533
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+830 days
Posts Archive
ቀን 02/01/2016 ዓ.ም
ለት/ቤቱ የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ነገ ከ03- 04/01/2016 ዓ.ም ት/ት የማይኖር መሆኑን አውቃችሁ አ.አ ት/ቢሮ መደበኛ ት/ት የሚጀመርበትን ጊዜ በደብዳቤ ሲያሳውቀን በት/ቤቱ ቴሌግራም ቻናላችን በማስታወቂያ የምናሳውቃችሁ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
በድጋሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ::
ለክቡራን የተማሪ ወላጆች መፅሐፍ ለመውሠድ ስትመጡ አዋሽ በንክ የስገባችሁበትን ደረሠኝ በመያዝ አዲስ የተከራየንበት የKGግቢ ( የድሮ አቢሲኒያ የስነጥብ መሰልጠኛ የነበረው ግቢ)ከማይ ሊትል የkGት/ቤትአጠገብ መሆኑን እንድታውቁ በታላቅ ትህትና በአክብሮት እናሳውቃለን::
ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ሰኞ 1/12/2015ዓ.ም የመጨረሻ የምዝገባ ቀን መሆኑን አውቃችሁ እንድትመዘገቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን
ለ6ኛ ክፍልክልላዊ ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤት ዛሬ መለቀቁ ይታወቃል ለተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በአዲስ አበባ ት/ቢሮ የውጤት ማሳያ ሊንክ እየገባችሁ በማየት የትምህርት ቤት ምዝገባ አንድታደርጉ እናሳውቃለን::
ለ2016ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ ሠርቢስ ተጠቃሚዎች ከወዲሁ መመዝገብ እንድትችሉ ዋጋው 1600 ብር መሆኑን እናሳውቃለን።
🌦🌧⛈ በክረምት ለልጅዎ ምን አስበዋል ?
📖 እኛ ልጆችዎ ልጆቻችን ናቸው ብለን ለክረምት ልዩ የትም የማይገኝ ለወዲፊት ህይወታቸው መሠረት የሚሆን ትልቅ ስጦታ አዘጋጅተን እየጠበቅናቸው ነው ። ልጆች በበጋው ወቅት ከሚማሯቸው ትምህርቶች እኩል ለህይወታችው ወሳኝ ከሆኑ ትምህርቶች ውስጥ እነዚህ ዋናዎቹ ናቸው፡-
🧩 ግብረ-ገብ እና ሀገራዊ እሴት
ስነ- ምግባር እና ኢትዩጰያዊነት
ምርጥ- ምርጥ ቃላት
ልጆች እና ህግ
ልጆች ፤ቤተስብ እና ማህበረስብ
🧩 ልጆች እና ዘመናዊነት
የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ጥቅም እና ጉዳት
ልጆች እና ህክምና
ልጆች እና ኢኮኖሚክስ
የእውቀት አስተዳደር (የአጠናን ዘዴ) ፤የዕቅድ አስተቃቀድ ክህሎት እና ክንውን
ልጆች እና ፈጠራ
🧩 የቋንቋ ክህሎት
የማዳመጥ ክህሎት
የመናገር ክህሎት
የመጻፍ ክህሎት
አዳዲስ ቃላት መለማመድ
🧩 እንግሊዘኛ እና የሂሳብ ትምህር 🌴ተጨማሪ ክህሎት ስልጠናዎች
👉🏻 አባከስ
👉🏻 የምልክት ቋንቋ (መስረታዊ መግባቢያ)
👉🏻 የስዕል ክህሎት (መሰረታዊ)
👉🏻 የአገራችን የሙዚቃ መሳሪያዎች (ክራር፤ መስንቆ፤ዋሽንት፤ ከበሮ) እና በገና
🌴ስልጠናው የሚጀመርበት ጊዜ
✨ ከ ሀምሌ 1/11/2015- 9/11/2015 የምዝገባ ቀን
✨ ሀምሌ 10/11/2015ዓ/ም ትምህርት የጀመራል
✨ የትምህርት ጊዜ ከስኞ- አርብ
✨ ትምህርት የሚስጥበት ስዓት 2፡30- 6፡30
✨ ክፍያው ለሁለት ወር 3000ብር
Repost from ማይ ሊትል ኤንጅልስ አፀደ ህፃናት ት/ቤት
ለskg ተመራቂ ተማሪ ወላጆች ነገ 3/11/1015 ሪፖርት ካርድ ለመውሰድ ስትመጡ የወሰዳችሁትን ጋወን እንድትመልሱ በትህትና እናሳውቃለን
Repost from ማይ ሊትል ኤንጅልስ አፀደ ህፃናት ት/ቤት
የ2015 የማይ ሊትል ኤንጅልስ አፀደ ህፃናት የskg ተመራቂ ህፃናት እንኳን ለምረቃ ቀናችሁ አደረሳችሁ
