cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SOCCER WORLD 🌏

WELCOME TO SOCCER WORLD ፩፪፫፬ FAST SPORT NEWES WE TRANSFER LIVE MATCH PLAYERS HISTORY TRANSFER NEWS MATCH DATA BASE OUR CHANNAL = @DEBLPOA OUR GROUP =@KALEABCITYFAN FOR CROOS OR PROMOTION = @KALUSL

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
351
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

@Uniquefootball ይቀላቀሉን ይደሰቱበታል
Show all...
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ⏰31' ፖርቶ 2-0 ማርሴል ሚትላንድ 1-2 አያክስ አታላንታ 0-1 ሊቨርፑል ሳልዝበርግ 1-1 ባየርን ሙኒክ ሪያል ማድሪድ 1-0 ኢንተር ሚላን ማንችስተር ሲቲ 1-0 ኦሎምፒያኮስ
Show all...
ለገንዘቡ ምንም አናጭበረብርም ካልፈለጉ ይለፎት
Show all...
ዉድ የ SOCCER WORLD ቤተሰባች ከነገ ጀምሮ 👇👇 👉ፈጣን ስፓርታዎ መረጃዋች 👉ጨዋታዋች በቀጥት ባጋጠመን ችግር መሪጃዋችን እያደረስን አልነበረም ለዚህም በጣም ይቅርታ እየጠየቅን pls DONT LEAVE AND SHARE @DEBLPOA ኦ ማይረሳውን እረስቼ ነበር ውድድርን ነገ እነግራቸዋለው SHARE @DEBLPOA @DEBLPOA
Show all...
በቅርብ ቀን
Show all...
#bet ውድድር መመደብ በመጪው ሳምንት በኢትሀድ ማን ሲቲ ከ ሊቨርፑል ጋር ይጫወታሉ። ይህንን ጨዋታ በፈለጋቹት ከአንድ ብር ጀምሮ መመደብ ትችላላችሁ።ካሸነፉ ሽልማቱ ከመደባቹት ገንዘብ ሶስት እጥፍ ነው።( 10 ከመደቡ ሽልማቱ 30፤50 ከመደቡ ሽልማቱ 150 ያሸልማል) A ካሉ, ማን ሲቲ ያሸንፋል B ካሉ, draw አቻ ይወጣሉ C ካሉ, ሊቨርፑል ያሸንፋል A, B, C ብለው @African10 ላይ ይላኩልን ከስሞቻችሁ ጋር እናም #Mciliv የምትለውን መፃፍ ግድ ይላል ካልተፃፈ ዋጋ የለውም።ገንዘቡን ለመላክ 0929413131 ( @African10 ) ይጠቀሙ። ገንዘቡ እርሶ ያሻዎትን ነው የምትልኩት @deblpoa
Show all...
የ50 ብር ካርድ የሚያሸልም ስፖርታዊ ውድድር እናዘጋጅ
Show all...
👍 24
ባየር ሙኒክ የአላባን ውል ለማራዘም ያደረገዉ ሦስተኛው ሙከራ አልተሳካም፣ ተከላካዩ በቀጣዩ የውል ጊዜ ኮንትራቱን በመጫወት ወደ ሌላ ክለብ የመሄድ ዕድሉ ሰፊ ነው ❌ 👀 #share >>> @Deblpoa
Show all...
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከኮሮና ቫይረስ ማገገሙ ተረጋግጧል። @Deblpoa
Show all...
አንዳንድ የዕለታዊ መረጃዎች ታዳጊው በአርሰናል ጫማውን ስለመስቀል ያልማል።የአርሰናሉ ተስፈኛ ታዳጊ ኤሚሌ ስሚዝ ሮው ነገሮች ባሰበበት የሚሄዱ ከሆነ በአርሰናል ጫማውን መስቀል እንደሚያልም ተናግሯል። በዘንድሮ የውድድር ዘመን በምን አይነት ይፋዊ ጨዋታዎች ላይ የአርሰናል መለያን ለብሶ መጫወት ያልቻለው የአጥቂ አማካዩ በክለቡ ሩቅ ስለመጓዝ ያልማል። ተጫዋቹ ሲናገርም እንደ አርሰናል ደጋፊነቱ የአርሰናል ታሪካዊ ተጫዋች መሆኑ ህልሙ መሆኑን ጠቅሶ ነገሮች በአሰበበት የሚሄዱለት ከሆነ እራሱን ከአርሰናል መለያ ውጭ እንደማያስብ ተናግሯል። ------------------------------ ሮቤርቶ ማንቺኒ ስለ ማሪዮ ባሎቴሊ ሀሳቡን ሰጥቷል።የአሁኑ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም ከማሪዮ ባሎቴሊ ጋር በማንቸስተር ሲቲ መስራት የቻለው ሮቤርቶ ማንቺኒ በአንድ ወቅት በዓለም እግርኳስ ከፍ ያለ ቦታ ከሚሰጣቸው ተሰጥኦዎች አንዱ የነበረው እና በአሁኑ ሰአት ስለመኖሩም በተዘነጋው ማሪዮ ባሎቴሊ ጉዳይ ሀሳቡን ሰጥቷል። "እሱን አሁን ባለበት ሁኔታ ላይ መመልከቴ እጅግ ያሳዝነኛል ፤ በ30 አመቱ እሱ መገኘት የሚገባው እጅግ በላቀ የእግርኳስ የቴክኒክ ብስለት ደረጃ ነበር በዚህም ለብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ አበርክቶ የሚያደርግበት ወቅት ነበር። እኔ በጣም እወደዋለሁ ፤ ሁልጊዜም ቢሆን ጥሩ ነገር እንዲገጥመው እመኛለሁ።" ሲል ሀሳቡን አጠቃሏል። -------------------------------- ራሂም ስተርሊንግ ወደ ኒው ባላንስ ላለፉት አመታት ከናይኪ ጋር በስፖንሰርሺፕ ስምምነት ሲሰራ የቆየው ራሂም ስተርሊንግ ከናይኪ ጋር ያለው ስምምነቱ መጠናቀቁ ተከትሎ ከኒው ባላንስ ጋር አዲስ ስምምነት ለመፈፀም ከጫፍ መድረሱ ተገልጿል። ------------------------------- ቫን ዳይክ የቀዶ ጥገናውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። በመርሲሳይድ ደርቢ አደገኛ ጉዳት ያስተናገደው የሊቨርፑሉ የኋላ ደጀን ቫን ዳይክ በዛሬው ዕለት በለንደን በሚገኝ ሆስፒታል የጉልበት የቀዶ ጥገና ማከናወኑን እና ህክምናው በተሳካ ሁኔታ መገባደዱን ቀዮቹ አስታውቀዋል። ---------------------------------- Share @Deblpoa
Show all...