cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል-ፈላኽ በጎ አድራጎት

"ለሰዎች የማያዝን አላህ አያዝንለትም" የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) contact 0973939417 0953856958 0953135814 @alfellah

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
161
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የኛ ጃሂሎች ቡና ደሜ ነው ይሉናል አላህ ደም ስር የሆነው እያለ አላህዬ ደሜም ደምስሬም እስትንፋሴም ሩሄም ነፍሴም መሪዬም አንተ ብቻ ነህ። 👉https://t.me/alfelah1
Show all...
Watch "ኡሚ አዋርድ አዲስ ነሺዳ#ummi new neshida#ummi award#ኡሚ አዲስ ነሺዳ#umi#ummi" on YouTube https://youtu.be/PIO2BfMks1g
Show all...
ኡሚ አዋርድ አዲስ ነሺዳ#ummi new neshida#ummi award#ኡሚ አዲስ ነሺዳ#umi#ummi

#ummi new neshida#ummi award#ኡሚ አዲስ ነሺዳ#umi#ummi #ዋሪዳ #ዋሪዳ_ምዕራፍ_ሁለት #ሙሀመድዬ_አዲስ_ነሽዳ #ሙአዝ_ሀቢብ #አልፋሩቅ_ቲውብ #warida #warida_part_2 #muhammedye #warida_new_neshida #new_nesheed #muaz_habib #al_faruq_tube#Fuani multimedia #fuani_tube #lij_muaz_tube #Islami #muslim #ethiomuslim #new_neshida #አዲስ_ነሺዳ #ሰብስክራይብ_አድርግ_ምን_ታነባለህ #iqra_media #ethiopian #somi_tube #abdi_tube #minber_tv #bilal_tube #somi_tube_comedy #harun_tube #Zawya_TV #ዛውያ_ቲቪ #africa_tv_channel #Nesiha_TV #አፍሪካ_ቲቪ #ነሲሃ_ቲቪ #የጨረቃ_ናፍቆት #አዲስ_ነሺዳ #ነሺዳ #የከውኑ_ሞገስ #ሀላል_ሚዲያ #ፈገግታ #ለሱና #ሱናው #ሱና #ፈገግታ_ሱና_ነው #ሙስሊም_ነኝ_እኔ #ሞጣ #ustaz_khalid_kebrom #as_sunnah_tv #ustaz_sadat_kemal #ፈራው #እስተቅና #የታሉ #አልፈራም #ፉአድ_መልካ #አስማማው_አህመድ #ሚፍታህ_ሁሴን #አብዱሰላም_አበራ #አሊ_አሚን #ሙአዝ_ሀቢብ #somi tv #abu_hayder #new_seya_tube #TST​_APP #ABRELO​_HD #ETHIO​_APP #LIJ​_BINI_TUBE #ETHIOPIAN_MUSIC #ETHIOPIAN​_FILM #ETHIOPIAN​ #KANA_TV #DW​_TV #EBS​_TV #NAHOO​_TV #L​_TV #BISRAT_TV #TIGRAY​_TV #AFRI​_HEALTH #ASHAM​_TV #AHADU​_TV #WALTA​_TV #MOE​_TV #J​_TV #FANA_TV #ETV​ #TV9​ #HOPE​_ENTERTAINMENT #ADMAS​_ENTERTAINMENT #MINEW_SHEWA_ENTERTAINMENT #ELA​_TV #ATA​_MEDIA #ENTEWAWEKALEN​_WEY #YEBETESEB_CHEWATA #J​_TV_REMOTE #TZBT​_KE_ENDALK_ GA #EBS​CINEMA #ETHIOPIAN​ #ስልክ​ #ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ​ #የሰውስልክጠለፋ​ #ኢሞጠለፋ​ #ዋትሳፕጠለፋ​ #ነፃኢንተርኔት​ #ሜሴጂብቻ​ #ተጠንቁ​ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ​ #ነፃመደወያ​ #ሲምካርድበነፃ​ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ​ #የሞትፍርድ​ #ተፈረደባቸው​ #እባካችሁ​ #ሼር​ #ሼር​ #ሼር​ #አድርጉት​ #ዋትሳፕ​ #ከርቀት​ #መጥለፍ​ #ተቻለ​ #ኢሞ​ #ኦንላይን​ #ዋትሳፕ​ #ከተጠቀሙ​ #አይቀር​ #የምንጣፍዋጋ​ #የአረብሀገርኑሮ​ #ወጋወጋ​ #ካርጎ​ #ፓስታቤት​ #ቢዝነስ​ #ቦርጭ​ #ዘመንድራማ​ #ቤቶችድራማ​ #ምንልታዘዝ​ #የተቀማህይወት​ #አብጃለሁ​ #ስደተኞች​ #ዱባይኢሞ​ #እውነታውሲጋለጥ​ #ናዝራዊትአበራ​ #እስርቤት​ #ተፈታች​ #እንተዋወቃለንወይ​ #ሴራ​ #ሙዚቃ​ #የወሎሙዚቃ​ #ትግርኛ​ #ፊልም​ #ተስፍሽአፕ​ #የሱፍአፕ​ #ልጂቢኒ​ #tstapp​ #yesufapp​ #l​ #lijbinitube​ #ashruka​ #oromomusic​ #Amharicmusic​ #asge​ #ሰርግ​ #የሙሉአለምሰርግ​ #ጨዋ​ #አስቴርአወቀ​ #አልበም​ #አልቀበልም​ #Hopemusic​ #Halal_Media​ #ድምፃችንይሰማ​ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች​ #Fana #EBC #Top5Stunning​ #EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate​ #FryatYemsalem​ #ZeriruKebede​ #DanaitMekbeb​ #waziworld​ #mikishow​ #senseletdrama​ #SaronAyelign​ #HuluDaily​ #FryatYemene​ #Seifufantahun​ #seifufantahunonebs​ #Ashurka​ #ashruka​ #ethiopianmovie​ #ashrukaamharic​ #ethiopianewmusic​ #hopeentertainment​ #ashrukachannel​ #calebmeakins​ #ethiopianartist​ #ethiopiancomedy​ #ebs​ #ashrukamedia​ #Akukulu​ #Mikael​ #NahooTv​ #Nahoo​ #ethiopia​ #ethiopian​ #addisneger​ #diretube​ #DrAbiy​ #Abiy​ #SeifuonEBS​ #Seifufantahun​ #NewEthiopianMusic​ #tigrignamusic​ #ebstv​ #JTVEthiopia​ #HopeMusicEthiopia​ #AbyssinyaVine​ #ZEMENTV​ #SundayWithEBS​ #LTVWorld​ #MinewShewaTube​ #ADMASMUSIC​ #EBS​ #Amharictube​ #FanaTelevision​ #EthiopianTV​ #EBC​ #betoch​ #comedy​ #ethiopiancomedy​ #betochcomedy​ #ethiopia​ #amharicfilm​ #eyohaentertainment​ #amharictv​ #aradacinema​ #nekedrama​ #aradamovies​ #seifuonebs​ #ethioapp​#tstapp​ #sbababba​ #ወጋወጋ​ #ምንልታዘዝድራማ​ #shukshukta​ #EBS​ #EBC​ #Ethiopianews​ #mogachochdrama​ #የሀገርትዝታ​ #ethiopiamusic​ #oromomusic​ #tigraymusic​ #hopemusic​ #teddyafro​ #yarednagu​ #ethiopianmovie​ #amharicmovie​ #whatsapp​#telegram​#facebook​ #NahooTV​ #KanaTV​ #Kanadrama​ #KanaTelevision​ #EBSTV​ #WorldWide​ #JTVEthiopia​ #LTVEthiopia​ #NewEthiopianmusic​ #NewEthiopianMovie​ #HopeMusicEthiopia​ #GurshaTube​ #EntewawekalenWey​ #ZemenDrama​ #Danadrama​ #Welafendrama​ #MinewShewaTube​ #Sodereb​ #Halal_Media #wollo_tube #abdi_wolo_tube #yesuf_app #babi #miko_mike #abel_birhanu #ashruka #hello_addiss #ethioinfo #meski_tube #seifu_on_ebs #ehuden_be_ebs #esam_tube #nejah_media #tefekur_center #sekina_tube #fasika_tube #lij_tofiq_tube #bboytomy33 #yonatan_ye_dingel_lej #prince_beliti #miki_fatu_tube #selam_tesfaye #rakeb_alemayehu #aser_tad #arada_vlogs #ትንሽዋ_ማህደር #ethio_maraki #yetebi_tube #የተንቢ_ዩቱብ #inspire_ethiopia #Addis_Ababa #yasin_nuru #daniel_kibret #ድምፃችን_ይሰማ #ፍትህ_ለ_አክሱም_ሙስሊሞች #ኡስታዞች #ኢሳት #abbay_media #adebabay_media #esat_tv #ebc_tv #fana_tv #ሀጂ_ሙፍቲ #sba_babba #መጅሊስ #ዘመድኩን #ነጭ_ነጯን #የሳኡዲ_ወጣቶች_ስቃይ #የ _ሱኡዲ #ኢንባሲ #ስደት #ሳኡዲ_እስር_ቤት #ተአምር #አባት_እና_ልጅ #ገዳይ #ሱብሀነላህ #አስደናቂ_ታሪክ #ጀበሉ #አህመዲን_ጀበል #እናት #Halal_Media​ #bilal_media #ኢስላማዊ_ፊልሞች #ኢስላማዊ_ነሺዳዎች #ኢስላማዊ_ጥያቄ_እና_መልስ #ኢስላማዊ_ሀዲሶች #ኢስላማዊ_ትረካ #ኢስላማዊ_ዳእዋ…

አንዱ አላህን ፈሪ ወንድማችን በጣም የሚወዳትን ልጅ እንዲህ ሲል ተሰናበታት አስተማሪ ነው ኢንሻ አላህ እንደምንጠቀምበት ተስፋ አደርጋለሁ። 📨 እንዲህ እየናፈቅሽኝም ቢሆን ላገኝሽ አልፈልግም ምክንያቱም እኔ ጌታየን ተገናኝ መሆኔን አውቃለሁ አውቃለሁም ላስተዳድርሽ አልችልም እንዲሁም ላገባሽ ሀቅም ስለሌለኝ ውበትሽ መፈተኛየ ነው ስለዚህ ወዳንቺ እየተሳብኩ አንችን ወደኔ አላቀርብሽም ሀራም በሆነ መልኩ ቀርቤሽ ባገኝሽ ተሸናፊው እኔ ነኝ ታዲያ ለምን እቀርብሻለሁ እናም ወደ ጌታየ ስደትን ስጀምር ስንቄ ተቅዋ(አላህን ፍራቻ) እንዲሆን ፈላጊ ነኝ። አየሽ አንዳንዱ በገንዘቡ ወዳጆቹን ያቀርባል ሌላው በቁንጅናው ቁንጅናዎችን ይጠራል እኔ ግን ላንቺ ያለኝን ፍቅር ሰውቼ የጌታየን ፍቅር ማግኜት እፈልጋለሁ   ብቀርብሽ እንደምትጠጊኝ እርግጠኛ ሁኜ ሳለ እርቅሻለሁ ምክንያቱም እኔ ጌታየን የበለጠ በጥሩ ስራ መቅረብ እፈልጋለሁ አዎ የእርሱ ፍቅር የእርሱ እርዳታ አንችን እንደሚያስረሳኝ አምኜም ደህና ሁኚ እልሻለሁ ደህና ሁኚ እኔ ወደ ጌታየ ሂያጅ ነኝ መንገዴንም ይመራኛል የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘለዓለማዊ በሆነው ሀገር (ጀነት) እንገናኛለን። ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ አላሁ አክበር❗️ አየህ አንተ የአኼራ ጓደኛየ ስማሽ እህቴ ዱንያ አላታለለችውም ሴት ልጅም አልፈተነችውም ስማሽ ሰማህ ይሄ ወንድማችን ስሜቱን እንዴት ለአላህ ብሎ መቆጣጠር እንደቻለ እንማርበት ካለፈው ያልተማረ ሌላ በምን ሊማር ይችላል። እንደዚህ ወንድማችን ወደ ትዳር መግባት ካልቻልን ከሀራም ፍቅር መራቅ አለብን ለሚያልፍ ስሜት አላህን አናምፀው። ወላሂ የስሜት ጥፍጥናው ሳያልቅ ምሬቱ ያደፈርሰዋል ማለትም ስሜታችንን ተቆጣጥረን ፈተናውን መወጣት ካልቻልን ባጭር ጊዜ አላህ ብቻ የሚያውቀው ጭንቀትና ቁጭት ነው ሚለቅብን እና ስሜታችንን እናሸንፈው። አንተ ወንድሜ አንቺም እህቴ ዱንያ ናት አውቃለው ወጣትነት ፈተናው ከባድ ነው ግን ከአላህ ያለውን ውድ ሀገር ጀነት ለሚፈልግ ፈተናዎቹ ቀላል ናቸው ምክንያቱም ክፍያው ውድ እንደሆነ ያውቃል ክፍያዋም ጀነት ናት። ይህቺ እድሜ ደግሞ ተመልሳ አትመጣም። ደስታ በሃራም ፍቅር ውስጥ ትንሽና ጊዜያዊ ነው እኛ ግን ትልቅ ደስታ እንዳለ ነው ምናስበው ግን በጣም ትንሽ ነው ከግዜ በኋላ አላህ ብቻ የሚያውቀው ጭንቀትና ቁጭት ነው ሚለቅብን ለምን ይሄን አደረኩ ለምን ለምን እያልን እራሳችንን መውቀስ እንጀምራለን ምክንያቱም የሸይጧን መንገድ ነው። ወላሂ ምንም ኸይር ነገር የለውም ልብ ማድረቅ ግዜን መግደል ገንዘብ ማጥፊያ አላህን ማመፅ ብቻ ነው ትርፉ። ግን ይሄን ፈተና አላህ ካዘነላቸው በቀር ፈተናውን ይወድቃሉ ሸይጧንም ይስቅባቸዋል። እና ስሜታችንን ያዝ አድርገን ጀነትን በማሰብ ወጣትነታችንን እንጠቀምበት አላህን የበለጠ ለማወቅና ለመገዛት ጀነትንም ለመውረስ እንቻኮል።   ፍቅር ወዳቂ ነው የአላህ ፍቅር ግን ሁሌም ህያው ነው በሁለቱም ሀገር አይወድቅም። ወላሂ በሃራም ተነካክተህ ተነካክተሽ ትዳር ውስጥ ብትገቢም አላህ ለትዳርሽ ጥፍጥና አይሰጥሽም እና እንዴት ነው ልጆችሽን በንፁህ መንፈስ ማሳደግ ምትችይው ልጆችሽ ያንችን በሀራም ያሳለፍሽውን አይነት ጊዜ እንዲያሳልፉ ትፈልጊያለሽ❓ አትፈልጊማ እና እራስሽን ሳታስተካክይ እንዴት ነው ልጆችሽን ማስተካክል የምትችይው አንተስ ወንድሜ እንዴት ነው ቁጥብ የሆኑ የዚህ ዲን የበላይነት የሚያስመልሱ ልጆችን ማፍራግ ምትችለው በዚህ በሀራም መንገድ ተገናኝተህ።   እስኪ ጠንካራ እንደሆንሽ ለውስጥሽ አሳምኝውና ከዚህ የሃራም ፍቅር ውጪ ወይም ባስቸኳይ ወደ ትዳር ቀይሪው። ወላሂ አላህ ያግዝሻል እስካሁን የሰራሽውንም ወንጀል አላህ ይምርሻል ወደ አላህ ከተመለሽ። አስታውሽ እህቴ አስታውስ ወንድሜ ከወንጀል የተመለሰ ልክ ወንጀል እንደሌለበት ነው ኧረ እንደውም አላህ ይደሰትበታል። አላህ ተመላሾችንና ተጥራሪዎችን ይወዳል። 👉 ጓደኛሽ ወይም በሃራም ፍቅር አብሮሽ ያለው ሰው ጠንካራ ሁኖ እራሱን አሸንፎ ከዚህ የሃራም ፍቅር ሊያስወጣሽ ካልቻለ አንቺ ጠንካራ ሁነሽ ለመራቅ ሞክሪ ይሄን ስታደርጊ ጓደኛሽ ከተቃወመሽ ከጠላሽ ከመጀመሪያውም አይወድሽም ማለት ነው ግን ይሄን ስታደርጊ ደስተኛ ሁኖ ወደ ሀላል(ትዳር) ለመቀየር ከቻለ የእውነት ይወድሻል ማለት ነው። ወይም ሊያገባሽ ሳይችል ቀርቶ ግኑኝነቱን ካቆመ ይወድሻል ማለት ነው ምክንያቱም ወደ አላህ እያቃረበሽ ነው። እና በዚህ ማረጋገጥ ትችያለሽ ግን ብዙዎች ለሀራም ነገር እስከሚያመቻቹሽ ድረስ ነው አብረውሽ ያሉት። ☞ የቀረውን እናስተካክል ያለፈውን ይምረናል ካልሆነ ግን ባለፈውም በቀረውም እንያዛለን።   እንቻኮል ወደ አላህ ባረከላሁ ፊኩም። ወሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ለምንድን ነው ኢስላማዊ መልዕክቶችን ሼር ለማድረግ የምናፈረው በሀይማኖታችን እናፍራለን እንዴ❗❓ አናፍርማ❓ ስለዚህ ይሄን መልዕክት ብቻ ሳይሆን የምናገኘውን ጠቃሚ የምንለውን መልዕክቶች ሼር ማድረግ እንልመድ። እስኪ በውጥ መስመር ለምናውቃቸው ለምንወዳቸው ሼር እናድርግላቸው አይታወቅም ወደ አላህ የመመለሳቸው ሰበብ ልንሆን እንችላለን። የፈለገውም የሚመራው የፈለገው የሚያጠመው አላህ ብቻ ነው ከኛ ሼር በማድረግ ሰበቡን ማድረስ ብቻ ነው ሚጠበቀው። coment ⇝ @Jezakellah ይቀላቀሉን ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ችግሮች ላይ እንመካከር 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/TFVBJ_TiBpFmNGI0
Show all...
በዝሙት አንዘምን 🚫 ๓

꧁﷽꧂ የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ ከስድስት በላይ ርዕሶች ተከታተይ ፁሁፍ አቅርበናል በአላህ ፍቃድ ከዚህ በኋላም ይቀጥላል። "كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر" inbox⇢ @Jezakellah Group⇢ @bezemut_anzemn اللهم صل وسلم علي سيدنا محمد

የእርዳታ ጥሪ : ልጃችንን አድኑልን ይላሉ ቤተሰቦቿ በእንባ እየተራጩ😭😭 . ይች የምትመለከቷት እህታችን ሁለቱ ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነዋል ለዚህ መንስኤው ደግምሞ ከልጅነቷ ጀምሮ እየተባባሰ የመጣው የስኳር በሽታ ነው ። አሁን ላይ በከፍተኛ ችግሮች ምክንያት በአስቸኳይ የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ) መጀመር አለባት ተብሎ ህክምና ላይ ትገኛለች ሆኖም ወጪው በጣም ከባድ እና ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ የቻላችሁትን እንድትረዱን በምስኪኗ እህታችን ስም እንጠይቃለን ። ከፈጣሪ በታች ለእህታችን ያላችሁት ተስፋ እናንተ ናቹ የአቅማቹሁን እርዱን እህታችን አይናችን እያየ አትሙትብን ። ACCOUNT NUMBER (ንግድ ባንክ) : 1000222477078 Hanan khadir (her sister account) ለ በለጠ መርጃ 👇🏻 : https://t.me/joinchat/8-54zLvvUH8yYzFk . https://t.me/joinchat/lnHt3LQYUtU5YmFk . Name : Hanan Muhammad . Mobile : +251 90 438 9005 .
Show all...
VID_20211019_213750.mp42.62 MB
የፍቅር ጥግ ማለት ይህ ነው። ✅🌹✅🌹✅🌹✅🌹✅ . *እውነተኛ ፍቅር ማለት፦* ☞ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ለባልደረባቸው ሰውባን ረ.ዐ ምንድነው ፊትህን የቀየረው? ብለው ሲጠይቁት «በሽታም ሆነ ህመምም የለብኝም፤ ግን አንቱን ሳላገኝ ስቀር ከባድ የሆነ ብቸኝነት ይሰማኛል፤ አንቱን እስከማገኞዎ ድረስ» ማለቱ ነው። . *እውነተኛ ፍቅር ማለት፦* ☞ አቡበከር አስ-ሲዲቅ ረ.ዐ ከነብዩ ጋር በሂጅራ ጉዟቸው ወደ ዋሻ ከመግባታቸው በፊት «ወሏሂ ካንቱ በፊት ካልገባው በስተቀር አትገቡም፣ የሆነ ነገር ቢኖር እንኳ ካንተ በፊት እኔን ይጉዳኝ» ማለታቸው ነው። . *እውነተኛ ፍቅር ማለት፦* ☞ ዐሊይ ኢብን አቢ-ጧሊብ ረ.ዐ በነብዩ ሰ.ዐ.ወ ፋንታ በፍራሻቸው መተኛታቸው ነው፤ የመካ ካፊሮች ነብዩን ሰ.ዐ.ወ ለመግደል መስማማታቸውና በዛ ፍራሽ ላይ ሊሞቱ እንደሚችል እያወቁ መተኛታቸው ነው። . *እውነተኛ ፍቅር ማለት፦* ☞ ቢላል አል-ሐበሺይ ረ.ዐ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ሲሞቱ የነብዩ ሰ.ዐ.ወ ፍቅር መዲና አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድረጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም ሳይሆን ነብዩ ሰ.ዐ.ወ በህልሙ መጥተውበት ምንድነው እንዲህ መጥፋት? ለምን አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ሰ.ዐ.ወ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዙ ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን ጣፋጩን አዛን ሲያደርግ የመዲና ህዝብ በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ። . *እውነተኛ ፍቅር ማለት፦* ☞ ከበኒ ዲናር የሆነች ሴት ባሏ፣ አባቷና ወንድሟ ወደ «ኡሑድ» ዘመቻ ወጥተው ሳለ ሙስሊሞች ከውግያው ሲመለሱ ሁሉም እንደሞቱ ሲነገራት «ነብዩ ሰ.ዐ.ወ እንዴት ሆኑ? ብላ መጠየቋ ነው፤ ከዛም እሳቸው አልሞቱም ሲሏት እሳቸውን ካላየው ብላ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ ስታያቸው «ካንቱ በኃላ ያለ ሙሲባ ሁሉ ለኔ ገር ነው» ማለቷ ነው። *እውነተኛ ፍቅር ማለት፦* ☞ ዙበይር ረ.ዐ የ15 አመት ወጣት ሆኖ የነብዩን ሰ.ዐ.ወ መገደል የውሸት ወሬ ሲሰማ የመካ መንገዶች ላይ ሰይፉን እየጎተተ መውጣቱ ነው። . *እውነተኛ ፍቅር ማለት፦* ☞ ረቢዐተ ኢብን ከዕብን ረ.ዐ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ምንድነው ሓጃህ (ጉዳይህ) ሲሉት ካንቱ ጋር በጀነት ጓደኛ መሆን ነው ማለቱ ነው። . «አንድ ሰው ከወደደው ሰው ጋር በቂያማ ይቀሰቀሳል» ማለቶን እናውቃለን፤ እኛም አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ.ሆይ! እንወዳችኃለን። በአባቴ፣ በእናቴ፣ በቤተሰቦቼ፣ በንብረቴና በነፍሴ ፊዳዕ ልሁንሎ አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ﺻﻠﻮﺍ ﻋﻠﻴﻪ ﻳﺎ ﺃﺣﺒﺎﺑﻲ ﺍﻟﻜﺮﺍﻡ ﻭﺳﻠﻤﻮﺍ ﺗﺴﻠﻴﻤﺎ
Show all...
💥የአለማት እዝነት 💥 ከፍጡራን ሁሉ የላቁ የሆኑት ነብያችን ሙሃመድ(ሠ.ዐ.ወ) ወደዚች ምድር የመጡት በሠኞ ንጋት ረቢአል አወል 9 ነበር፡፡ በርግጥ የውልደታቸው ቀን መቼ እንደሆነ ግልፅ የሆነ መረጃና የታሪክ ፀሃፊዎች ስምምነት ባይኖርም እኛ የሙባረክ ፑሪ የረውደቱል አንዋርና ረሂቀል መኽቱም አዘጋጅ ምርጫን መርጠናል፡፡ ከሳቸው ውልደት ጋር የአላህ እዝነት አለምን አጥለቀለቃት፡፡ የንጋትና የምሽት ቀለማት ተለወጡ፣ ስሜቶች ጥልቅ ሆኑ፡፡ እያንዳንዱ ነገር አዲስ ትርጉምና አዲስ ደስታ ፈጣሪ ሆነ፡፡ ጣኦታት ተንኮታኮቱ፡፡ የዒራን ንጉስ ግዛት ቤተ መንግስትና ማማዎች ፈራረሱ፡፡የሳቫ ሀይቅ ውሀ አቅጣጫውን በመቀየሩ ሀይቁ ሙሉ ለሙለ ደረቀ፡፡ የጭቆና ስሮች ተነው መጥፋት ተያያዙት፡፡ ልቦች በመለኮታዊ ቡራኬና ሀዘኔታ ተሞሉ።የነብያችን (ሠ.ዐ.ወ) አባት ለንግድ ወደ ደማስቆ ተጉዘው ነበር፡፡ወደ ቤት በመመለስ ላይ እያለ መዲና ሲደርሱ ልጃቸው ከመወለዱ ከሁለት ወራት በፊት ህይወታቸው አለፈ፡፡በአረቦች ባህል መሠረት ይህ ውድ ህፃን ከጡት እናቱ ሀሊማ ጋር ለአራት አመታት ቆየ፡፡ይህ የተባረከ ህፃን 6 አመት ሲሞላው አሚና የባሏን ቀብር ለመጎብኘት ህፃን ልጇን እና የቤተሰቡን አገልጋይ የነበረችውን ኡሙ አይመንን ይዛ ወደ መዲና ተጓዘች፡፡አሚና በመንገድ ላይ ህመም አጋጠማት፡፡ ከቆይታ በኋላም አብዋ በተባለች ስፍራ ህይወቷ አለፈች፡፡ ገጣሚው እንዲህ ሲል ይገልፀዋል፡- የአለም ምርጧ አበባ ዛሬ ተለየችን፤ በአብዋ ከተማ ተሰናበተችን፤ የፈካች ነበረች አሚና ውዳችን፡፡ ሙሃመድ(ሠ.ዐ.ወ) ወላጅ አልባ ሆነው ከኡሙ አይመን ጋር ወደ መካ ተመለሱ፡፡ በ8 አመታቸው አያታቸው አብዱል ሙጠሊብን አጡ፡፡ብዙም ሳይቆይ መከታቸው የሆኑትን አጎታቸውን አቡጧሊብን በሞት አጡ፡፡ ከአጠገባቸው ያለ አለኝታና መከታ ዘመድቻቸውን በሙሉ በጊዜ ተነጠቁ፡፡ ከዚያ በኋላ ብቸኛው ተንከባካቢያቸው ጌታቸው ብቻ ሆነ፡፡ የሚታዩና አጠገባቸው ያለ ተንከባካቢዎችን ማጣታቸውና አላህ ብቻ የቀራቸው መሆናቸው ለመላው የሠው ዘር ምሳሌ ያደርጋቸዋል፡፡ የልጅነትና የወጣትነት ጊዜያቸው በከፍተኛ ግብረገብና ያለምንም አይነት ህግን የጣሠ ተግባር ማለፍ ከትልቅ ቦታ የሚደርሱ ሠው ለመሆናቸው ማሣያ ነበር፡፡25 ዓመት በሞላቸው ጊዜ ነብያችን ሙሃመድ(ሠ.ዐ.ወ) ኸድጃን (ረ.ዐ) አገቡ፡፡ኸድጃ(ረ.ዐ) እጅግ የተከበረችና የአረብ ጎሳዎች መሪ የሆነው የቁረይሽ ዝርያ ነበረች፡፡አስተዋይዋ ኸድጃ(ረ.ዐ) የነብዩ(ሠ.ዐ.ወ) ደጋፊ ሆነች፤ በንብረቷና በህይወቷ ነብዩን አገለገለች፡፡ኸድጃ(ረ.ዐ) ከነብያችን(ሠ.ዐ.ወ) 15 አመት የምትበልጥ፣ ባሏ የሞተባትና ልጆች ያሏት ነበረች፡፡ነብዩ(ሠ.ዐ.ወ) ከሷ ጋር በነበራቸው ያማረ ግንኑነት ለድፍን አለም ምሳሌ ለመሆን በቅተዋል፡፡ ነብዩ ብቻቸውን ለትግል በተጋለጡበት ወቅት የመጀመሪያዋ ደጋፊያቸውኸድጃ ነበረች፡፡ለምሳሌ ነብዩ በሂራ ዋሻ በመጀመሪያው መለኮታዊ መልዕክት ከአላህ በተጣለባቸው ከባድና ሠፊ ሃላፊነት ደንግጠው ወደ ቤታቸው ወደ ኸድጃ በመመለስ፡- "ኸድጃ ሆይ ከቶ ማን ያምነኛል? ሲሉ ጠየቁ" ይህች የተባረከች ሚስት ግን ይህን ስትል መለሰች፡፡ "አላህ ፈፅሞ አይተውህም፤ ዘመዶችህን ትንከባከባለህ፣ የኑሮ ጫናን መቋቋም ላቃታቸው ሸክማቸውን ትችላለህ፣ ለድሆች ትደርሳለህ፣ ለእንግዶች ደግ ነህ፣ ሠዎች በቀጥተኛ መንገድ ላይ ለሚያጋጥማቸው ችግር ሁሌም ትረዳቸዋለህ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እኔ እቀበልሀለሁ፤ አምንብሀለሁም፣ ወደ አላህ መንገድ በመጀመሪያ ጋብዘኝ።” ኸድጃ (ረ.ዐ) የመጀመሪያዋ አማኝና የመጀመሪያዋ ደጋፊ ነበረች፡፡ነብያችን(ሠ.ዐ.ወ) ጥልቅ የሆነ ፍቅሯን፣ ስርአቷንና ደግነቷን መቼም ረስተው አያውቁም፡፡ ከሞተች በኋላም ቢሆን ለቤታቸው እርድ በፈፀሙ ቁጥር ስጋ ወደ ቤተሰቦቿ ይልኩ ነበር፡፡ ❤️ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉላህ❤️ ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
Show all...
🙏አሰላሙአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🙏 🌾ዉድ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን🌾 🌷እንዴት ናችሁልኝ ሁሉ ሰላም?🌷 ..........መስከረም 30ን ፕሮግራም ላስይዛቹህ ብቅ አልኩ! •በአላህ ፍቃድ እለተ እሁድ መስከረም 30 ከረፋዱ 4፡00 ሰዐት ሲል ሞቅ ደመቅ ያለ ፕሮግራም በመቄዶንያ ተዘጋጅቶ የሚጠብቃቸሁ ይሆናል!። 🤔ፕሮግራሙ ውስጥ ምን አለ ታድያ እያላቹህ ባልሆነ ካለቹህ እሺ 👉🏻ሙሀደራ በኡስታዝ •ሀሚድ ሙሳ እና •ኡስታዝ አብዱልቃድር 👉🏻ነሺዳ •በከዋክብት ህፃናት 👉🏻ሌሎች አዝናኝ ፕሮግራሞችን አዋቅረን እነሆ ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ወንድምና እህቶቻችንን ለማስደሰት ከአላህም አጅራችንን ለመሸመት ደፋ ቀና በማለት ላይ ነን ታዲያ እርስዎስ በዚህ ፕሮግራም ለመገኘት ምን ይገድበዎታል?! ፏ ሽክ ብለው በዚያራው አጅርዎን ይሰበስቡ ዘንድ በአክብሮት ጋበዝንዎት!! ""እሁድን ከአረጋዊያን ጋር በመቄዶንያ !" ✔️ሼር በማድረግ ለወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ለተለያዩ ኢስላሚክ ጀመአዎች በማስተላለፉ የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ! 🌾ማስታወሻ🌾 👉🏻በዚህ ጉብኝት ላይ ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ጀመአዎች መሳተፍ ይችላሉ እንዲሁም እንዴት ነው ምንሄደው ካሉ አያሳስብዎት መኪና ይዘጋጃል ከእርስዎ ሚጠበቀዉ ቀድመው ራስዎን ማስመዝገብ እና ማሳወቅ ነው! 👉🏻ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ *አል-ፈላህ በጎ አድራጎት ጀመአ* "ለሰዎች ማያዝን አላህ አያዝንለትም" የአላህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) https://t.me/alfelah1 https://t.me/alfelah1 @oumeryemekdi OR 📱 0941968848.....ኡመር
Show all...
አል-ፈላኽ በጎ አድራጎት

"ለሰዎች የማያዝን አላህ አያዝንለትም" የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) contact 0973939417 0953856958 0953135814 @alfellah

ኢናሊላህ ወኢነ ራጂዑን ⚠️ማንም ሰው ሳያነበው እንዳያልፍ በአንድ መንደር የሚኖር አንድ ወጣት ልጅ ነበር። ይህ ወጣት በዚያው አካባቢ የምትኖር አንዲት ሴትነት(ቢክራ) ያላት ልጅ ላይ አይኑ ያርፋል....እናም ቀርቦ ያወራት እና ይግባባት ጀመር አንድ ቀን እንደ ሁልጊዜው እየተጨዋወቱ በመሀል እንደሚወዳት ይነግራታል እሱዋም መርሀባ ብላ የሀራም ግንኙነታቸው አንድ ብሎ ጀመረ....ልጁም በከፊሉም ቢሆን ሀሳቡ መሳካቱን አስቦ እርካታ ተሰማው ሁለቱም አብሮ መዋሉን ተያይዘውታል በድንገት ልጁ አንድ ጥያቄ ሰነዘረ አብረን እኔ ቤት እንሂድ አና ቤቴን ላሳይሽ! ግን ልጅቷ በዚህ ፍቃደኛ አልነበረችም ግን ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይህን ጥያቄ ሲያነሳባት በሀሳቡ ተስማምታ ቤቱ ለመሄድ ወሰነች እናም ቦታውን ነግሩዋት ሰዐት ተቀጣጥረው ተለያዩ በዚህ ግዜ ልጁም ለጓደኞቹ በመደወል ሀሳባቸው መሳካቱን'ና እነሱም እንዲመጡ ነገራቸው። ማይደርስ የለም ቀኑም ደርሰ ልጁ'ና ጓደኞ የሱቤት ቁጭ ብለው እየቃሙ ነበር * በመሀል የልጁ እናት ለልጃቸው ስልክ ይደውላሉ ግን አላነሳላቸውም ነበር... እናም ጉዳዩ አሳሳቢ ሰለነበር ሴት ልጃቸውን የሱ ቤት ሄዳ እንድትጠራላቸው ይነግሩዋታል ልጅት ወደ ወንድሙዋ ቤት በመሄድ ላይ ሳለች እናት በድጋሚ ለልጃቸው ስልክ ይሞክራሉ እናም ስልኩ ተነሳላቸው እናትም"ልጄ አባትህ ክፉኛ ታሟል ሆስፒታል ነን ይሉታል" ልጁም ስልኩን እንደተዘጋ ለጓደኞቹ ጉዳዩን ነጉሯቸው መሄድ እንዳለበት እና በቀጠርኩዋት ልጅ ዘና በሉ ብሏቸው ይሄዳል። ሆስፒታል እንደደረሰ ልጃቸው መምጣቱን ያዩት እናት በመጨነቅ ሁኔታ ስልኩን ለምን እንደማያነሳ በመጠየቅ እስከትለውም ልጃቸውን(የልጁን እህት) ወደሱ ቤት እንደላኩዋት ይነግሩታል ይህን ጊዜ ልጁ በመደናገጥ መኪናውን አንስቶ ወደ ቤቱ ያመራል ግን በዛ መሀል ማይሆን ነገር ተፈጥሮ ነበር ልጅት(የልጁ እህት) የወንድሟ ቤት በምትደርስ ጊዜ በወንድሟ ጋደኞች በቅብብሎሽ ተደፍራ ህይወቷ አልፎ ነበር ልጁም እዛ ሲደርስ የእህቱን ጀናዛ(አስክሬን) ነበር ቤት ውስጥ የቀረው። ሱብሀን አላህ አስቡት እስኪ ለሰው እህት ያሰበው በሱ ሲደርስ እባካችሁ ይህን ያነበባቹ እህት ወንድሞቼ ከ'ንደዚህ አይነት ሴራ ራሳቹን ጠብቁ እህቴም ተጠንቀቂ! ወንድሜም ለእህትህ ብለህ ለሰው እህትም ጥሩ ሰው ሁን
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.