cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ያረህማን ባሪያ🍃

Alihemidulilah alakulihel ተቀላቀሉን እየሳቅን እየተዝናናን ስለዲናችን እንወቅ ምርጥ ቻናል ነው ተቀላቀሉን ማሳሰቢያ Leave channel ከማለታችሁ በፊት ያልተመቻችሁን አሳውቁን 👇👇 ማንኛውም አስተያየት ካለዎት @Tekebelina

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
205
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

☞የፍቅር ×ፓየርድ የለዉም ልብ አጠልጣይ🎧 🍂 የመርከዝ ታሪክ ክፍል~5 ❀ ሼርር ┈┈••◉❖◉●••┈,, @Tekebelina
Show all...
☞የፍቅር ✖️ፓየርድ የለዉም ልብ አጠልጣይ🎧 🍂 የመርከዝ ታሪክ ክፍል~4 ❀ሼርርር ........••❖••........,, @Tekebelina
Show all...
🕋👉የደሴ ኸይር ፈላጊዎች👈🕋 ረሱል (ሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- «የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል ሶስት ነገሮች ሲቀሩ:- ①) የማይቋረጥ ሰደቃ የሠጠ ሠው፣ ②) ሰወች የሚጠቀሙበትን እውቀት ትቶ የሞተ ሠው፣ ③) ዱዐ የሚያደርግለት ደግ ልጅ የተወ ሠው» ቻናሉን ለመቀላቀል @hayrfelagiwochi https://telegram.me/hayr_felagiwochi
Show all...
🕋👉የደሴ ኸይር ፈላጊዎች👈🕋

ረሱል (ሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- «የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል ሶስት ነገሮች ሲቀሩ:- ①) የማይቋረጥ ሰደቃ የሠጠ ሠው፣ ②) ሰወች የሚጠቀሙበትን እውቀት ትቶ የሞተ ሠው፣ ③) ዱዐ የሚያደርግለት ደግ ልጅ የተወ ሠው» ቻናሉን ለመቀላቀል @hayrfelagiwochi

☝️በአላህ ይሁንባችሁ ይሄን ትልቅ # አጅር በ Group # ሼር አድርጉት ፡ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል ፡ # ዱዓው ፡ ‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል- ሙስሊሚነ ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡ # ትርጉሙ --- አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው›› ፡ አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8 ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ ህዝቦች አሉ፡፡ በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡ ፡ ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡ ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡ ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!! አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!
Show all...
የረመዳን ጨረቃ በዛሬው እለት ባለመታየቱ #ረመዳን_1 #ማክሰኞ ይጀምራል። አላህ ከረመዳን ከሚጠቀሙት ባማረ ሁኔታ ከሚቀበሉትም ያድርገን!🤲 @Tekebelina
Show all...
☞የፍቅር ✖️ፓየርድ የለዉም ልብ አጠልጣይ🎧 🍂 የመርከዝ ታሪክ ክፍል~4 ❀ሼርርር ........••❖••........,, @Tekebelina
Show all...
🔶 የቀልብ ህመም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ « እኛ ትልቁ ነገር መጨነቅ ያለብን ከምንበላው ፣ ከምንጠጣው፣ ከምን ልብሰው የበለጠ [ለቀልባችን መጨነቅ አለብን] ። ህመም ሁለት አይነት ህመም ነው ያለው፣ ➖➖➖➖➖➖➖ አንደኛ. የሰውነት ህመም ሁለተኛ የቀልብ ህመም። ➡️ የኢማን ህመም ቀልብ ሲባል ፣ ይሀ ስጋው አይደለም ውስጥ ያለው ኢማን ነው ፣ ውስጥ ያለው ተቅዋ ነው። ለዚያ መጨነቅ ያስፈልገናል!!።» 🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም - ሀፊዘሁላሁ-         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•        
Show all...
ድንቅ ምክር ⤴️ "ለአንቺ ለውዷ እህቴ"!! 🎙በወንድማችን ሳዳት ከማል (ሀፊዘሁሏህ) 🌐https://t.me/tarikuljena
Show all...
በመጨረሻም ~~~ –>አብድልቃድር ጄላን በማስተዋል ያዩትን አካል ማንነቱን ሲጠይቁ “እኔ ጌታህ ነኝ…” የሚል መልስ አግኝቶዋል ጳውሎስ ግን ለማያውቀው ቡኃላ ”አንተ ማን ነህ?” (4) የሚለውን አካል መጀመሪያው ጌታ ሆይ ብሎ ጠርቶት የጌትነት እውቅና ሰጥቶት አናገኛለን ቡኃላ በግልጽ አንደነገረን የሰይጣን መልክተኛ ተሰጠይ፤ሁሉ ተፈቀደልኝ፤ይማሩ ዘንድ ለሰይጣን አሳልፌ የሰጠኋቸው፥ ….ሌላም ሌላም ተናገረ –>በሌላ በኩል አብድልቃድር ጄላን ይሄን ያዩት የክርስቶስ ወደጅ ጠንካራ በሰዎች የተመሰከረላቸው የፈጣሪ ወደጅ ሆነው ሳለ ሲሆን ጳውሎስ ግን በጸረ ክርስቶስነቱ ኢአማኝነቱ እየታወቀም ነው ተቀባይነት ያገኘው ራዕይ ተገልጦለታል የምንባለው .. ለዛሬ ይብቃን ((وَمَا يَسْتَوِى ٱلْأَعْمَىٰ وَٱلْبَصِيرُ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَلَا ٱلْمُسِىٓءُ ۚ قَلِيلًۭا مَّا تَتَذَكَّرُونَ )) ‹‹ ዕውርና የሚያይ እነዚያም አምነው መልካሞችን የሠሩና መጥፎ ሠሪው አይስተካከሉም፡፡ በጣም ጥቂትን ብቻ ትገሰጻላችሁ፡፡››40፡58 ሰላም ቅኑን መንገድ በተከተለ ላይ ይሁን _____________________________ 1.በአላህ ፍቃድ ሙሉ መጣጥፉን ይጠብቁ።በዱዓ አትርሱን 2. የሐዋርያት ሥራ 22፡9 እና የሐዋርያት ሥራ 9፡7 ፤ የሐዋርያት ሥራ 22፡7 እና የሐዋርያት ሥራ 26፡7 3. 1ኛ ቆር 7፡40 4. የሐዋርያት ሥራ 22፡8 @Tekebelina
Show all...
` ⛔الاختلاط بين الرجال والنساء⛔ ➣የወንዶችና ሴቶች ቅልቅሎሽ " ልዩ መልዕክት " ⇘ኡኽቲ... ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ያናግሩሻል፤ ⇘ከታላቁ ሊቅ ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ቢን ባዝ ድንቅ ምክርን ያዘለ ፈትዋ የተቀነጨቡ ጭብጦች [አላህ ይዘንላቸው] ⇘ሒጃብ ምንድነው መረጃውና አስፈላጊነቱን ሁሉ ዳስሰው ተከታዮቹን ቁምነገሮች አስተላልፈዋል፤ ☞ ሒጃብሽ አስፈላጊና ግዴታሽ ነው! ⇘ከቅርብ ቤተሰቦችሽና አማቾችሽ [ከአጎትና ከአክስት ልጅ፣ ከባል ወንድም… ] ጭምር ተሸፋፈኚ። በቀላሉ ስሚያገኙሽ ይበልጥ አስጊው የነሱ መንገድ መሆኑንም ልብ በይ። ⇄ ' ልቡ ንፁህ ነው እንዲህ ያለ ነገር አያስብም ' የሚል ቀጭን ምክንያት ከፊትና አንፃር ቦታ የለውም ። ⇘ባህልና ተለምዶም ከሸሪዓ በላይ ሊሆን አይገባም። ⇘ከወንዶች ጋር ያለ በቂ ሒጃብ ከመቀላቀል ተቆጠቢ። ⇘ተሸፋፍነሽም ቢሆን መህረምሽ (አባትሽ፣ አጎትሽ፣ ወንድምሽን የመሳሰሉ የቅርብ ቤተሰብሽ) በሌለበት ከባዕድ ወንድ ጋር በገለልተኛ ቦታ እንዳትገኚ። ⇘ከወንዶች ጋር ከሚያጋፋሽና ከሚያነካካሽ ቦታዎች ያቅምሽን ያህል ራቅ በይ። ⇘ሸይጣን ባገኘው ቀዳዳ ሊያጠቃሽ አሰፍስፏልና መንገዶቹን አትቅረቢ። ⇘ላሳለፍሽው ህይወትሽ ተውበት አድርገሽ ጌታሽን ምህረቱን ጠይቂው። ⇘የማንንም ትችት፣ ወቀሳና ውዥንብርም አትፍሪ። እንዳሻው ሊዘልብሽ እንጂ አዝኖልሽ አይደለምና። ↳ ለሁሉም ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ ግልፅ መረጃዎችን ከነማብራርያው ገልፀውልሻል☞ ⇘የክብርሽ በር ክፍት ሆኖ እንዲቀር የሚሟገቱሽ ሰዎች ምን ይሆን ፍላጎታቸው❗ ←←←←→→→→ ⇘ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ያቀረቡልንን ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ መረጃዎች እነሆ☞ ▫قال الشيخ الامام العلامة ابن باز -رحمه الله - السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أما بعد : ① 🔅قال الله سبحانه وتعالى : ﴿ وَقُلْ لِلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلا مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَى جُيُوبِهِ ّ﴾ النور: 31 ⇘ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ » 🔅وقال تعالى :﴿ وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاءِ حِجَابٍ ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ ﴾ الاحزاب:53 አላህ አዝዘ ወጀልለ የውስጥ አዋቂ ነውና☞ ⇘ዕቃንም (ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ኾናችሁ ጠይቋቸው፡፡ ይህ ለልቦቻችሁ፤ ለልቦቻቸውም የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡ » ይላል قالت أم سلمة رضي الله عنها : " لما نزلت هذه الآية خرج نساء الأنصار كأن على رءوسهن الغربان من السكينة وعليهن أكسية سود يلبسنها " ، ⇘ኡሙ ሰለማህ ረዲየላሁ ዐንሃ ስለ ሶሃቢያት አቋም እንዲህ ትላለች☞ 🔅وقال تعالى :﴿ يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُلْ لِأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلابِيبِهِنَّ ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلا يُؤْذَيْنَ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا ﴾ الاحزاب:59 ⇘አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡» ➣“ይህች አንቀፅ ስትወርድ የአንሷር ሴቶች ከቤታቸው ወጡ። ከእርጋታቸውና ጥቁር ከመልበሳቸው የተነሳም አናታቸው ላይ ቁራ ያለ ይመስል ነበር።” በማለት እነዚያ ቀዳም ምእመናን ሴቶች ይህንን የቁርኣን አንቀፅ እንዴት ሙሉ በሙሉ በመሸፋፈን እንደተረዱትና እንደተገበሩት አስገንዝበዋል። ② ከሱና መረጃዎች መካከልም ቀጣዮቹን ጠቅሰውልናል☞ 🔅 ومن أدلة السنة أن النبي ﷺ لما أمر بإخراج النساء إلى مصلى العيد قلن يا رسول الله إحدانا لا يكون لها جلباب فقال النبي ﷺ : " لتلبسها أختها من جلبابها " رواه البخاري ومسلم ، ➣መልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሴቶችን ለዒድ ሰላት ሲያዝዙ አንዷ ሴት "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ በመካከላችን ጅልባብ የማይኖራት ኣለች" ስትላቸው “እህቷ ከጅልባቧ ታልብሳት” ሲሉ መልሰውላታል። በማለት ጅልባብ ላለመልበስ ምንም አይነት ከልካይ ምክንያት እንደሌለ አስረድተዋል። 🔅وقد ثبت في الصحيحين عن عائشة رضي الله عنها قالت : كان رسول الله ﷺ يصلي الفجر فيشهد معه نساء متلفعات بمروطهن ثم يرجعن إلى بيوتهن ما يعرفهن أحد من الغلس وقالت : " لو رأى رسول الله ﷺ من النساء ما رأينا لمنعهن من المساجد كما منعت بنوا إسرائيل نساءها " ، ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች☞ ➣« መልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ፈጅር ሰላትን ሲያሰግዱ ሴቶችም በመሸፋፈኛቸው ተጠቅልለው አብረው ይሰግዱና ማንም ሳያያቸው ወደየቤታቸው በጭለማው ይመለሱ ነበር። “ ነገር ግን እኛ ዛሬ ያየነውን የሴቶች ሁኔታ መልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቢያዩ ኖሮ በኑ ኢስራዒል ሴቶቻቸውን እንዳገዱት ሁሉ እሳቸውም ያግዷቸው ነበር።” » ➣ብላለች በማለት ቀስ በቀስ የሂጃብ ስርኣትና የቅልቅሎሽ ደንብ እየተጣሰ መሆኑን ጠቁመዋል። 🔅وعن عائشة رضي الله عنها قالت : " كان الركبان يمرون بنا ونحن محرمات مع رسول الله ﷺ فإذا حاذونا سدلت إحدانا جلبابها على وجهها من رأسها فإذا جاوزونا كشفناه " رواه أحمد وأبو داود وابن ماجة ➣ለሐጅ አምልኮት ፊትን መከፈት የተደነገገ ቢሆንም ባዕድ ወንድ ሲገጥም ግን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዳለችው☞ «➣ከመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ኢህራም አድርገን እየሄድን ሳለ ተሳፋሪዎች እየመጡ ያልፉን ነበረና፤ እኛጋ ሲደርሱ አንዳችን ከአናታችን ላይ ጅልባባችንን ወደ ፊታችን ጣል እናደርግና ሲያልፉን ደግሞ ፊታችንን እንከፍታለን።» በማለት ጥንቃቄያቸውንና ፊት የመሸፈንን ግዴታነት አቅርበዋል። 🔅وقد خرج النبي ﷺ ذات يوم من المسجد وقد اختلط النساء مع الرجال في الطريق فقال النبي ﷺ : " استأخرن فإنه ليس لكن أن تحققن الطريق عليكن بحافات الطريق " فكانت المرأة تلصق بالجدار حتى أن ثوبها ليتعلق به من لصوقها ، ➣ከመስጂድ እንኳ ሲወጡ ግርግር እንዳይፈጥሩ፣ ከወንዱ እንዳይቀላቀሉ☞ « ወደኋላ ሁኑ። የመንገዱን መሃል መያዝ አይገባችሁም። ጥጉን ይዛችሁ
Show all...