963
Subscribers
+224 hours
+67 days
+930 days
Posts Archive
የነገን ተፈታኞች ጨምሮ ከ24/4/16 ጀምሮ የተፈተናችሁ በቀጣይ ሳምንት ወደ ክልል ለመንጃ ፍቃድ ሕትመት የሚላክ መሆኑን እንገልፃለን።
ውድ ደንበኞቻችን ክልሉ እትመት የጀመረ መሆኑን እየገለፅን የእኛም ክልል ገብቶ ለሕትመት ወረፉ እየጠበቀ መሆኑን እያሳወቅን ሲመጣ የምትወስዱበት ቀንና ስም ዝርዝራችሁን በዚሁ ፔጅ ላይ እንገልፃለን።
ዛሬ ማለትም 10/5/16 ዓ/ም የህዝብና የአውቶሞቢል ቅድመ ገለፃ /ኦረንቴሽን ጠዋት የሚሰጥ ሲሆን ሰኞ በ13/5/16 ስልጠናው የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁም ሆነ መመዝገብና መሰልጠን የምትፈልጉ ከወዲሁ በመገኘት መረጃዎቻችሁ በማምጣት መጀመር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ቀጣይ ሳምንት ማለትም በ9/5/16 የህዝብ አንድ አዲስ ዙር ስልጠና የሚጀመር በመሆኑ መሰልጠን ለሚፈልግ ክፍት ቦታዎች ሰላሉ በመመዝገብ ስልጠና መጀመር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የተመዘገባችሁ በእለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
3/5/16
ከ14/3/16 እስከ 23/4/16 ጨርሳችሁ እኛ አስመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ክልል የመንጃ ፍቃዱ ማሽን ብልሽት ምክንያት መሠራት ስላቆመ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንላለን።
በአንደኛ ማርሽ ከ 1 - 20 ኪሌ ሜትር ፐር ሐወር ባለው 2ተኛ ማርሽ መለወጥ በ 2ተኛ ደግሞ ከ 20- 35 ከሄድን 3ተኛ ማርሽ መለወጥ ቀጣይ ከ 25- 50 ከሄድን 4ተኛ ማርሽ መለወጥ 5 ተኛ ማርሽ ለማስገባት ከ 50-80
በዚህ ቻናል አስተማሪ ቪድዮችን እየመረጥን
የምናስተላልፍ ሲሆን በቀጣይም በራሳችን የተዘጋጁ ቪድዮችን በቲክ ቶክ ላይና በዚህ ቴሌግራም ላይ የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።
በመሰናክል ሜዳ ላይ ስትሰለጥኑ ገራዥ እየተባለ የምትሰለጥኑት በሁለት ተሽከርካሪዎች መካከል እንዴት መቆም እንዳለባችሁ እንድታውቁ ነው።
ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ የቀጠሮ ወረቀትና የትምህርት ቤቱን መታወቂያና 680 ብር በመያዝ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ እንላለን። 26/3/2016
