1 462
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 462
2 ተኛ ዙር የፎሬክስ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ 🎉
📈 ሙሉ የ ፎሬክስ ስልጠና በባቢ ፎሬክስ ለመሰልጠን የምፈልጉ ሰዎች ዛሬ ምዝገባ ተጀምሯል
📲 ለመመዝገብ በመጀመሪያ ፍላጎት
እና ስልክ ወይም ኮምፒዬተር ያስፈልጋል!
⚠ ማሳሰቢያ :- ምዝገባው እስከ ጥቅምት 29 ብቻ ሚቆየው እና እኛም እስከ ጥቅምት 15 ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ለሁሉም ተመዝጋቢ አርገናል ::
ስለዚህ የዚ ዕድል ተካፋይ ለመሆን ከዛሬ ጀምሮ ተምዝግበው መማር ይቻላሉ በተጨማሪም ውስን ቦታዎች ብቻ ስላዘጋጀን ቦታ ሳይሞላባቹህ ተመዝግባቹህ ብትማሩ እና እድሉ ባያመልጣቹህ እንመክራለን!
👉 ለመመዝገብ @Babi_forex ✅️ ላይ ያዋሩን
መልካም ቆይታ, 😶🌫️
1 462
✍️ስኬታማ ሀብታሞች ለገንዘብ አይሰሩም: ገንዘብ ለነሱ እንዲሰራ ያደርጋሉ እንጂ...yeah you ... yes you, the one who is reading this post ... yes you can make 'Money' work for you instead of working for money. Just trust me broski...እመነኝና በራስህ ተማመን። Lets Go🤑🤑🤑
1 462
አንድ ነገር አበክረህ አስታውስ።
ኪሳራዎች ያስተምራሉ።
ስህተቶች ያስተምራሉ።
ውድቀቶችም ቢሆኑ መልሰን መነሳት እስከቻልን አስተማሪ ናቸው።
ለነኚህ ሁሉ ክስተቶች ደግሞ Trading መማሪያ ክፍሉ Chart መማሪያ ግብዓቱ ነው። ስነ-ልቦናህ ደግሞ ዳይሬክተሩ።
