en
Feedback
የቤት እቁብ -Marketer Blen Getu

የቤት እቁብ -Marketer Blen Getu

Open in Telegram

ጤና ይስጥልን ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ 0922667531 ይደውሉልን ! ወይም t.me/blenirs ይጻፉልን!

Show more
1 748
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ለመጀመር ምንድነው ሚያስፈልገኝ? መነሻ ገንዘብ 77,280 እና እንዲሁም ኢንሹራንስ ለባለ 1=2672/ ለባለ 2=3114.5/ ለባለ 3=3999.5) ባንክ ያስገቡበት ደረሰኝ ✅️የታደሰ መታወቂያ/መንጃ
ለመጀመር ምንድነው ሚያስፈልገኝ?      መነሻ ገንዘብ   77,280 እና እንዲሁም ኢንሹራንስ    ለባለ 1=2672/                         ለባለ 2=3114.5/                         ለባለ 3=3999.5) ባንክ ያስገቡበት ደረሰኝ ✅️የታደሰ መታወቂያ/መንጃ ፈቃድ/ፓስፖርት ✅️2 ጉርድ ፎቶ ✅️መረጃ የሰጦት ሰዉ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር እንዲሁም መመዝገቢያ ሊንክ መስጠትዎን እንዳይረሱ ብሌን ጌቱ ስሜ ይሄንን የመመዝገብያ ሊንክ ይጠቀሙ key housing affiliate Sales representative መልካም ዕድል

በማንኛውም ግዜ ለምዝገባ ስትመጡ(ደውሉልኝ ) መረጃ ከየት አገኛችሁ ስትባሉ Blen Getu ✅️ ማለት እንዳትረሱ👍 ከልብ አመሰግናለሁ🙏 0922667531 https://keychf.com/registe
በማንኛውም ግዜ ለምዝገባ ስትመጡ(ደውሉልኝ ) መረጃ ከየት አገኛችሁ ስትባሉ Blen Getu ✅️ ማለት እንዳትረሱ👍 ከልብ አመሰግናለሁ🙏 0922667531 https://keychf.com/register?ref=0922667531 Key Housing Affilate(Sales Representative)

በገና ዋዜማ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0922667531 የቢሮ አድራሻ:- አዲስ አበባ 1. ቦሌ አትላስ 2. መገናኛ 3. ቦሌ መድሐኔአለም .የቴሌግራም ቻናላችን
በገና ዋዜማ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0922667531 የቢሮ አድራሻ:- አዲስ አበባ 1. ቦሌ አትላስ 2. መገናኛ 3. ቦሌ መድሐኔአለም .የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ! https://t.me/keyfinancechf #Ethiopia #housingmarketupdates #keyhousing #dreamhome #financialplanning #homeownership #apartmentliving #keychf #realestateexpert

የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ? የቤት ባለቤት እንዲሆን የሚያስችለውን በአይነቱ ለየት ያለ መንገድ ና እድል KEY Housing Finance Solution PLC ( KEY CHF) የተባለ የቁጠባና አከ
+2
የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ? የቤት ባለቤት እንዲሆን የሚያስችለውን በአይነቱ ለየት ያለ መንገድ ና እድል KEY Housing Finance Solution PLC ( KEY CHF) የተባለ የቁጠባና አከፋፈይ ዘዴን ይዞ ቀርቧል:: KEY Common Housing Fund (KEY CHF) አባል በመሆን የመኖሪያ ቤት መግዣ የፋይናንስ ችግሩን በማቅረብ በቅድሚያ ክፍያ 77,280 ብር እና በወርሀዊ ቁጠባ ከብር 2,000 ጀምሮ ለረጅም ጊዜ በመቆጠብ ለመኖርያ ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ባለቤት መሆን ይችላሉ:: ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት ይደውሉ:: +251922667531 ወይም በቴሌግራም ይጻፉልን t.me/blenirs #key_chf #finance_solution #DashenBank #fyp #key #realestate #house

😱 በ 2,000 ብር ቁጠባ ብቻ ቤት ? ከአስፈፃሚዎች አንደበት ለመረዳት በአካል ይገኙ! ————————————————————— 📆 ቅዳሜ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም 🕞 ሰዓት፡- 7፡30 🗺 ሀያ ሁለ
😱 በ 2,000 ብር ቁጠባ ብቻ ቤት ? ከአስፈፃሚዎች አንደበት ለመረዳት በአካል ይገኙ! ————————————————————— 📆 ቅዳሜ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም 🕞 ሰዓት፡- 7፡30 🗺 ሀያ ሁለት አክሱም ሆቴል አዳራሽ ————————————————————— #Key_CHF  #Finance_Solution # ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉልኝ 0922667531 ወይም በቴሌግራም ይፃፉልን t.me/blenirs

ለልጆችዎ ይመዝገቡላቸው ! በወር ከ 2,000 ብር ጀምሮ በመቆጠብ ብቻ የቤት ባለቤት ያድርጓቸው። ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0922667531
ለልጆችዎ ይመዝገቡላቸው ! በወር ከ 2,000 ብር ጀምሮ በመቆጠብ ብቻ የቤት ባለቤት ያድርጓቸው። ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0922667531

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ማነው? አላማውስ ምንድነው? ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በቤት ልማት ፣ በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፣ በአይቲ እና ማርኬቲንግ መስኮች በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመ አገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡   ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ የመግዛት አቅም ውስንነት ላይ መጠነ ሰፊ ጥናት በማድረግ የችግሮቹን መንስኤዎች በመለየት እና የመፍትሔ ሀሳቦችን በመቀመር ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሰረተ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ በቀጣይ 10 አመታት ውስጥ ለ 100,000 ቤት ፈላጊዎች በሞዴሉ መሰረት በአዲስ አበባ እና በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ ግንባታቸው በወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች የተጠናቀቁ ቤቶችን ከአልሚዎች ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት በመግዛት በአመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በዕጣ በመለየት የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው፡፡ የመኖሪያ ቤት ችግር መንስኤዎች በአገራችን ለአመታት የቆየ እና እየተባባሰ የመጣው የመኖሪያ ቤት ችግር ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መንስኤዎች ያሉት ሲሆን ዋናዎቹ ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝሯል፡፡    እጅግ የተጋነነ የመኖሪያ ቤት መሸጫ ዋጋ!   የመሬት እና የግንባታ ግብአቶች ዋጋ ንረት!   ማህበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶች በሚፈለገው ልክ መቀጠል አለመቻላቸው!   ዘርፉ ላልተገባ ትርፍ ፈላጊዎች የተጋለጠ መሆኑ!   መሬትን በአግባቡ የመጠቀም ልማድ አለመኖር!   የዘመነ እና ወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂን አለመጠቀም! ወ.ዘ.ተ በመሆኑም ያሉንን ማህበራዊ እሴቶች እና ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በማካተት በትብብር የምንሰራበት ወቅት ላይ እንገኛለን፡፡ በዚሁ መሰረት ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሰረተ ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት የሚያደርግ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡     1.  Key-CHF ሞዴል “Key-CHF”  (Key Common Housing Fund) ሞዴል ከ አነስተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ የካፒታል እና የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ለ 30 ዓመታት በሚቆይ መጠነኛ ወርሀዊ ቁጠባ በጠቅላላው ከወቅቱ የቤት ዋጋ ግምት አንፃር እስከ 65 % ድረስ ብቻ በሚያደርጉት የገንዘብ አስተዋፅዎ በዓመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በእጣ በመለየት በ 10 ዓመታት ውስጥ 100,000 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡         በምሳሌ ለማስረዳት የመጀመሪያ እጣ ላይ ባለ አንድ መኝታ ቤት እድለኛ የሆነ ቤት ፈላጊ የሚጠበቅበት ክፍያ፡- •  የካፒታል እና የአገልግሎት  ክፍያ (ሲመዘገብ) = 77,280 •  የአምስት አመት የኢንሹራንስ ክፍያ (ሲመዘገብ) = 2,672 •  ወርሃዊ ቁጠባ የአገልግሎት ክፍያን አካቶ = 2,230 •  እጣ ሲወጣ የሚፈፀም ክፍያ = 300,000 •  ዕጣ የወጣበት ቤት ለ አምስት አመት ገቢ እንዲፈጥር ዕጣ የደረሰው ግለሰብ በወቅቱ የኪራይ ዋጋ ወርሀዊ መዋጮ በማከል እየከፈለ እንዲኖርበት ቅድሚያ ይሰጠዋል፤ይህ ካልሆነ ሊያከራየው ወይም ኪ በአደራ እንዲያከራይለት ማድረግ ይችላል፡፡ •  ቤቱ ለ 5 ዓመት ተጨማሪ ገቢ ካስገኘ በኋላ የሚፈፀም ክፍያ = 300,000  •  ወርሀዊ ቁጠባ ለቀሪ 25 ዓመታት እጥፍ ሆኖ ይቀጥላል = 4,230 የካፒታል ክፍያ እና ወርሀዊ ቁጠባ አጋራችን በሆነው ዳሽን ባንክ በተከፈተው ዝግ የሒሳብ ቁጥር (1234) የሚፈፀም ሲሆን የአገልግሎት ክፍያ በተከፈተው ተንቀሳቃሽ የሒሳብ ቁጥር (1235) ይፈፀማል፡፡ በተጨማሪ ሁሉም ክፍያዎች በቡና ኢንሹራንስ ሙሉ የአፃፀም ዋስትና የተገባላቸው ናቸው፡፡ የሞዴሉ አስፈፃሚዎች ኪ ሀውሲንግ ሶሎሽን •  ብሉዞን ማርኬቲንግ ኩባንያ •  ትረስት-ቴክ አይቲ ሶሉሽን •  አቢጃታ ሻላ ትሬዲንግ አጋር እና ተባባሪ ተቋማት •  መንግስታዊ ተቋማት •  ዳሽን ባንክ አ.ማ •  ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ •  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ •  ሪልእስቴት አልሚዎች ይገኙበታል፡፡ 2. ብሉ ዞን ማርኬቲንግ ብሉ ዞን ማርኬቲንግ ኩባንያ እንደ Key-CHF አይነት የማህበረሰብ ችግር ፈቺ የሆኑ የፈጠራ ሃሳብ የታከለባቸውን ምርት እና አገልግሎቶች የማስተዋወቅ እና የመሸጥ ስራ እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ ብሉ ዞን ማርኬቲንግ በ ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በጥልቅ የተዘጋጀውን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ ለሚስተዋለው የመግዛት አቅም ውስንነት፤ መፍትሔ የሆነውን እና በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሐሳብ ላይ የተመሰረተውን Key-CHF ሞዴል በ ኪ አፊሊየት ፕሮግራም ለማህበረሰቡ በማስተዋወቅ እና ማህበረሰቡም የእድሉ ተጠቃሚ በመሆን የቤት ባለቤት የመሆን ህልሙን በፍጥነት እንዲያሳካ ያደርጋል፡፡

ሕዳር 30/2016 ዓ.ም ምዝገባ ይጠናቀቃል !!! ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት
ሕዳር 30/2016 ዓ.ም ምዝገባ ይጠናቀቃል !!! ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ 0922667531    ይደውሉልን !

መልካም ዜና !!! የሰው ልጆች መሠረታዊ ፍላጎት የሆነውን መጠለያ ወይም ቤት መግዣ አቅም ማነስን ለመቅረፍ፣ 🏡በአነስተኛ ዋጋ ! 🏡በአነስተኛ ቅድሚያ ክፍያ ! 🏡በአነስተኛ ወርሃዊ ቁጠባ ! በ Key-CHF ሞዴል በ 77,280 ብር ቅድመ ቁጠባ እና ከ2,000 ብር በሚጀምር ወርሀዊ ቁጠባ ተገንብቶ የተጠናቀቀ(የተዘጋጀ) ቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ:: ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት ይደውሉ:: +251922667531 ወይም በቴሌግራም ይጻፉልን t.me/blenirs

መልካም ዜና !!! የሰው ልጆች መሠረታዊ ፍላጎት የሆነውን መጠለያ ወይም ቤት መግዣ አቅም ማነስን ለመቅረፍ፣ 🏡በአነስተኛ ዋጋ ! 🏡በአነስተኛ ቅድሚያ ክፍያ ! 🏡በአነስተኛ ወርሃዊ ቁጠባ ! በ Key-CHF ሞዴል በ 77,280 ብር ቅድመ ቁጠባ እና ከ2,000 ብር በሚጀምር ወርሀዊ ቁጠባ ተገንብቶ የተጠናቀቀ(የተዘጋጀ) ቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ:: ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት ይደውሉ:: +251922667531 ወይም በቴሌግራም ይጻፉልን t.me/blenirs

🏠 የቤት ባለቤት ለመሆን ያለዎት አማራጮች! 1. መሬት ገዝቶ መገንባት 2. በ Key-CHF ሞዴል በ 77,280 ብር ቅድመ ቁጠባ እና ከ2,000 ብር በሚጀምር ወርሀዊ ቁጠባ ተገንብቶ የተጠናቀቀ(የ
🏠 የቤት ባለቤት ለመሆን ያለዎት አማራጮች! 1. መሬት ገዝቶ መገንባት 2. በ Key-CHF ሞዴል በ 77,280 ብር ቅድመ ቁጠባ እና ከ2,000 ብር በሚጀምር ወርሀዊ ቁጠባ ተገንብቶ የተጠናቀቀ(የተዘጋጀ) ቤት ባለቤት መሆን   የቱን ማድረግ ይችላሉ❓ . . ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘት 0922667531 ይደውሉልን ! ወይም t.me/blenirs ይጻፉልን! .ፌስቡክ ላይ ፎሎ ያድርጉን https://www.facebook.com/profile.php?id=61552259981151

በአነስተኛ ቁጠባ ፣ የቤት ባለቤት መሆን ተጀምሯል። .ፌስቡክ ላይ ፎሎ ያድርጉን https://www.facebook.com/profile.php?id=61552259981151
በአነስተኛ ቁጠባ ፣ የቤት ባለቤት መሆን ተጀምሯል። .ፌስቡክ ላይ ፎሎ ያድርጉን https://www.facebook.com/profile.php?id=61552259981151

🛍Available on hand 🤍 Flat shoes Size 37 👉🏽contact @Moon_44 📞0935903536 🚚 Free delivery
+1
🛍Available on hand     🤍 Flat shoes Size 37 👉🏽contact @Moon_44 📞0935903536 🚚 Free delivery

ZARA RED TEMPTATION WINTER EDP 80 ML (2.7 FL. OZ). Eau de parfum. In this winter version of Red Temptation, orange shines thr
+3
ZARA RED TEMPTATION WINTER EDP 80 ML (2.7 FL. OZ). Eau de parfum. In this winter version of Red Temptation, orange shines through with a touch of fruit, and flowers stand out thanks to the musk and woody amber accords. Sophisticated & opulent. 100% Original ✅ 📞☎️0939413675 Contact @Sloan65 Telegram channel for more👇👇👇 https://t.me/Sloanonlineshopping1

🌼🌼🌼እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሠላም በጤና እና በደሥታ አደረሳችሁ መጪውን አዲስ ዓመት የደሥታ፡ የሠላም፡ የፍቅር ያድርግልን። 🌼🌼🌼መልካም በዓል🌼🌼🌼 🎊🎊Icon Furnitur
🌼🌼🌼እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሠላም በጤና እና በደሥታ  አደረሳችሁ መጪውን አዲስ ዓመት የደሥታ፡ የሠላም፡ የፍቅር  ያድርግልን። 🌼🌼🌼መልካም በዓል🌼🌼🌼 🎊🎊Icon Furniture and Epoxy🎊🎊

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለ 2016 ዓ.ም አደረሳችሁ እያልን አይከን ፈርኒቸር እና ኢፓክሲ በአዲስ አመት ቤቶን የሚያሳምሩበት እንዲሁም ለስጦታ የሚያበረክቱት ኮፊ ቴብሎች
+4
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለ 2016 ዓ.ም አደረሳችሁ እያልን አይከን ፈርኒቸር እና ኢፓክሲ በአዲስ አመት ቤቶን የሚያሳምሩበት እንዲሁም ለስጦታ የሚያበረክቱት ኮፊ ቴብሎችን  በተመጣጣኝ ዋጋና በጥራት ይዘን ቀርበናል:: ቀለም በምርጫዎት ዋጋ. ከ3300 ብር ጀምሮ ለማዘዝ ይደውሉ   0923002027 /0960188678 Text on Telegram t.me/kaleyob https://t.me/rukifurnitur

🌼🌼 New Years Gift for #Him🌼🌼 ♠️ Watch ♠️ Wallet ♠️ Belt ♠️ Bracelet 🛍 With Gift bag 📞☎️0939413675 Contact @Sloan65 Tele
+7
🌼🌼 New Years Gift for #Him🌼🌼 ♠️ Watch ♠️ Wallet ♠️ Belt ♠️ Bracelet 🛍 With Gift bag 📞☎️0939413675 Contact @Sloan65 Telegram channel for more👇👇👇 https://t.me/Sloanonlineshopping

● PATEK PHILIPE ● Grand Mens watch ● Automatic watch ● Genuine leather strap Premium quality watch 📞☎️0939413675 Contact @Sl
+4
● PATEK PHILIPE ● Grand Mens watch ● Automatic watch ● Genuine leather strap Premium quality watch 📞☎️0939413675 Contact @Sloan65 Telegram channel for more👇👇👇 https://t.me/Elehansloanshopping

https://vm.tiktok.com/ZM27WEJXM/ https://vm.tiktok.com/ZM2Gvg2YY/ ICOn Furniture and Epoxy / አይከን ፈርኒቸርና ኢፖክሲ ለሆቴሎች፣ ለባር እና ሬስቶራንት፣ ለhospital፣ ለምግብ ኢንዱስትሪ፣ ለመኖሪያ ቤት እንዲሁም ለንግድ ቤቶች epoxy chemical በመጠቀም እጅግ የተዋቡ የጠረጴዛ: ኪችን ካቢኔት ቶፕ: የቲቪ ማስቀመጫ: ኮፊ ጠረጴዛና የመሳሰሉት  አገልግሎቶች መስጠት መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው:: # አዲስ እቃዎች እንዲሁም እድሳት ለማዘዝ 0923002027 / 0960188678 ይደውሉ ወይም @kaleyob Follow Our Social Media Telegram https://t.me/rukifurnitur