en
Feedback
የቤት እቁብ -Marketer Blen Getu

የቤት እቁብ -Marketer Blen Getu

Open in Telegram

ጤና ይስጥልን ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ 0922667531 ይደውሉልን ! ወይም t.me/blenirs ይጻፉልን!

Show more
1 748
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች ዕድለኞች መለያ መርሐግብር ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም ስለ CHF ሞዴል ጥልቅ መግለጫ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የ ቀጥታ ስርጭቱን ይከታተሉ ። https
የ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች ዕድለኞች መለያ መርሐግብር ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም ስለ CHF ሞዴል ጥልቅ መግለጫ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የ ቀጥታ ስርጭቱን ይከታተሉ ።                                                                  https://fb.watch/poYRvoXO03/?mibextid=9R9pXO https://fb.watch/poYTmJvavP/?mibextid=9R9pXO

የታህሳስ 27 ዕጣ አወጣጥ መርሐግብሩን በቀጥታ ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ። . . Subscribe  👉 YouTube

የ Key-CHF ተመዝጋቢዎች ዝርዝር! ለአስተያየት ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እስከ ታህሳስ 27/2016 ከጠዋቱ አራት(4) ሰዓት ብቻ ይደውሉ፡፡ ማስታወሻ:- ለሊቱን ሙሉ ሁሉም ስልኮቻችን እርስዎን ለማስተናገድ ክፍት ናቸው። 0927 555 544 0927 444 411 0988 111 122    0927 533 333 0927 222 266 0927 555 522

አስቸኳይ 🚩🚩🚩 Very urgent 📣📣📣 ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች ከዚህ ግሩፕ ላይ እንዲሁም በስልክ ከ December 16እስከ 31(ታህሳስ 5-22) ለKey Housing ተመዝግባችሁ ወይም ውል ተዋውላችሁ Blen Getu ብሌን ጌቱ ብላችሁ ፎርም ላይ የሞላችሁ በዚህ ስልክ 0922667531 በመደወል እንድታሳውቁኝ በትህትና እጠይቃለው። ወይም ስም እና ስልክዎትን በቴሌግራም @blenirs ይህ መመዝገብዎን ለማረጋገጥ እና በቀጣይነት መረጃ ይደርሶታል:: ይላኩልኝ አመሰግናለሁ የተመዘገባችሁ ሁላችሁም በዘላቂነት ከኔ ጋር መረጃ የምንለዋወጥ ይሆናል። key house sales representative Blen Getu ብሌን ጌቱ 0922667531                    መልካም ዕድል👊

የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ላይ ለመገኘት ያመለከታችሁ ታህሳስ 27 የሚደረገው የዕጣ ማውጣት ዝግጅት ላይ ከተመዝጋቢዎች ተሳታፊዎች እንዲገኙ ለማስቻል በ Google Form ቀድመው ያመለከቱ ተመዝጋቢዎች በአካል ቀርበው ትኬት እንደሚወስዱ ባሳወቅነው መሰረት ዛሬ ታህሳስ 26 መገናኛ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ መግቢያ ትኬት እንድትወስዱ፡፡ ትኬት ለመውሰድ አስፈላጊ ነገሮች 1.  ስም ዝርዝሩ ላይ ስሙ ያለ (Google Form) 2.  ዋናውን ውል ይዞ መቅረብ 3.  መታወቂያ/ፓስፖርት/መንጃፍቃድ መግቢያ ትኬቱን የሚያገኙት መገናኛ ዋአች ህንፃ ላይ ከሚገኘው ቢሮ ብቻ ነው!                     ቀላል ነው!

ሌሎች ተመሳሳይ ዙሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ በዚህኛው ዙር በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣችሁ በትግስት ጠብቁ፣ ግዜውም ከዚህኛው እጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት መጠናቀቅ በኋላ የሚገለፅ ይሆናል። የዕጣ የግል
ሌሎች ተመሳሳይ ዙሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ በዚህኛው ዙር በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣችሁ በትግስት ጠብቁ፣ ግዜውም ከዚህኛው እጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት መጠናቀቅ በኋላ የሚገለፅ ይሆናል። የዕጣ የግል ኮዳችሁን ዕጣው በሚወጣበት በተመሳሳይ ሰአት የሚላክላችሁ ይሆናል እስከዛ በትዕግስት እንጠብቅ!!! በዚህ ግሩፕ መረጃ ምክንያት ተመዝጋባችሁ እጣ ለምትጠባባቁ የሞዴሉ አባላት በሙሉ ከወዲሁ መልካም እድል ለማለት እወዳለሁ! እንደደረሳችሁም በዚሁ ግሩፕ ላይ የምንገልፅ ይሆናል!

0008889599021- KEY HOUSING FINANCE SOLUTIONB P.L.C KEY CHF ዋናው ቁጠባ 1bedroom --2000 2bedroom --2500 3bedroom ----3500 -0008889599031- KEY HOUSING FINANCE SOLUTION SERVICE CHARGE የአገልግሎት ክፍያ 1bedroom 230 2bedroom 230 3bedroom 230

ዝግጁ ነን! የ Key-CHF ሞዴል ተጠቃሚዎች ምዝገባ ታህሳስ 22 መጠናቀቁ ይታወቃል። በመሆኑም  አስፈላጊውን ሁሉ ያሟሉ ተመዝጋቢዎች በጠቅላላ እጣው ውስጥ የሚካተቱ ሲሆን ለዚህም ይረዳ ዘንድ ሰነዶችን የማደራጀት እና ለእጣ የማዘጋጀት ስራ እየተጠናቀቀ ነው። ቀላል ነው!

በዕጣ ማውጣት መርሐግብር ላይ መገኘት ይፈልጋሉ? ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም ለ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች የዕጣ ማውጣት ስነ-ስረዓት ላይ የሚሳተፉ ተመዝጋቢዎችን መምረጥ አስፈላጊ በመሆኑ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጠቅመው የሚመዘገቡ የመጀመሪያዎቹ 300 ግለሰቦች ከተለዩ በኋላ እና በቀጣይ በምናሳውቀው አድራሻ በአካል ተገኝተው መግቢያ ትኬት የሚወስዱ ስለሆነ የተሟላ መረጃ በመስጠት ይመዝገቡ፡፡ የመመዝገቢያ ፎርም 👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/HDrQEoTwiyQZvYZv6

አስቸኳይ 🚩🚩🚩 ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች ከዚህ ግሩፕ ላይ እንዲሁም በስልክ ከ Dec16እስከ31 ለKey Housing ተመዝግባችሁ ወይም ውል ተዋውላችሁ Blen Getu ብሌን ጌቱ ብላችሁ ፎርም ላይ የሞላችሁ በዚህ ስልክ 0922667531 በመደወል እንድታሳውቁኝ በትህትና እጠይቃለው። ወይም ስም እና ስልክዎትን በቴሌግራም @blenirs ይላኩልኝ አመሰግናለሁ የተመዘገባችሁ ሁላችሁም በዘላቂነት ከኔ ጋር መረጃ የምንለዋወጥ ይሆናል። key house sales representative Blen Getu ብሌን ጌቱ 0922667531

የታህሳስ 27 ዕጣ አወጣጥ መርሐግብሩን በቀጥታ ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ። . . Subscribe  👉 YouTube

ምዝገባ ተጠናቋል !!!

Repost from Vertex SACCO Ltd.
የታህሳስ 27 ዕጣ አወጣጥ መርሐግብሩን በቀጥታ ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ። . . Subscribe  👉 YouTube

አስቸኳይ 🚩🚩🚩 ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች ከዚህ ግሩፕ ላይ እንዲሁም በስልክ ከ Dec16እስከ31 ለKey Housing ተመዝግባችሁ ወይም ውል ተዋውላችሁ Blen Getu ብሌን ጌቱ ብላችሁ ፎርም ላይ የሞላችሁ በዚህ ስልክ 0922667531 በመደወል እንድታሳውቁኝ በትህትና እጠይቃለው። ወይም ስም እና ስልክዎትን በቴሌግራም ይላኩልኝ አመሰግናለሁ የተመዘገባችሁ ሁላችሁም በዘላቂነት ከኔ ጋር መረጃ የምንለዋወጥ ይሆናል። key house sales representative Blen Getu ብሌን ጌቱ 0922667531

ታህሳስ 22 /2016 ይደውሉ 0922667531
ታህሳስ 22 /2016 ይደውሉ 0922667531

ምዝገባ ዛሬ ሰኞ ታህሳስ 22/2016 ይጠናቀቃል ፠፠ለምዝገባ ሲመጡ መደወል አይርሱ፠፠ 0922667531 ለምዝገባ:- ∆ የካፒታል እና የመጀመሪያ ወር መዋጮ 59,800ብር በዝግ አካውንት ቁጥር 123
ምዝገባ ዛሬ ሰኞ ታህሳስ 22/2016 ይጠናቀቃል ፠፠ለምዝገባ ሲመጡ መደወል አይርሱ፠፠ 0922667531 ለምዝገባ:- ∆ የካፒታል እና የመጀመሪያ ወር መዋጮ 59,800ብር በዝግ  አካውንት ቁጥር 1234(0008889599021) >የመመዝገቢያ እና የመጀመሪያ ወር የአገልግሎት ክፍያ 17,480ብር በተንቀሳቃሽ አካውንት ቁጥር 1235 (0008889599031)  >የኢንሹራንስ ክፍያ(የ5 ዓመት) ለቡና ኢንሹራንስ በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር 5008204125011   ∆ ለባለ አንድ መኝታ 2,672ብር ∆ ለባለ ሁለት መኝታ 3,114.50ብር ∆ ለባለ ሶስት መኝታ 3.999.50ብር    የምዝገባ ሊንክ https://keychf.com/register?ref=0922667531 ለበለጠ መረጃ ☎️0922667531              ይደውሉልን ☑️ ዛሬ ይመዝገቡ ! በማንኛውም ግዜ ለምዝገባ ስትመጡ(ደውሉልኝ ) መረጃ ከየት አገኛችሁ ስትባሉ Blen Getu ✅️ ብሌን ጌቱ ማለት እንዳትረሱ👍 ከልብ አመሰግናለሁ🙏 0922667531 Key Housing Affilate(Sales Representative)     ይሄንን የመመዝገብያ ሊንክ ይጠቀሙ https://keychf.com/register?ref=0922667531 🌇 በ አዲስ አበባ እና በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ 🏢 ክፍያዎች እና አፈፃፀሞች የቡና እንሹራንስ ዋስትና አላቸው 🏦ክፍያዎች በዳሸን ባንክ በተከፈቱ የሂሳብ ቁጥሮች ይፈፀማሉ። ከስር ባሉት ቻናሎቻችን ተቀላቅልው ተጨማሪ መርጃ ያግኙ Tiktot https://www.tiktok.com/@blengetu?_t=8hxqhUrltLx&_r=1