cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል ኢልሙ📚ኑሩን💡FIRST TEWHID👇

قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 162 «ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡: ቁርአን ፣ሀዲስ እንዲሁም የሰለፎች ንግግር ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፅሁፎች እና የድምፅ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻነል ነው

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
610
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተያይዘን ገደል እንግባንዴ? ተያይዘን ገደል እንግባንዴ? ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም ትጠየቃላችሁ፡፡ የሰው ስም በአደባባይ ማንሳት ይቻላልን? የመጀመሪያውን ሰው አደምን (አለይሂ ሰላም) ማን ፈጠረው? EBS ፈጣን የፍቅር ትውውቅ….. እስቲ ኢስላም በመካከላችን ፍርድ ይስጥ፡፡ ሼር በመድረግ እንተገገዝ⁉️ http://t.me/ABDULSHUKRHAMZA
Show all...
ያ ጀመዓ ይህን ፎቶ ሼር በማድረግና ሌት ተቀን ጫት በማድቀቅ ለተሰማሩ ወንድሞችን በማሳየት እንዲዘጋቸው እናድርግ!? ህብረተሰቡን ከጫት የማራቅ ትግላችን በአላህ ፍቃድ ተጠናክሮ ይቀጥላል (ይህ አንዱ ዘዴ ነው ) ጫት የዚህ ኡማ አጥፍ መርዚ ነው ። http://t.me//ABDULSHUKRHAMZA
Show all...
የነፍስ አድን ጥሪ ሃያት ቲክቶክ ከገባችበት የህይወት አደጋ እንታደጋት፡፡ ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም እጠይቀችኋለሁ፡፡
Show all...
ወለህ እንደ ቲክቶክ የቆሸሸ ማጠራቀምያ አላየሁም ነጅና ሚን አፈቲ ዘማን ለከ እንደዚህ ነው ቲክቶክ ወለህ የቆሻሹ እንስቶች ወንድነት የጎደላቸው የወንድ አልጫዎች ሞልተዉቷል ትክቶኩን እናማ ወገኔ ወንድማዊ ምክሬ ቲክቶክ መከተተል ከልማቱ ጥፈቱ በቡዙ እጥፍ ይበልጠል፦ ይህን ፈሰድ ተቋቁሞ ደእወ የምየደርግ በኔ እይታ ምናልባትም አለህ በእማኑ ጠንካራ ከረገዉ ቢቻ ነው፣ እነማ ወገኖቼ መርከስ ከልፈለግን ቲክቶክ STOP http://t.me/ABDULSHUKRHAMZA
Show all...
አል ኢልሙ📚ኑሩን💡FIRST TEWHID👇

قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 162 «ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡: ቁርአን ፣ሀዲስ እንዲሁም የሰለፎች ንግግር ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፅሁፎች እና የድምፅ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻነል ነው

ከሌላ ወለደች
Show all...
ውጣ ከቲክቶክ
Show all...
ከቲክቶክ ውጪ
Show all...
አሰላሙአለይኩም ይህ የቲክቶክ አድራሻዮ ነው https://vm.tiktok.com/ZMenw4SgW/
Show all...
አንድ እርምት ለአንድ ማምታቻ ~~~~~~~~~~~ አንድ እዚህ ላይ ስሙን ልጠቅሰው የማልፈልገው ሰው ትላንት በፃፍኩት ላይ ተቃውሞ እንደፃፈ በተሰጠኝ ኮሜንት ላይ አየሁኝ። ሃሳቡን የሚጋሩ ሊኖሩ ሰለሚችሉ በዝምታ ማለፍ አልፈለግኩም። ተቃውሞው ያለበት የፅሁፉ ክፍል ይሄውና:– “በአፍጋኒስታን ጂሃድ የነበረ ጊዜ በአለማችን የካፊሮችና የሙሥሊሞች ጦር አሠላለፍ የማን ይበልጥ ነበር? ያለምንም ጥርጥር ዛሬ ኑኩውሌር ያላቸው ሐገራት ያኔም የታጠቁ ነበር። ያኔም በጦር መሣርያ ኩፋሮቹ ይበልጡ ነበር። … በዚያ ወቅት የነበረው ጂሃድ በጦር መሣርያ ከሃዲያኑ ይበልጥ የታጠቁበት ከነበረና ረቢዕም በዚህ ሸርጡ ባላሟላ ጂሃድ ተሳትፎ ከነበር በምን መነፅር ነው? ለረቢዕ ጊዜ ፅድቅ ለሌሎች ዓሊሞች ጊዜ ‘ኸዋሪጅነት’ የሚሆነው? ምክንያቱም ያኔም አሁንም ሙሥሊሞች በኃይል ከከሃዲያኑ ያነሱ ናቸውና። መልሥ ያለው ያሥረዳኝ።” የኔ መልስ ቀጥሎ ያለው ነው:– ~~~~~~~~~~~ በቅድሚያ ይሄ ሃሳብ ሊነሳ እንደሚችል ቀድሜም አስቤ ነበር። የፅሁፌ መርዘም ነው ያስቆመኝ። እየጠቀሰ ያለው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1979 ጀምሮ ከአስር አመታት በላይ ሲካሄድ የቆየውን የአፍጋኒስታን ጦርነት ነው። እንግዲህ ከልጁ ፅሁፍ ጭብጥ እንደምትረዱት ጦርነቱ በአንድ በኩል ሙስሊሞች፤ በሌላ በኩል ደግሞ ኒኩሌር የታጠቁት ካፊሮች ሆነው ለሁለት ጎራ ተሰልፈው እንደተዋጉ አስመስሎ ነው እያቀረበ ያለው። እውነታው ግን እንደዚያ አይደለም። “ኒኩሌር የታጠቀውን ፀረ ኢስላም ህብረት በዚያ መጠን ያልሆኑት ሙስሊሞች አሸንፈውታል። ስለዚህ በወንጭፍ እና ትከሻ ላይ ተደርጋ በምትተኮስ ሮኬት ብንዋጋ ምንድነው ችግሩ?” ማለቱ ነው። ለዚህ ልጅ የምሰጠው ምላሽ 1ኛ:– “ተዋጉ” አልኩኝኮ! ዑለማዎች ላይ መዝመቱን ትታችሁ ሂዱና ቁድስን ነፃ አውጡ። የፌስቡክ ነብር አትሁኑ። የእናንተ ጂሃድ ሰለባ'ኮ ከ80% በላይ ሙሰሊሙ ነው። ያውም ኢስላምን ማጠልሸታችሁ፣ ለጠላት መጠቀሚያ መሆናችሁ፣ ዑለማዎችን በማንቋሸሽ ወጣቱ ከዲኑ እንዲርቅ ማድረጋችሁ ሳይታሰብ። 2ኛ:– ተቃውሞ ከመፃፍህ በፊት በመጀመሪያ ስለምታወራው ጉዳይ ዝርዝሩ ቢቀር ቢያንስ መሰረታዊ ጭብጥ ይኑርህ። ይህን የምለው የፃፍከው ነገር በጊዜው የነበረውን አሰላለፍ እንደማታውቀው በሚገባ ስለሚያሳይ ነው። 3ኛ:– “ለረቢዕ ጊዜ ፅድቅ ለሌሎች ዓሊሞች ጊዜ ‘ኸዋሪጅነት’ የሚሆነው?” ብለህ መጠየቅህ ማምታታት ነው። እኔ በእንዲህ አይነት አቅምን ባላገናዘበ ጦርነት ስለገቡ ብቻ ሰዎችን በኸዋሪጅነት አልወነጀልኩም። ግን “ምን ያለበት ዝላይ አይችልም” ነው ነገሩ። ሃሳቤ በእንዲህ አይነት ጦርነት ውስጥ መግባትን ስለነቀፉ ዓሊሞችን በፈሪነት መወንጀል፣ ለጠላት ቅጥረኛ አድርጎ መሳልና በኢርጃእ መወንጀል፣ “የአንባገነን ቅጥረኛ” እያሉ ማጠልሸት፣ አልፎም በግልፅ በክህደት መወረፍ፣… በተደጋጋሚ እያየን ነው። “ኸዋሪጅ” ያልኩት በዚህ ቆሻሻ ባህር ውስጥ የሚንቦጫረቁ ሰዎችን ነው። ፀሃፊው ከዚህ ውስጥ የተወሰነው ድርሻ እንዳለው አውቃለሁ። 4ኛ:– የአፍጋኒስታኑን ጦርነት በተመለከተ ጦርነቱ በአሜሪካና በሶቭየት ህብረት መካከል የነበረው የቀዝቃዛው ጦርነት አካል ነበር። ብዙ ነገሩ የውክልና ጦርነት (proxy war) የሚገልፁ ፀሃፍት አሉ። በዚህ ጦርነት ከሶቭየት በተቃራኒ የተሰለፉት እሱ አስመስሎ እንዳቀረበው ሙስሊም ሃገራት ብቻ አልነበሩም። ይልቁንም በትጥቅም፣ በስልጠናም ከፍተኛ የሆነ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝና የቻይና ድጋፍ ነበር። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሶቭየትን ጣልቃ ገብነት አውግዞ ውሳኔ አሳልፏል። ምእራቡ አለም ተደራራቢ ማእቀቦችን በሶቭየት ላይ ጥሎ አዳክሟታል። በሂደትም ሶቭየት ከአፍጋኒስታን ጠቅልላ ልትወጣ ተገዳለች። ነገሩ በዚህም ሳይቆም ሶቭየት ህብረት ፈራርሳ 15 እራሳቸውን የቻሉ ነፃ ሃገራት ተመስርተዋል። ስለዚህ ጦርነቱ የነበረው:– ① – በአንድ በኩል ያሉት ሶቭየት እና በሶቭየት የተጎለቱት የምስራቅ ጀርመንና የአፍጋኒስታን መንግስቶች ብቻ ናቸው። ሌላ ከተጠቀሰ የህንድ ሰብአዊ ድጋፍ ነው። ② – በሌላኛው ጎራ ያለው የአፍጋኑ ሶሻሊስት መንግስት ተቀናቃኝ የሆኑ በርካታ ተዋጊ ቡድኖች፣ የዐረብ ሙጃሂዶች፣ እነዚህን ቡድኖች ሲያግዙ የነበሩ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የፓኪስታን፣ የሳዑዲ፣ የግብፅ፣ የቻይና፣ የምእራብ ጀርመን መንግስታት፣ በኢራን የሚደገፉ ተዋጊዎች፣… ነበሩ። ይሄ ሁለተኛው ቡድን አለማቀፍ ተቋማትን ተጠቅሞ በቀላሉ ነበር ፀረ ሶቭየት ውሳኔዎችን ሲያሳልፍ የነበረው። ይህም አሰላለፉ ፀሀፊው ከገመተው ፈፅሞ የተለየ ነበር። እንደ ምሳሌ ለመጥቀስ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ 104 ለ 18 በሆነ የድምፅ ልዩነት ነበር ሶቭየትን አውግዞ ውሳኔ ያሳለፈው። እንዲህ አይነቱን ጦርነት ሙስሊሞች በአንድ በኩል፣ ኒኩሌር የታጠቁ ሙስሊም ያልሆኑ መንግስታት ደግሞ በሌላ በኩል እንደተዋጉ አስመስሎ ማቅረብ ማምታታት ይሰኛል። ሙስሊም ተዋጊዎች፣ ዑለማዎች በጊዜው ያደረጉት አጋጣሚውን መጠቀም ነው። ፀረ ኢስላሙን የአፍጋን ሶሻሊት መንግስትና ግብረ አበሩ ሶቭየትን ከምእራቡ አለም ጋር ሆነው ተዋጉ። አለቀ። ይሄ ሌላ ጊዜም ሊደረግ ይችላል። ምእራቡ አለም በተለያዩ መነሻዎች ከሙስሊሞች ሆኖ ሙስሊም ያልሆኑ አካላትን ጭምር ሊዋጋ ይችላል። ልክ በ1999 አሜሪካ መራሹ ኔቶ የፀጥታው ምክር ቤትን ይሁንታ እንኳ ሳያገኝ ለሙስሊሟ ኮሶቮ ወግኖ ዩጎዝላቪያን እንዳትበላ እንዳትዘራ አድርጎ እንደቀጠቀጣት። እውነት ለመናገር በእንዲህ አይነት ርእስ ላይ መፃፍ ብዙም አያስደስተኝም። ነገር ግን የኢኽዋን ‘አካደሚሻን’ እና ከእናት ቡድኑ የተስፈነጠሩ አንጃዎች ሁሌ ከሚዘምሩለት “ፊቅሁል ዋቂዕ” የተኳረፈ ግልብ ትንታኔ እየሰጡ በዑለማዎቻችን ላይ ሲዘምቱ ማየት እጅጉን ያማል። ለዚህ ድፍረት የሚያበቃቸው ለዑለማዎች ያላቸው ንቀት ነው። እንጂ ይሄ ዘርፍ በ‘አካደሚ’ ሳይሆን በጥልቅ የሸሪዐ እውቀት የሚመዘን ነው። እኛ ያለብን የነሱን ምክር ከኋላ ሆኖ መከተል ነው። የላቀው አላህ እንዲህ ይላል:– وَإِذَا جَاءَهُمْ أَمْرٌ مِّنَ الْأَمْنِ أَوِ الْخَوْفِ أَذَاعُوا بِهِ ۖ وَلَوْ رَدُّوهُ إِلَى الرَّسُولِ وَإِلَىٰ أُولِي الْأَمْرِ مِنْهُمْ لَعَلِمَهُ الَّذِينَ يَسْتَنبِطُونَهُ مِنْهُمْ ۗ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ لَاتَّبَعْتُمُ الشَّيْطَانَ إِلَّا قَلِيلًا “ከደህንነት ወይም ከስጋት አንዳች (ወሬ) በመጣላቸውም ጊዜ እርሱን ያጋንናሉ፡፡ ወደ መልክተኛውና ከእነርሱ ወደ ትዕዛዙ ባለቤቶች (ወደ አዋቂዎቹ) በመለሱት ኖሮ እነዚያ ከእነርሱ (ነገሩን) የሚያውጣጡት ባወቁት ነበር፡፡ በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከጥቂቶች በስተቀር ሰይጣንን በተከተላችሁ ነበር፡፡” [አኒሳእ: 83]
Show all...