cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከራድዮን የ አቢግያ እይታ

ኦርቶዶክሳዊ ቻናል " የአባቶቻችን ትምህርት እናስተምራለን ፤ ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን ፤ የተማርናት ፤ ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት:: እንኖርባታለን ፤ እንሞትባታለን ፤ በእግዚአብሔር ፍቃድ እንነሣባታለን " [ ሃይማኖተ አበው ] https://t.me/joinchat/V1luwc-N5zk-XTeC

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
184
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የሚድሪቱ ልዩ ፍጡር ሆይ #የሰው ሕይወት የተሳሰረ ነውና የሌላው ችግር ያንተም ችግር መሆኑን እወቅ። ጨለማን ብርሃን ካልክ፣ ብርሃንን ጨለማ ለማለት ተዘጋጅተሃል። ያልተነገረ እውነት አያስተምርም፣ ያልወጣ ፀሃይ አይሞቅም። በሰነፍ ሀገር ትጋትህ እብደት ነው። የተቀበልከው እምነትህ እንጂ በረከትህ የሚሄድ ነው። ዕድል በእጅህ ሳለች የምትዘነጋት፣ በሰው እጅ ስታያት የምታበሳጭ ናት። ሰዎች በሞታቸው ኀዘን ይጥሉብሃል፣ በሞቱ ሕይወት የተወልህ ክርስቶስ ብቻ ነው። ስለዚህ የጌታህን ፍቅር እዳትዘነጋው! ... gediMa✍️ ደስ ብሏቹ ዋሉልኝ
Show all...
ልደታ ለማርያም.mp35.01 MB
👆👆👆Sher ..
Show all...
👉የኢሉሚናቲ አርማዎች 8. አይን ( All seeing eye) ኢሉሚናቲዎች እራሳቸውን እንደ ፈጣሪ የሚመለከቱበትና ሁሉንም የምታረጉትን እናያለን የሚሉበት አርማ ነው። አይኑ የግራ አይን ነው። የሆረስ አይንም ተብሎም ይጠራል። - ይህን አርማ በርካታ አርቲስቶችና የዓለማችን ተፅኖ ፈጣሪ ሰዎች የግራ አይናቸውን ብቻ በምስሉ እንደሚታየው በማሳየት ያስተጋቡታል። - በተለያዩ አለም አቅፍ ድርጅቶችም ይህን አርማ ሎጎአቸው ካረጉት ሰነባብተዋል። - በዘፈን ክሊፖች ላይ በተለይ በካርቶን ፊልሞች ላይም ጎልቶ ይታያል። - ከላይ በምስሉ እንደሚታየውም በሀገራችን የሚገኙ የመንግስትና የግል ተቋማት የአይን ምልክትን አርማቸው አድርገዋል።
Show all...
👉 የኢሉሚናቲ አርማ 7. ፀሃይ ፀሃይ በተለይ በመውጣት ላይ ያለች የጠዋት ፀሃይ ሉሲፈርን የሚወክል ሌላኛው አርማ ነው። 'morning star' ወይም "የንጋት ኮከብ" ተብሎ በመፅሐፍ ቅዱስ ሰይጣን ተጠርቷል። - የተለያዩ ዓለምአቀፍ ተቋማት ፅሃይን አርማቸው አርገዋል። በኛም ሀገር በርካታ ተቋማት ይጠቀሙበታል። - በሀገራችን አሁን አሁን 'ንጋት' ኮንሰርት 'ንጋት' ኮንፍረንስ እየተባሉ የሚጠሩ ዝግጅቶች የተበራከቱ እንደሆነ ልብ በሉ። morning star mall የተባለም ህንፃ በአ.አ ይገኛል።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.