Unity Fellowship
Open in Telegram
Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
Show more1 128
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+1830 days
Posts Archive
1 130
1 130
1 130
# EVA_WEEK‼️ | ከነገ ጀምሮ 🔥
ከ 6:00 ጀምሮ❗️
ፍቅር ተገለጠ✝️
“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።” - 1ዩሐ 4፡10📌ለበለጠ መረጃ ፦ 0906381037 - ቢኒያም 0922002333 - ሳሚ 0975057774 - ጆሲ #ከሰኞ_እስከ_ሐሙስ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 130
🕯🕯🕯 የቀብር ቦታ🕯🕯🕯
ለብ ገብርኤል ከአርሴማ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ
Location 📍 https://maps.app.goo.gl/GksCQ9qgzdjq38jXA
1 130
🕯🕯🕯 አሳዛኝ ዜና 🕯🕯🕯
የህብረታችን አባል የሆነው ወንድማችን ዬኒ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ አለም ድካም አርፏል።
📌 የቀብር ሰዓት እና ቦታ እናሳውቃቿለን
የመኖሪያ አድራሻ: - ጋርመንት (ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን Location Map ተጠቀሙ)
+251915291544 - kale
+251973874378 - Sami
+251940786019 - Miki
ለቤተሰቦቹ እና ለጓደኞቹ በሙሉ በህብረቱ ስም መፅናናት እንመኛለን።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
1 130
1 130
1 130
❗️Eva week #profile_challenge ተጀምሯል❗️
#ፍቅር_ተገለጠ ✝️
“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
- 1ዩሐ 4፡10
📱 ሁላችንም #Profile በማድረግ ለጓደኞቻችን እና ለክላስ ተማሪዎች ወንጌል እንሰብካለን።
ሁላችንም ማድረጋችን ተማሪዎች ዘንድ የተለየ ሁኔታ ስለሚፈጥር ዘመቻ ስለሚመስል ትኩረት እንስባለን፣ ስለዚህም ፕሮፋይላችን እንዳይታይ ያደረግንም ለሁለት ሳምንት በማጥፋት ስለ ወንጌል ዋጋ እንከፍላለን❤Eva week | #ህዳር_8_ህዳር_11| #NOV_17_20 | #Profile_Challenge #Eva_Department #Media_Team #UUCSF We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 130
1 130
+6
Unity University Christian Students Fellowship
📆አርብ| ቀን 28
🔥Pray day
ፀሎት | mercy አምልኮ |
Nani: Sami keyboard ፕሮግራም መሪ | Miki
ቃል |
አገልጋይ ቴዲ ---------------- #ጥቅምት_28_2018 ----------------
#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13#media_Team #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 130
#የቱ_ጋር_ነን አንድ ብዬ ልጀምር 3 ብዬ ልቀጥል 6 ላይ ለመድረስ ዘጠኝን አስቤ አስራሁለት ላይ ልጨርስ በአንተ መታደስ ግን አይሁንብኝ ስጓዝ በእውርነት ስናገር በባዶነት የኋሊት ተጉዞ በትላንት እስረኛነት አንተ የሌለህበት እንዲሁ ብክነት ስንፍና ላይ እንዳልከርም እንዳልቆይ በዝለት ከኔ በልጦ እኔኑ እንዳያስረኝ ልንቃበት ሰዓቴን አውቄው ጊዜዬን ሸክሜን ላራግፍ አንተ ላይ ልሰንብት ደጅህ ላይ ግን አሁንም ቢነግረኝ ሰዓቴ ጊዜዬን ቢያሳየኝ ደግሜ አየሁት የሄደውን ጊዜዬን ነገረኝ ማንነቴን ጠየቁኝ ሰዎች ገለጡኝ ደቂቃዎች የቱ ጋር ነህ ምኑ ላይ ስድስት ሆነህ ሦስትን ምታይ በተነገሩህ ባልሰማሀቸው በተሰጡህ ባልተቀበልካቸው ምኑ ጋር ነህ/ሽ ነቅተን ብንጠብቅ ላራስ አትርፈን ብንገኝ ልንካስ#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Literature_Department #Media_Team #Wednesday Telegram | Instagram Tiktok | YouTube
1 130
1 130
1 130
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ከነገ ሰኞ #የማለዳ_ፀሎታችን የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን።❤️
ቀን ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ ሰዓት 12:00 - 12:30------------------------ 👇👇👇👇👇👇👇👇 General Fellow Group 👆👆👆👆👆👆👆👆 ------------------------ #Morning_Prayer #Prayer_Department ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 130
ዛሬ‼️ የአዳር የፀሎት ፕሮግራም 🔥🔥
| ዛሬ | ቅዳሜ | ጥቅምት 29 |
📍አድራሻ:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
📌 መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)
⏰ የመግቢያ ሰዓት ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ እስከ 2:00 ብቻ
🕹 Google Map
📌ለመመዝገብ
0906381037 - Bini
0919899777 - Nani
0908720110 - UUCSF
#UUCSF
#Media_Team
#Prayer_Department
#Holy_Spirit_night
WE ❤️ U
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube1 130
የአዳር የፀሎት ፕሮግራም 🔥🔥
| ነገ | ቅዳሜ | ጥቅምት 29 |
📍አድራሻ:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
📌 መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)
⏰ የመግቢያ ሰዓት ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ እስከ 2:00 ብቻ🕹 Google Map
📌ለመመዝገብ 0906381037 - Bini 0919899777 - Nani 0908720110 - UUCSF#UUCSF #Media_Team #Prayer_Department #Holy_Spirit_night WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 130
1 130
