cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዜማና ቅኔ ከክርሰቶስ

የቻናሉ ራዕይ 👇👇 "ለሀጥያት እጅ የማይሰጥ ትውልድ፣በመንፈሳዊ ቅኔ የሰከረ ለክርስቶስ የሸፈተ መልካም ትውልድ ለማየት ነው።" በውስጡም ሳምንታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርታዊ ጥና መዝሙርና ጥቀሰ ያግኙበታል

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
209Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

. በተጨመረልኝ ዕድሜ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ዘማሪ ናትናኤል ዳታ °°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song ▷ @Yemezimur_Maikel ◁ ▷ @Yemezimur_Maikel ◁ △Join us△
Show all...
. አመለጥኩኝ °°°°°°°°°°°°° ዘማሪት አዜብ ሀይሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Share 📲| Share 📲| Share New Amazing Live Worship ▷ @Yemezimur_Maikel ◁ ▷ @Yemezimur_Maikel ◁ △Join us△
Show all...
በቶሎ ይነበብ ልንነቃ ይገባል ለማንበብ 15 ደቅቃ ብቻ ስጥ ህይወትን ይቀየራል አትሳሳት ምክኒያቱም እውነትና እየተፈፀመ ያለ ነገር ስለሆነ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል * በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም *በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ *ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡ *የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ .*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ * በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ። የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!! ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ? ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? እግዚያበሔር “በሰዎች ፊት ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድዳችሁአለሁ” አለ ፡፡ እግዚያበሔር ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ አሁን ያለንበት 2014 ዓም + 5500 ዘመን=7514 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ቀንሱት ። 8000 – 7514= 486 ዓም ይቀራል። ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ። እና የዘንዶው ሲቆጠር 486 – 400 =86 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ 666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡ የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 : 15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡ ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡ ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡ እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡ ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!! ቅዱስ ለ #15 ሰው እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
. ከእጁ ይልቅ ልጁን ልብ ያለው ያንብበው‼️ 💐በአገር ውስጥ አንድ ሀብታም ባለጠጋ ሰው ይኖር ነበር ። ለጋብቻም የደረሰች ልጃገረድ የሆነች ሴት ልጅ ነበረችውና ልጅህን ዳርልን ጥያቄ በተደጋጋሚ ከብዙ ወንዶች ይቀርብለት ነበር ። ታድያ በዚህ የተማረረው አባት ልጁን ለማንም ለመዳር ፈቃደኛ አለመሆኑን ቢያሣውቅም የጠያቂዎችን ቁጥር በይበልጥ ጨመረው እንጂ ሊያስቆመው አልቻለም ። ታድያ በዚህ ግራ የተጋባው አባት እንደ ባህሉና ስርአቱ ወደ አገር ሽማግሌዎች በመሄድ እየሆነ ያለውን በሙሉ ያሥረዳል ። ሽማግሌዎችም ነገሩን በጥሞና ካዳመጡ በኋላ አንድ ምክር ይለግሡታል ፣ እንዲህም አሉት ፣ ለልጅህ በጣም ብዙ ኪስ ያለው ሱሪ ታሰፋና በእያንዳንዱ ኪስ ውስጥ ሳንቲሞችን ሙላበት ። ሳንቲሙን እስከ አፉ ድረስ ከሞላህ በኋላ ለጋብቻ ጥያቄ ያቀረቡትን በሙሉ ሠብሥበህ አንድ ትእዛዝ እዘዛቸው እንዲህም በላቸው ። ልጄን ከፊት ለፊታችሁ እንድትሮጥ አደርጋለው ። ከእናንተም መካከል አሩጦ የያዘ ሰው እሱ ልጄን የሚያገባ ይሆናል ይላቸዋል ። በዚህም ግዜ ሰዎቹ ባባትየው ትዕዛዝ ይስማማሉ ። ከዛም አባትየው ወደ ልጁም ይሄድና ልጄ እያባረሩሽ ሳለ አንድ ሰው ሊይዝሽ ሲደርስብሽ ሳንቲሙን ከኪስሽ እያወጣሽ መሬቱ ላይ በትኚው ብሎ ይነግራታል ። ልጅቷም ያባቷን ትእዛዝ በመቀበል ሩጫው ይጀመራል ። ከዛም ከሩዋጮቹ መካከል አንዱ ሊይዛት ሲደርስባት ሳንቲሙን አውጥታ ትበትናለች ከዛም ሰውየው እሷን ትቶ ሳንቲሙን መልቀም ይጀምራል ። ሊይዟት የደረሡት ላይ በሙሉ ሳንቲሙን እያወጣች ስትበትን እሷን ትተው ሳንቲሙን መልቀሙን ተያያዙት ። ልጅቷም ሸክሙ እየቀለለላትና ፍጥነት እየጨመረች ሄደች ሊይዟትም የደረሱባት ሁሉ እሷን ትተው ከኪሷ የሚበተነውን ሳንቲም ወደ መልቀም ተቀየሩ ። አንድ ምስኪን ደሀ ሰው ግን ከኪሷ የሚበተነው ሣንቲም ሳያጓጓው እሷን ራስዋን አሳዶ በመያዝ ልጅቷን የራሱ አደረጋት ። ይህንንም የተመለከተ አባት ለልጁ ባል ሊሆን የሚችል ሰው በማግኘቱ ደስ አለው ። ልጁንም ዳረለት ። ብዙዎቻችን ወደ እግዚአብሔር ቤት ለምንድነው የምንሄደው ? በረከትን ፣ ገንዘብን ፣ ትዳርን ፣ ቤት ፣ መኪና ፣ ትርኪ ምርከኪ ፍለጋ ፣ ወይስ እግዚአብሔርን ራሱን ፍለጋ ? ማናችንም እግዚአብሔርን አናታልለውም ። የእያንዳንዳችንን የተሰወረ የልብ መሻት ያውቃል ። #እጁን ሳይሆን #ልጁን ፍትፍቱን ሳይሆን ፊቱን ፈላጊ እንሁን ፡፡
Show all...
Barnabas Aklile @KingdomSound Worship Night- Yelibe Yewiste Original Song by Azeb Hailu https://www.vidmateapp.com/subpub/yqh5/site?url=aHR0cHM6Ly93d3cueW91dHViZS5jb20vd2F0Y2g/dj1vdFk1UHMwZnBGSQ==&f=sy 🔥Trending video shared via VidMate🔥 🎉Best downloader for video and image on YouTube, WhatsApp status, Facebook, Instagram... 🎉Platform for FREE latest movies🎥🎥 👇Download VidMate Now!👇 https://www.vidmateapp.com/?subpub=sharing
Show all...

አንዳንዴ በጣም ከባድ ችግር የመሰለህ ነገር አስቂኝ ሆኖ ቁጭ ይላል፤ በዚህ ምድር ለመኖር የቀረህ 1 ሳምንት ነው ቢባል የትኛው ሰው ነው የኑሮ ውድነት የሚያሳስበው? የትኛው ሰው ነው የፍቅረኛው ስልክ አለማንሳት የሚያበሳጨው? ያለህን አጭር ጊዜ እንዴት አጣጥመህ እንደምታልፈው ታስባለህ እንጂ በፍፁም አተክዝም። አየህ ወዳጄ አሁንም የቀረህ እድሜ ስንት እንደሆነ አታውቀውም፤ ተኝተህ ማደርህን እንኳን እርግጠኛ አይደለህም! ስለዚህ ለማን ብለህ ነው የምታዝነው? በፈጣሪህ እመን ከዛ የምትችለውን ሞክር የቀረውን ለነገ ተወው! ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ገራሚ አዳር ተመኘሁላቹ😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...