃለን @Student_text

ተለቋል መልካም እድል ለሁላችሁም

ውጤት ለማየት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች Registration Number አና School Code ማስገባት ነው። በ Telegram Bot እና በ SMS ያስቸግራል። ስለዚህ School Code እና R
ውጤት ለማየት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች Registration Number አና School Code ማስገባት  ነው። በ Telegram Bot እና በ SMS ያስቸግራል። ስለዚህ  School Code እና Registration Number አዘጋጁ @Student_Text

photo content

photo content

ውጤት " ነገ ጥዋት 12 ሰዓት ላይ በዌብሳይት እና በSMS ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይቻላሉ። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ https://t.me/student_text

ውጤት " ነገ ጥዋት 12 ሰዓት ላይ በዌብሳይት እና በSMS ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይቻላሉ። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ውጤት በምን ይታያል ? " ነገ ጥዋት 12 ሰዓት ላይ በዌብሳይት እና በSMS ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይቻላሉ። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ @tikvahethiopia

የዘንድሮውን የ 12ተኛ ክፍል ፈተና ያለፉት ተማሪ ብዛት 27267 ነው" ብርሃኑ ነጋ ፈተናውን ከተፈተኑት አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ አብዛኞቹ 26% ነው ውጤታቸው ዘንድሮ 1328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም https://t.me/student_text

"አምስት ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸው ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ አሳልፈዋል፡፡" "ሌሎች አምስት ትምህርት ቤቶች ድግሞ ካስፈተኗቸው ውስጥ 95 ከመቶ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል፡፡" ከፍተኛ አፈጻጻም ያሳዩ አስር ትምህርት ቤቶች (በደረጃ)፦ 1. አዲስ አለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት 2. ደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት 3. ባህርዳር ስቴም ትምህርት ት 4. ሀይራንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት (ስልጤ ዞን) 5. ልጅ ጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ) 6. ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ) 7. ኮተቤ ሼርድ ካምፓስ 8. የኔታ አካዳሚ 9. ወላይታሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት 10. ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት https://t.me/student_text

ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚኖር አስታወቀ። በቀጥታ ያለፉ ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል ተብሏል። ፕ/ር ብርሃኑ አምና የገባሁትን ቃሌን በማጠፌ ይቅርታ ብለዋል። ሚኒስትሩ አምና የሬሜዲያል ፕሮግራም ለአንድ ጊዜ የተሰጠ እድል ብቻ እንደሆነ መግለቸው ይታወሳል። @student_Text

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። "የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡" "ከሰኔ ጀምሮ ለሦሥት ወራት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት ትምህርት ይሰጣሉ፡፡" "በሚቀጥለው ዓመት የሚሰጠው ፈተና ድብልቅ ፈተና ይሆናል፡፡ ግማሹን በኦንላይን፣ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ በአካል ይሰጣል፡፡" የዘንድሮ ትልቁ ውጤት 💥ናቹራል 649(ሴት) 💥ሶሻል 533 (ወንድ) @Student_Text

በአጠቃላይ በ2015 ከተፈተኑ ተማሪዎች ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት። @student_Text

ለውድ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ዉጤት እንደወጣ  የምታዩባቸው websites እነዚህ ናቸው :: 1.  result.neaea.gov.et 2.  result.ethernet.edu.et 3.  Telegram @moestudentbot 4. 9444 SMS 5. Inbox @tsiiiye ለሁላችሁም መልካሙን እንመኛለን። @Student_TexT

#Update ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል። ሚኒስቴሩ ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 ጀምሮ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ
#Update ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል። ሚኒስቴሩ ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 ጀምሮ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በተመለከተ በሚኒስቴሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አመለወርቅ ህዝቅኤል ተፈርሞ ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የተላከው ደብዳቤ ትክክለኛነትን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል። በሐምሌ 2015 ዓ.ም መጨረሻ በሁለት ዙር የተሰጠውን የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ 840 ሺህ በላይ ተፈታኞች መውሰዳቸው ይታወሳል።

ለ 2015 የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ውጤታችሁን ከታች ባሉት ሊንክ ማየት ትችላላችሁ http://results.neaa.gov.et result.ethernet.edu.et Telegram @moestudentbot 9444 SMS በነዚህ ካልሆነ በውስጥ መስመር @Tsiiiiye ላይ አናግሩን @StUdEnT_TexT

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል። በፀጥታ ችግር ምክንያት ፈተናቸውን ያልጨርሱ ተማሪዎች ፈተና መውሰድ ጀምሯል። ስለዚህ የነሱ ፈተና እስከ መስከረም 15 ድረስ ታርሞ ይጠናቀቃል።
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል። በፀጥታ ችግር ምክንያት ፈተናቸውን ያልጨርሱ ተማሪዎች ፈተና መውሰድ ጀምሯል። ስለዚህ የነሱ ፈተና እስከ መስከረም 15 ድረስ ታርሞ ይጠናቀቃል። የ ሁሉም ተማሪዎች ውጤት አንድ ላይ ይለቀቃል። የተማሪዎችን ውጤት እስከ መስከረም 18-20 ድረስ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር