በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL
Open in Telegram
update dance in ethiopan music በተጨማሪም እዚህ ቻናል ላይ የተለያዪ ስራዎች ይቀርባሉ የተለያዩ ማስታወቂያዎች poto Music Tik tok vedo etc. .. የዳንስ ስራዎችም በአገርኛ ዘፈንኖችብቻ መሆኑ ለየት ያደርገናል ለማንኛውም ስራዎችአስተያየት 0994090808
Show more429
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ብፁዓን አባቶች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት እያካሔዱ ይገኛሉ።
ቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ብፁዓን አባቶች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት እያካሔዱ ይገኛሉ።
@tikvahethiopia
ትናንት በገብርኤል ለታሰሩት ሁላችንም እንፀልይ እነሱ መስዋት ሆነዋል ታስረዋል እግዚሃብር ምህረቱን ይላክላቸዉ ቅርብ የሆንን እባካቹ ስንቅ አቀብሎዋቸዉ ወጣቶች ለመጠየቅ ሚሄዱትንም በፀጉር ምናምን እየተባለ እያሰሩ ስለሆነ የምትችሉ ሰዎች እርዶቸዉ እነሱ ቢያንስ አላስደፈሩም ቤተክርስቲያናቸዉን
ሼር አድርጉ ፍትህ ለሰበታ ለታሰሩት ልጆች
በቃ በቅጥቅጥና በታኪሲ ገብርኤል የነበሩን ወጣቶችን ሰዎች ይዘዋቸዉ ወተዋል እየተባለ ነዉ ምን እናድርግ እባካቸዉ እስቲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መከላከያ ዉስጥ ገብቶዋአል ተብሎዋል ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ያዉ መከላከያ ከተቀየረባቸዉ በቃ ብቻ ቅዱስ ገብሬኤል ይጠብቃቸዉ
የቅዱስ ሚካኤል ጊቢ እንኳን እንዲህ ለየት ያለ ነገር ኖሮ ይቅር እና በአዘቦት ቀን እንኳን እንደዚህ ባዶ ሆኖ አያውቅም
ቪድዮውን ተመልከቱት ከ 100 እና ከ 200 በላይ ሰው የለም ቪድዮ ላይ የምታዩአቸው አገልጋይ ካህናቶች ደግሞ ለሆዳቸው ሲሉ ከየ ደብራቱ የተሰበሰቡ ናቸው ለ እነሱ ችግር የለም ዋጋቸውን እንሰጣቸዋለን
አሁን ግን ይሄንን ቪድዮ ሼር አድርጉት በአለምገና እና በሰበታ ህዝብ ስም እንዳንነግዱ ህዝቡ ተቀብሏቸዋል ብለው
ዜና መስራታቸው የማይቀር ነው !!!
ሼር አድርጉት እና አለም ይየው !!
https://t.me/Ahati_Betechrstian
https://t.me/Ahatibetechrstian
####ዋ በለው ####
ቼ በለዉ አንልም ቼ በለዉ ለ ጦር ነዉ
እኛ ጦር አናውቅም ሚገዛን ፍቅር ነው
ዋ በለው ነው ምንል ዋበለው ለዛ ሰው
ሆድ አምላኩ ሆኖ ህዝብን ለሚያስነባዉ
አምላክ አይቶ አይቶ ፅዋዉ የሞላ ቀን
ቅጣቱ ከባድ ነው
ፈርዖን የሰጠመዉ ህዝቤን ተዉ እያለዉ ባለመስማቱ ነዉ
ጎልያድ የወደቀዉ አቅም አንሶት ሳይሆን የፈጠረው ሳለ በራሱ ሲመካ በመግባር አንሶ ነው
አድምጠኝ ወንድሜ ምክር ልለግስክ
አረፎ የተቀመጠ የንብ መንጋን ነክተክ ሰላምን ላታገኝ
የማይሆን አትመኝ ።ዋ
####ዋ በለው ####
ቺ በለዉ አንልም ቺ በለዉ ለ ጦር ነዉ
እኛ ጦር አናውቅም ሚገዛን ፍቅር ነው
ዋ በለው ነው ምንል ዋበለው ለዛ ሰው
ሆድ አምላኩ ሆኖ ህዝብን ለሚያስነባዉ
አምላክ አይቶ አይቶ ፅዋዉ የሞላ ቀን
ቅጣቱ ከባድ ነው
ፈርዖን የሰጠመዉ ህዝቤን ተዉ እያለዉ ባለመስማቱ ነዉ
ጎልያድ የወደቀዉ አቅም አንሶት ሳይሆን የፈጠረው ሳለ በራሱ ሲመካ በመግባር አንሶ ነው
አድምጠኝ ወንድሜ ምክር ልለግስክ
አረፎ የተቀመጠ የንብ መንጋን ነክተክ ሰላምን ላታገኝ
የማይሆን አትመኝ ።ዋ
#ሰበር_ዜና
#አለም_ገና በመዝሙር ምርቃት ሰበብ አቶ አካለ ወልድ ነገ ወደ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሊገቡ ነው።ከላይ የተያያዘው የስልክ
ልውውጥ ስሙት።
#በግልፅ ኦሮሞ ነን ማንም አያስቆመኝ እያሉ ነው።ልጅቷን በግልፅ እያስፈሯሯት ነው። ይሄን መረጃ ዛሬ ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊሰማው ይገባል።ሼር አርጉት
@ORTODOX_MERJA
ይሄዉ ዛሬ የተፈጠረዉን እዩ አለም ገና ሚካአል ሊቀበሉዋቸዉ ባነር አሰሩላቸዉ እዉነት እኛ ወተን የሆነ ካልፈጠርን ያደረግነዉ ክር ይፋረድረደን
እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን 60 million ብዛት ያለን ሰዎች EOTC አንድ ሚሊየን subscriber ማስገባት እንዴት ይሳነናል :: ebs ,ebc,fana subscribe አድርገን እንዴት eotc 1 million መግባት ያቅተናል :: ስለዚህ ውድ በድንግል ማርያም ስም ይዣችኋለሁ ኦርቶዶክሳውያን challengun እንቀላቀል eotc subscribe በማድረግ እና ለ20 ሰው share በማድረግ እና ebs ebc fana subscribe ያደረጋችሁ unsubscribe በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ሀላፊነታችንና ግዴታችን እንወጣ
አደራ ወድሞች በዚህ link ገብታችሁ ወይንም youtube eotc በማለት ገብታችሁ subscribe አድርገን ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችን እንወጣ
subscribe በማድረግ ለ20 ሰው share
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
‼️‼️‼️‼️‼️‼️አስቸኳይ ጥሪ ነገ 12 ሰአት ጌቴሴማኒ ት/ቤት እንገኝ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን እንታደግ ❗️❗️ Share share share ‼️
