en
Feedback
Unity Fellowship

Unity Fellowship

Open in Telegram

Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker

Show more
1 130
Subscribers
+424 hours
+87 days
+2230 days
Posts Archive
ዛሬ❗️❗️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ
ዛሬ❗️❗️
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ጌታ ይባርካችሁ🙏
#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13
#media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ጌታ ይባርካችሁ🙏
#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13
#media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ዛሬ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌 ዛሬ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤
#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13
#UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram Tiktok | YouTube

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌ነገ ማለትም አርብ መስከረም 23 የነበረን መደበኛ ፕሮግራም በመንገድ በመዘጋት ምክንያት ፕሮግራም አይኖርም። ጌታ ይባርካችሁ🙏 #ፅኑ_ተስፋ #
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌ነገ ማለትም አርብ መስከረም 23 የነበረን መደበኛ ፕሮግራም በመንገድ በመዘጋት ምክንያት ፕሮግራም አይኖርም። ጌታ ይባርካችሁ🙏
#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

📌ነገ ማለትም አርብ መስከረም 23 የነበረን ፕሮግራም በመንገድ መዘጋት ምክንያት አይኖርም። #ፅኑ_ተስፋ #2 #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪ
📌ነገ ማለትም አርብ መስከረም 23 የነበረን ፕሮግራም በመንገድ መዘጋት ምክንያት አይኖርም።
#ፅኑ_ተስፋ #2 #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ደብረ_ብርሀን_ሚሽን ሪፖርት🔥 #ወንጌል_የሰሙ - ከ500 በላይ #ተስፋ_የሰጡ - 50 #በንስሐ_የተመለሱ - 7 #የዳኑ - 92 በደብረ _ብርሀን ሚሽን በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተለያ
ደብረ_ብርሀን_ሚሽን ሪፖርት🔥 #ወንጌል_የሰሙ - ከ500 በላይ #ተስፋ_የሰጡ - 50 #በንስሐ_የተመለሱ - 7 #የዳኑ - 92 በደብረ _ብርሀን ሚሽን በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተለያዩ ስጦታዎች፣ በጉልበት እንዲሁም በልዩ ልዩ ፀጋዎቻችሁ አብራችሁን በመሆን ይህንን አገልግሎት በማገዝ ያገለገላችሁን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ, በገባችሁበት ቦታ ሁሉ ሞገስን ይስጣችሁ! እንወዳችኋለን ❤️ #Debre_birhan_mission #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ የምስጋና ፐሮግራም😃 📌 አርብ መስክረም 16/2018 ዓ.ም ከ7:00 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳ
ዛሬ‼️ የምስጋና ፐሮግራም😃
📌 አርብ መስክረም 16/2018 ዓ.ም ከ7:00 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤
#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13
#UUCSF #Media_Team #Debre_birhan_mission ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ ‼️ የምስጋና ፐሮግራም😃 📌 አርብ መስክረም 16/2018 ዓ.ም ከ7:00 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄ
ዛሬ ‼️ የምስጋና ፐሮግራም😃 📌 አርብ መስክረም 16/2018 ዓ.ም ከ7:00 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤ #ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team #Debre_birhan_mission ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የምስጋና ፐሮግራም😃 📌 አርብ መስክረም 16/2018 ዓ.ም ከ7:00 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አ
የምስጋና ፐሮግራም😃
📌 አርብ መስክረም 16/2018 ዓ.ም ከ7:00 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤
#ፅኑ_ተስፋ #2 Peter 3:13
#UUCSF #Media_Team #Debre_birhan_mission ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🌼አዲስ አመት🌼 UNITY UNIVERSITY 𝓒𝓱𝓻𝓲𝓼𝓽𝓲𝓪𝓷 𝓢𝓽𝓾𝓭𝓮𝓷𝓽𝓼 𝓕𝓮𝓵𝓵𝓸𝔀𝓼𝓱𝓲𝓹 #አርብ --------------------------- #መስከረም
+9
🌼አዲስ አመት🌼 UNITY UNIVERSITY 𝓒𝓱𝓻𝓲𝓼𝓽𝓲𝓪𝓷 𝓢𝓽𝓾𝓭𝓮𝓷𝓽𝓼 𝓕𝓮𝓵𝓵𝓸𝔀𝓼𝓱𝓲𝓹 #አርብ --------------------------- #መስከረም_02_2018    #Sep_12_2025       ---------------------------
#ፅኑ_ተስፋ ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን። 2ጴጥ 3፡13
#UUCSF #Media_Team #New_Year_2018 ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🌼አዲስ አመት🌼 UNITY UNIVERSITY 𝓒𝓱𝓻𝓲𝓼𝓽𝓲𝓪𝓷 𝓢𝓽𝓾𝓭𝓮𝓷𝓽𝓼 𝓕𝓮𝓵𝓵𝓸𝔀𝓼𝓱𝓲𝓹 #አርብ --------------------------- #መስከረም
🌼አዲስ አመት🌼 UNITY UNIVERSITY 𝓒𝓱𝓻𝓲𝓼𝓽𝓲𝓪𝓷 𝓢𝓽𝓾𝓭𝓮𝓷𝓽𝓼 𝓕𝓮𝓵𝓵𝓸𝔀𝓼𝓱𝓲𝓹 #አርብ --------------------------- #መስከረም_02_2018    #Sep_12_2025       ---------------------------
#ፅኑ_ተስፋ ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን። 2ጴጥ 3፡13
#UUCSF #Media_Team #New_Year_2018 ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የአዳር ፀሎት🙏 ዛሬ‼️ ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5
የአዳር ፀሎት🙏 ዛሬ‼️
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)
🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6 መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 📌  ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን  መገኘት እንዳንረሳ። #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #Debre_Birhan_mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

1 Days left‼️😃 “በዘላለም መንፈስ አማካይነት ራሱን ነውር አልባ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይ
1 Days left‼️😃
“በዘላለም መንፈስ አማካይነት ራሱን ነውር አልባ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይበልጥ ያነጻ ይሆን!” — ዕብራውያን 9፥14
#ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #Debre_Birhan_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTub

ደብረ ብርሃን ሚሽን ከመስከረም 05 - 12 ለሚሽን የሚያስፈልጉ ነገሮች ዝርዝር 1. መፅሐፍ ቅዱስ 2. ማስታወሻ ደብተር 3. (ለእህቶች) ለ Out reach የሚሆን ቀሚስ 4. የምንቆየው ለሳምንት
ደብረ ብርሃን ሚሽን ከመስከረም 05 - 12
ለሚሽን የሚያስፈልጉ ነገሮች ዝርዝር 1. መፅሐፍ ቅዱስ 2. ማስታወሻ ደብተር 3. (ለእህቶች) ለ Out reach የሚሆን ቀሚስ 4. የምንቆየው ለሳምንት ስለሆነ በቂ የሆኑ አልባሳት ( ከተማው ቀዝቃዛ ስለሆነ ወፈር ያለ ልብስ ብትይዙ ይመረጣል) 5. አንሶላ እና ብርድ ልብስ 6. ማንነትን የሚገልፁ መታወቂያ (ID) (የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ፣ National ID)‼️ 7. ነጠላ ጫማ 8. የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች 9. ለእርዳታ የሚሆን ልብስ እንዲሁም ቁሳቁስ እና ከቻልን ደግሞ ገንዘብ እንያዝ
----------------------------------------- ደብረ ብርሀን ሚሽን መፀለይ እና መዘጋጀት አንርሳ❗️ ----------------------------------------- #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #Debre_Birhan_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

2 Days left‼️😃 እንዲህም አላቸው፤ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤ ማርቆስ 16:15 #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #Debre_Birhan_Mission --------------
2 Days left‼️😃
እንዲህም አላቸው፤ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤ ማርቆስ 16:15
#ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #Debre_Birhan_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

3 Days left‼️😃 “ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።” — ዮሐንስ 8፥12 #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን
3 Days left‼️😃
“ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።” — ዮሐንስ 8፥12
#ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #Debre_Birhan_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ 🌼ልዩ የበዓል ፕሮግራም🌼 #New_year_2018🌼 | #አርብ | #መስከረም_02| #ከ7_00_ጀምሮ በእለቱ የ2018 መሪ ጥቅስ | Slogan ይፋ የሚደረግ ይሆናል #Gerji_Emanue
ዛሬ‼️ 🌼ልዩ የበዓል ፕሮግራም🌼 #New_year_2018🌼 | #አርብ | #መስከረም_02| #ከ7_00_ጀምሮ በእለቱ የ2018 መሪ ጥቅስ | Slogan ይፋ የሚደረግ ይሆናል #Gerji_Emanuel_united_church -------------------------------------------------- #UUCSF #Media_team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

4 Days left‼️😃 እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። - ማቴ 5:14 #ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #Debre_Birhan_Mission -------------
4 Days left‼️😃
እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። - ማቴ 5:14
#ደብረ_ብርሃን_ሚሽን #Debre_Birhan_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 📲........Hache +251942678492 📲........Hasu +251947363904 📲.......ko
ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 📲........Hache  +251942678492 📲........Hasu      +251947363904 📲.......konjet   ———————— መልካም በዓል ✨✨ አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩል ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ያገኙናል 🕹  Location Map  👈👈 #UUCSF  #Charity_Department #Media_Team  Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 📲........Hache +251 94 267 8492 📲........Hasu +251947363904 📲......
ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 📲........Hache  +251 94 267 8492 📲........Hasu      +251947363904 📲.......konjet   ————————- መልካም በዓል ✨✨ አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩል ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ያገኙናል 🕹  Location Map  👈👈 #UUCSF  #Charity_Department #Media_Team  Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube