cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ልብ ወለድ

የተለያዩ ታሪኮች፣ግጥሞች አስተማሪ ፅሑፎች ቀልዶች እና አሪፍ ድምፆች

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
338
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንድ ቀን አፄ ቴዎድሮስ ሲተክዙ ቆይተው መኳንንቱን "ኧረ ለመሆኑ ፡ ከመካከላችሁ ሚስቱን ገዝቶ የሚኖር ማነው?" ሲሉ ጠየቁ። "እኔ!" አለ አንዱ መኮንን። "እንዴት አድርገህ?" አሉት አፄ። "እንዲያው ገና ሳያት እቀውራታለሁ" "ተው ፡ ተው ፡ ተው። ሌላስ?" አሉ አፄ። "እኔ!" አለ ሌላው "ገና ስንተያይ ፡ አካኪ ዘራፍ! እልባታለሁ።" ሌሎችም ልዩ ዘዴያቸውን ተናገሩ። አፄ ሁሉንም "ከንቱ ነው" አሉ። በመጨረሻም አንዱ ባላገር ብጤ "እኔ ነኝ ሚስቴን ገዝቼ ምኖር" አለ። "እንዴት አድርገህ?" "እንዳሻሽ ብዬ" "አንቺ በውነት ገዛሽ" አለ ካሳ። # እነሆ_ጀግና @Lboledoch
Show all...
🎙Sancho Gebre - ፍዮና @Liboledoch
Show all...
😍ፍቅሮችዬ በፈገግታ አምሹልኝ😘 ​​💌 💌 ♥️አንድ ብር ላይ ያለው ልጅ 10 ብር ላይ ላለችው ሞሰብ ለምትሰፋው ቺክ የፃፈው አሳዛኝ የፍቅር ደብዳቤ : ሀይ የኔ ፍቅር እንዴት ነሽ? እኔ በአንቺ ፍቅር ምክንያት ሰላሜን ካጣሁ ቆይቻለው፡፡ ሰው እየሳቅኩ ሲያየኝ የደላኝ ነው ሚመስለው፡፡ አንቺ ግን ደሀ ነው ብለሽ ነው አይደል ፍቅሬን የገፋሽው?? እዛ 5 ብር ላይ ካለው ሽማግሌ ሰውዬ ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደጀመርሽ 50 ሳንቲም ላይ ያሉት ሰዎች ቡና እየጠጡ ሲያወሩ ሰምቼ ንዴቴን መቆጣጠር አቃተኝ፡፡ የዛን ቀን ማታ እራቴን እንኳን ሳልበላ ጥቅልል ብዬ ተኛሁ፡፡ ሌሊቱን ሙሉ ስላንቺ እያሰብኩ አደርኩ፡፡ ጥዋት ላይ እንደውም ለምን አልሰድባትም ብዬ ወደ እናንተ ሰፈር ስመጣ በር ላይ ተቀምጠሽ ሰፌድ እየሰፋሽ አየሁሽ፡፡ የሰፌድ አሰፋፍሽን ሳየው ንዴቴ ቡን ብሎ ጠፋ፡ ውበትሽ አስደነገጠኝ ስድቡን ትቼ በዝምታ ወደ ቤቴ አዘገምኩ፡፡ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ? ያ 5 ብር ላይ ያለውን ሼባ ካንቺ ጋር ያየሁት ቀን እግሩን ነው ምሰብርለት፡፡ አርፎ ቡናውን ቢለቅም ይሻለዋል፡፡ ደሞ እኮ በደንብ ሲያዩት ቡና እየለቀመ ሳይሆን ቡና ላይ የሆነ ምርምር ሚሰራ ነው ሚመስለው፡፡ የኔ ፍቅር ይሄን ደብዳቤ ላንቺ እየፃፍኩ የምጠብቃቸው ከብቶች ስንት ጊዜ የሰው ማሳ ውስጥ እየገቡ አስቸገሩኝ መሰለሽ፡፡ ሰሞኑን የሚመችሽ ከሆነ ሻይ ቡና እያልን እናወራለን፡፡ ለነገሩ ተይው 5 ብር ላይ ያለው ሼባ ሹገር ዳዲ ቡና ሲለቅም ካየሁት በኋላ ቡና የሚባል ነገር አስጠልቶኛል፡፡ ሁሌም አፈቅርሻለው😍 🌸join.... @yefkrtks 📌for comment.... @yenefikr 📌for spam.. @abayeneshe_bot
Show all...
#ባለማስክ😎 🗣🏃🏃‍♀ #(oni):- #በሀሳብ 🤔የሆነ ሰልፍ ላይ ከኃላዬ 👉#ባለማስክ🗣 👉አቤት 🗣 👉ማስክ ስጠኝ እስኪ በናትህ እቤት እኮ ሰባት አለኝ ስወጣ ትዝ አይለኝም 😎 👉(በደስታ) ፊት ይረሳል ብሎ ገንዘቡን ተቀብሎ ሄደ🤔 #corona:- ማክስ አድርጎ አይኑን🙈 የሚያሽ ደግሞ ቤት ይቁጠረው። ታዲያ ከዚህ በላይ አቀባበል አለ @oni ?😁 #oni:- 😡🙈 የለም🙊 ምን ምን ይኖራል ? ፕሮግራማችን በዚህ አያልቅም ስራ አላስፈታህ ብዬ ነው ።ግን በመጨረሻ ማለት የምትፈልገው ካለ እድሉን ልስጥህ 😒 #corona:- እውነት ለመናገር ከጠበኩት በሌይ ደስ ብሎኛል እንግዲህ ቀጣዩ ቀጠሮአችን ግን ስራ ቦታዬ ነው የምትመጪዉ ህዝቡም እንዴት እኖደሚተባበረኝ አብረን እናያለን 😎🤓 #oni:- ደስ ይለኛል🤑 ተስማምቻለሁ 🤝 እንግዲህ ተመል..... #corona:- ቆይ መቼ ጨረስኩኝ... #oni:- 🙈😂 እሺ ቀጥል #corona:- 😁💪በመጨረሻም ሁላችሁም ተባብራችሁ እዚህ ደረጃ እንድደርስ ስላገዛችሁኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው🙏 ።ወደፊትም ባለመጠንቀቅና 👨‍👩‍👦‍👦👯👬የሚጠነቀቀውን በመበከል👨‍❤️‍💋‍👨👩‍❤️‍💋‍👩 ከጎኔ በመሆን አብሮነታችሁን እንደምታሳዩኝ ተስፋ አደርጋለሁ 👉#oni አክብረሽ ስለጠራሽኝ እና ቅድም ስለጨበጥሽኝ 🤝አይንሽንም በመንካት🙈 አብሮነትሽን ስላሳየሽኝ አመሰግ..... #oni:-🙄🙄😳😳😱😱😭😭🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀ ✍#oni(firta) 🇪🇹➡️እንግዲህ የተከታተላችሁትን ይመስላል ምን ተማራችሁበት????? ማታ 2:00ጀምሮ እንገናኝ እንማማር 🙏
Show all...
ሰላም እንደምን ቆያችሁኝ 🙏ይህ #oni_ሾው ነው።😂 ዛሬ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት በጉጉት ስትጠብቁት የነበረውን እንግዳ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ🙃 ከእንግዳዬ ጋር መልካም ቆይታ #oni:- በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣህ ወደ #oni_ሾው ስምክን በማስተዋወቅ እንጀምር 😊 #Corona:- ስሜ ኮሮና ወይም በቅፅሉ ኮቪድ 19 እባላለሁ 😌 #oni:- ኮሮና እንግዳዬ ለመሆን ለመሆን ፍቃድህን ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ 😁 #corona:- እኔም ልምዴን እንዳካፍል ስላደረግሽኝ ባመሰግንሽ ጥሩ ነበር።ስራ ስላለኝ ጥያቄሽን አፍጥኚው😎 #oni:- (😡)😂 እሺ እንደሚታወቀው በጥቂት ወራት ውስጥ በአለም ላይ ዝነኛ ሆነካል በዚህ ጉዳይ ምን የምትለው አለ? #corona:- እንግዲህ በጣም ደስተኛ ነኝ ሌላ ምን እላለሁ አደለም በአለም በአንድ ሰው ብቻ በቀን ከሀምሳ ጊዜ በላይ መጠራት እድለኝነት ነው። እኔም ይህ እውቅና ጊዜያዊ እንዳይሆን ጠንክሬ 💪በመስራት ላይ ነኝ ህዝቡም ድጋፉን እየሰጠኝ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ 🕺 #oni:- (😡)ወደ ሀገሬ ልመልስህና #corona:- @oni ሀገራችን ብለሽ አስተካክዪ አሁን የኔም ናት 😎 #oni:- 😳😳 አቤት አንተ እኮ እንግዳ ነህ #corona:- እሱን በጊዜ ሂደት እናየዋለን፤አይሻልም ?😁 #oni:- (😡😠) ጥሩ ጥያቄው ወደ ኢትዮጵያ ከመጣህ ወራትን እያስቆጠርክ ነው ። የህዝቡ አቀባበል ምን ይመስላል? #corona:- ይገርምሻል @oni መጀመሪያ ላይ በጣም ደባሪ ነበር።በተለይ ፀሎቱ😠ውይ አቃጠለኝ እኮ 👿 ቆይ እግሯ ደጀ ሰላም ከሚረግጥ ዳንኪራ ቤት ቢረግጥ ልቧ ጮቤ የሚረግጥ ሁላ አሁን ደርሶ ፀሎተኛ መሆን ቲሽ 😏፣ሰዉም ምንም ስርዓት አልነበረውም በፊት እንግዳ ስትቀበሉ ለሱ ደስታ ጠብ እርግፍ ትሉ ነበር አሁን በር መዝጋት ምን ይሉታል? 🙊 ደግሞ ደግሞ ይሄ በጎ ፈቃደኛ የሚባሉት አንዴት አበሳጭተውኝ እንደነበር። በፊት ሲነጣጠቅ፣ሲገዳደል አልነበር አሁን የምን መፋቀር ነው።😡 እንግዳ ብቻ ሲመጣ መዋደድ ቲሽ 😏 #oni:- 💪😂🙄 አሁንስ ታዲያ ?🤔 #corona:- አሁንማ ሲስተሜን ተጠቅሜ ከች አልኩኛ።🚶🏃ለነገሩ በፊትም የያዘኝ ፀሎቱ ነበር ።ግን ይህ ህዝብ ስልቹ ነው።ምስኪን ነው ጨክኖ አይጨክንም 👉አሁን ላይ ህዝቡም ጥሩ የሆነ አቀባበል እያደረገልኝ ነው #oni:- (😡) ምን አይነት አቀባበል ? #corona:- እኔን ለመከላከል ብላችሁ ስለምታደርጉት ማስክ ልንገርሽ 👉 አብዛኛው ለምንና መቼ ማድረግ እንዳለበት አያውቅም ።ታክሲ ውስጥ ፣ሰልፍ ላይ ፣ሰው የበዛበት ቦታ ላይ አገጩ ላይ አድርጎ ልክ ብቻውን ሲሆን ይሸፍናል ሌላው ደግሞ ቤቱ አስቀምጦ ያለማስክ አይቻልም ሲባል👇👇👇
Show all...