en
Feedback
Don memes🇪🇹

Don memes🇪🇹

Open in Telegram

💫Don Memes💫 ከ ሜም የጥራት ቁጥጥር😂እና ከ iOS የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው እና ማንም ያላየው የ ሜም ቻናል እንኳን በደህና መጡ. ፈገግ ለማለት ከ ፈለጉ join ይበሉ። .Share @Don_meme2 Share No ጣጣ just ፈታ For any comment @Unknown_comand

Show more
281
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+830 days
Posts Archive

ይህን ቻናል ጆይን በማለት አዳዲስ እንዲሁም ኳሊቲ ዋልፔፐሮችን ማግኘት ይችላሉ

Ye hulachnm tzta nw... betgst anbebut😁 እኛ.... ብዙዙዙዙዙዙውን አይተናል ኮሮናን እረስተን 1 ምግብ ለ40 ተሻምተን በልተናል( ሣጋንነው ማለት ነው😅) አጉል ስንጎረምስ ሱሪውን ጠቅልለን ጭቃ አቡኪ መስለናል👖 የተስፋዬን ሱሪ እያየን ስቀናል😂 በትምህርት መሃል እንቅልፍ ይዞን ሄዷል🤤😴 በመ/ርት aster የጠረጴዛ ምት ደንግጠን ነቅተናል 😦😳 ደሞ ስንጃጃል water day አክብረን ከመድረኩ ቆመን ይቅርታ ብለናል 💧💦💦😞 1 text book ለ4 ተጠቅመናል (ያውም የተለያየ class ሆነን)📚 ፈተና ሲከብደን መልሱን ለመገመት ሽፋሽፍት ነቅለናል እጣ እንኳን ጥለናል 📃 የረሳነው hw ት/ቤት ሠርተናል ( ያው ሁሉንም ት/ቤት ነው ምንሠራው ሁሉንም ስለምንረሣ 😁) በ አማርኛ period በ freindoch talking እጃችን እስኪግል clap አድርገናል👏 ደሞም ሳይታወቀን እንባ አፍስሰናል 😢😭 የ ghostን ማንነት የ scullን ማንነት በserious ወስደን ሠው አጠያይቀናል🤔 በሠው እንዳልሣቅን በኛ meme ሲሠሩ ተናደን ዝተናል 😤🤬 በአመት መጨረሻ ለteacherኦቻችን ቆመን አጨብጭበን ቆመን አንብተናል ቆመን አሽቃብጠናል(በዚ አጋጣሚ ለ teacherኦቻችን በሙሉ ላጠፋነው በሙሉ ይቅርታ... እስከዛሬ ላደረጋቹልን በጣም እናመሠግናለን 🙏) ቅጣት ስንቀጣ ሜጋ አብሮን ካለ በደስታ ስቀናል ጭንቀት ቀልሎልናል🤗🥳🤩 ብር ተበድረን lollipop ጠብተናል🍭🍭 ሣምንቱን በሙሉ ተዘፍዝፈን ውለን በፈተና ዋዜማ ሌሊት አጥንተናል 🥱 እኛ ብቻ ደፍነን ሲጨበጨብልን በደስታታታታ በረናል😆😃😀😄🤪 Black board ላይ ሠርተን ትክክል ስንሆንም በኩራት ስቀናል😎 Exam መጥፎ አምጥተን correction በኖረኝ ብለን ፀልየናል🥺🙏 Correction ስናገኝ yesssss yesssss እያልን ክፍሉን አናግተናል😸😸😺 በኬቲ ፣ በቤቲ በናዝራዊት ጩኸት ጆሮአችን ደንቁሯል🗣👂 Essay ስንፅፍ ጊዜ አሪፉን ከፃፍን ለመመረጥ ስንል እጃችን እስኪዝል ቆመን አውጥተናል✋🖐✋ መጥፎ ሲሆን ደግሞ ባልተመረጥኩ ብለን ፀሎት አድርሠናል🤲 በ library period ሌላ ሠው ሲገባ በኩርፊያ አብጠናል😾 እንደ ህፃናቱ ብይ ተጫውተናል ☄ ኳስ ይዘን ተገኝተን Donato ቀምቶ አተንፍሶብናል........ ትዝታው አያልቅም.......... ብዙዙዙዙዙዙውን አይተናል ደሞ ገና መአት መአት ይቀረናል................. ፨ kbr 8th class ena leloch kfloch lay lastemarun memhran yhun👩‍🏫👨‍🏫😍🙏 ፨ egnanm eskahun be fkr endenkoy yaderegen amlak kezihm behuala tmhrtm keldm endigeban adrgo yakoyen😜..... Amen🙏 ተፃፈ... በ ሄሮን

photo content

photo content

photo content

photo content

ይሄ ቻናል ይቀጥል 👍ወይስ አይቀጥል👎

ይህ ቻናል ይቀጥል 👍 ወይስ አይቀጥል👎

ቲቸር ሀብቴ በተናገረው ነገር ሁላችንም ተረብሸናል, ደንግጠናል እና አፍረናል እኛ ይሄን የሚም ቻናል የከፈትነው ማንንም ለማስቀየም አይደለም ለማዝናናት እንጂ ማንም ሰው በዚህ ቻናል ምክንያት መጥፎ ስሜት እንዲሰማው አንፈልግም መምህር ሀብቴን ም ካስቀየምን በdon memes እና በሙሉ የ8ክፋል ተማሪዎች ስም ይቅረታ እንጠይቃለን🙏🙏 መምህር ሀብቴም ይቅር እንደምትለን ተስፋ እናደርጋለን።

photo content

Lyu 🔥🔥🔥no.8🔥🔥🔥🔥 https://t.me/joinchat/R7wPsynglLAhaoXX

Like please

photo content

photo content

photo content