en
Feedback
የቤት እቁብ -Marketer Blen Getu

የቤት እቁብ -Marketer Blen Getu

Open in Telegram

ጤና ይስጥልን ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ 0922667531 ይደውሉልን ! ወይም t.me/blenirs ይጻፉልን!

Show more
1 748
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
.የዛሬ አመት ጥምቀትን የቤት ባለቤት ሆነው ያሳልፉ! . .
.የዛሬ አመት ጥምቀትን የቤት ባለቤት ሆነው ያሳልፉ! . .

2ተኛው ዙር ምዝገባ ሰኞ ጥር 13/2016 ዓ.ም ይጀምራል! በአሁኑ እንዳያመልጥዎ ከስር ያሉትን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ! Facebook |  Telegram

ከታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት ወርሃዊ ቁጠባ ከፍለው ከሆነ ወደ Key Housing ሂሳብ ክፍል ቴሌግራም (0988222225) ወይም በ bot (@keychf_bot) የባንክ ደረሰኞቻችሁን ፎቶ አንስታችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ ስትልኩም ስማችሁን፣ የተመዘገባችሁበትን ስልክ እና Key-CHF መለያችሁን አካቱ። ማስታወሻ:- ከዚህ በፊት በbot (@keychf_bot) ልካችሁ ከነበረ በድጋሚ እንድትልኩ ይሁን።

አስቸኳይ 🚩🚩🚩 Very urgent 📣📣📣 ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች ከዚህ ግሩፕ ላይ እንዲሁም በስልክ ከ December 16እስከ 31(ታህሳስ 5-22) ለKey Housing ተመዝግባችሁ ወይም ውል ተዋውላችሁ Blen Getu ብሌን ጌቱ ብላችሁ ፎርም ላይ የሞላችሁ በዚህ ስልክ 0922667531 በመደወል እንድታሳውቁኝ በትህትና እጠይቃለው። ወይም ስም እና ስልክዎትን በቴሌግራም t.me/blenirs ይህ መመዝገብዎን ለማረጋገጥ እና በቀጣይነት መረጃ ይደርሶታል:: ይላኩልኝ አመሰግናለሁ የተመዘገባችሁ ሁላችሁም በዘላቂነት ከኔ ጋር መረጃ የምንለዋወጥ ይሆናል። key house sales representative Blen Getu ብሌን ጌቱ 0922667531                   

ይጀምራል!
ይጀምራል!                                                                                                                               

ከታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት ወርሃዊ ቁጠባ ከፍለው ከሆነ ወደ Key Housing ሂሳብ ክፍል ቴሌግራም (0988222225) ወይም በ bot (@keychf_bot) የባንክ ደረሰኞቻችሁን ፎቶ
ከታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት ወርሃዊ ቁጠባ ከፍለው ከሆነ ወደ Key Housing ሂሳብ ክፍል ቴሌግራም (0988222225) ወይም በ bot (@keychf_bot) የባንክ ደረሰኞቻችሁን ፎቶ አንስታችሁ እስከ ጥር 4 ድረስ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ ስትልኩም ስማችሁን፣ የተመዘገባችሁበትን ስልክ እና KeyCHF መለያችሁን ይጻፉልን።

የመክፈያ ኮድ በተለያየ መንገድ ያልደረሳችሁ ሁለት በጣም ቀላል መንገዶች አሉ! 1.እዚሁ የስም ዝርዝር ላይ በተያያዘው ፋይል ላይ በመግባት በስምዎ ትይዩ ያለውን የ Key-CHF መለያ ቁጥር የሚለውን ኮድ መያዝ እና በእሱ መለያ ክፍያዎን መፈፀም። 2. በ ኦንላይን(Online) www.keychf.com ላይ ይግቡ የሚለው በተን ላይ በመግባት የእርስዎን የይለፍ ቃል አስገብተው ዳሽ ቦርድ(Back office) ላይ የእርስዎን መለያ ቁጥር ማግኝት ይችላሉ።

0008889599021- KEY HOUSING FINANCE SOLUTIONB P.L.C KEY CHF ዋናው ቁጠባ 1bedroom --2000 2bedroom --2500 3bedroom ----3500 -0008889599031- KEY HOUSING FINANCE SOLUTION SERVICE CHARGE የአገልግሎት ክፍያ 1bedroom 230 2bedroom 230 3bedroom 230

0008889599021- KEY HOUSING FINANCE SOLUTIONB P.L.C KEY CHF ዋናው ቁጠባ 1bedroom --2000 2bedroom --2500 3bedroom ----3500 -0008889599031- KEY HOUSING FINANCE SOLUTION SERVICE CHARGE የአገልግሎት ክፍያ 1bedroom 230 2bedroom 230 3bedroom 230 አካውንቱ ለጊዜው ዝግ ስለሆነ ትንሽ እንጠብቅ ከዚህ በኋላ በተመሳሳይ ቀን ሁላችንም ስለምንቆጥብ ያንንም ቀን በtext ለሁላችንም ካንፖኒው የሚያሳውቅ ይሆናል እስከዛ ድረስ ምንም ቅጣት አይኖረውም 🙏🙏

የመጀመሪያዎቹ የ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች እድለኞች ዝርዝር

የ ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን አሰራር እና ቀጣይ አቅጣጫ!

Repost from Vertex SACCO Ltd.
የመጀመሪያዎቹ የ Key-CHF ሞዴል ተመዝጋቢዎች እድለኞች ዝርዝር