en
Feedback
Unity Fellowship

Unity Fellowship

Open in Telegram

Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker

Show more
1 131
Subscribers
+424 hours
+87 days
+2230 days
Posts Archive
#THURSDAY_MESSAGE
“በእግዚአብሔር ልጅ ስም የምታምኑ እናንተ፣ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ ይህን እጽፍላችኋለሁ፤ በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ ማንኛውንም ነገር እንደ ፈቃዱ ብንለምን እርሱ ይሰማናል። የምንለምነውን ሁሉ እንደሚሰማን ካወቅን፣ የለመንነውንም ነገር እንደ ተቀበልን እናውቃለን።” 1 ዮሐንስ 5:13-15
#ዘመኑን_ዋጁ #media_team #UUCSF Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ሰኔ ሚሽን-🔥 → ከሰኔ 9 - 16 ለመመዝገብ Abraham:- +251966455405 Mickyas:- +251940786019 #UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክ
ሰኔ ሚሽን-🔥 → ከሰኔ 9 - 16
ለመመዝገብ Abraham:- +251966455405 Mickyas:- +251940786019
#UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#WEDNESDAY_LITERATURE #ላይክ_አልይ
ነበረች አሉኝ - አንዲት ምስኪን ነብስ ጌታ ያገኛት - ከሞት አፋፍ ስትደርስ ታዲያ ጊዜዋ ደርሶ - ከዚህ ድካም ስታርፍ ብትሰበሰብ - ወደራራላት አባቷ እቅፍ ቢጠይቃት ጌታ - ወደ ምድር እንዲመልሳት ምን ታስተካክል እንደሆነ - ጊዜ ቢሰጣት እሷ ግን ረገመቻቸው - እነዛን ቀናት የሮጠችበትን፣ የደከመችበትን፣ ያዘነችበትን፣ የተሰበረችበትን ደግሞ የተደሰተችበትን ደስታዋን፣ ሰላሟን - ከሰው ዘንድ የፈለገችበትን ኑሮዋን ለመሙላት - ገንዘብ ያሳደደችበትን ሁሉ ጠፊ ነው ሁሉ ከንቱ ለማለት - ሰለሞን ላይ መድረስ አላስፈለጋት። ይልቅ ምን አለ - በተሰጠኝ ሰአት መገኘቱን በፈለኩ - ከዙፋኑ ስር በወደኩለት ወንጌሉን ይዤ በተፉብኝ - በተሰየፍኩለት አቤት የሚኖረው - ፈገግታስ ሲያየኝ መዳን እንዳለ ሆኖ - ብዙ ባተረፍኩኝ ታዲያ አባ ወይ ሳትመጣ - ወይ ሳልመጣ ያለኝን ውሰደው - ሁሉዬን ልጣ ካንተ ምሪት ካንተ - ሀልወት ከምወጣ ማየት አልሻም ምርኩዜ - አንተ ምራኝ ብርሃኔን አንተ ውሰደው - ጎዶሎ አድርገኝ አንተን ላይክ አልይ - ጤንነት ይቅርብኝ እንቅፋትህ ይምታኝ - ሁሉን እችላለሁ አይን አይጠቅመኝ - ልቤን ካበራኸው። ጎተራዬ ልሞላ - እንክርዳድ ከምዘራ ስበረው እግሬን - ሁነኝና ከዘራ በጦፈው ውድድር - በሩጫ እሽቅድምድም ብቻዬን ከምሮጥ - ሽባ ሆኜ ከአንተ ጋር ልቁም አፌ ከሚያማህ - ከውሸት ከሚጠጋ ዲዳ አድርገኝ እባክህ - አፌ ይዘጋ አንተን ብቻ አድምጬ - አድማጭን ላወጋ ላይክ አልይ - ልተውህ አልሂድ ከመከራው ሽሽት - ከምቀይር መንገድ ፈትነኝ አጥራኝ - ልወገር በብዙ አንተን ከመሰለ ፊቴ - ከመጣለት ወዙ መቅረዙን ላብራ - እጣኑን ላጭስ ምቾቴን ልረደው - ደሙ ይፍሰስ መስዋት ሆኖ ይቃጠል - ከአንተ ሽታው ይድረስ ሁሉ ይቅር - ላይክ አልይ ሽቶዬን ሰብሬ - ከደጅህ ልቆይ በርቶልኝ አይኔ - ከመንግስትህ ከሚያጎድለኝ ስንኩል ልሁን - አይኔን ውሰድልኝ #ላይክ_አልይ - አንተ ምራኝ። ✍ ተጻፈ በብሩክ ሳሙኤል
#ዘመኑን_ዋጁ #Literature_Department #Media_Team

#SHARING_TUESDAY❤️ ዛሬ ምን አነበብክ/ሸ ? ዛሬ ምን ተማርክ/ሸ ? ዛሬ ምን ጌታ አስተማረህ/ሸ ? ዛሬ ምን ገባህ/ሸ ? What did you read today? What did you lea
#SHARING_TUESDAY❤️
ዛሬ ምን አነበብክ/ሸ ? ዛሬ ምን ተማርክ/ሸ ? ዛሬ ምን ጌታ አስተማረህ/ሸ ? ዛሬ ምን ገባህ/ሸ ?
What did you read today? What did you learn today? What did the Lord teach you today? What did you understand today?
Comment 📥 ላይ አካፍሉን #ዘመኑን_ዋጁ #media_Team #UUCSF Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#BRIGHT_MONDAY❤ “በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” — ሮሜ 12፥12 "Be joyful in hope, patient in affliction, faithful in prayer.
#BRIGHT_MONDAY
በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” — ሮሜ 12፥12
"Be joyful in hope, patient in affliction, faithful in prayer." — Romans 12:12
#ዘመኑን_ዋጁ #Media_Team #UUCSF We ❤️ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

Repost from Unity Fellowship
Get the Album Fast A Simple Telegram Bot Walkthrough! 🔥🔥
@YE_EGZIABHER_LIJ_ALBUM_bot
#UUCSF #Choir_Department #Media_Team We ❤️ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

Get the Album Fast A Simple Telegram Bot Walkthrough! 🔥🔥
@YE_EGZIABHER_LIJ_ALBUM_bot
#UUCSF #Choir_Department #Media_Team We ❤️ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የእግዚአብሄር ልጅ ALBUM PHOTOS 📸 CLICK HERE 📥 https://t.me/+g9Sj8sCxOVcxNWU0 #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤
የእግዚአብሄር ልጅ ALBUM PHOTOS 📸 CLICK HERE 📥
https://t.me/+g9Sj8sCxOVcxNWU0
#UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ሰኔ ሚሽን-🔥 → ከሰኔ 9 - 16 ለመመዝገብ Abraham:- +251966455405 Mickyas:- +251940786019 #UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክ
ሰኔ ሚሽን-🔥 → ከሰኔ 9 - 16
ለመመዝገብ Abraham:- +251966455405 Mickyas:- +251940786019
#UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ BIBLE STUDY CONCLUSION DAY 📜 የያቆብ መልዕክት ጥናት መዝጊያ አርብ | ግንቦት 15 | ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት #ዘመኑን_ዋጁ #ኤፌሶን_5_16 #Bible_S
ዛሬ‼️ BIBLE STUDY CONCLUSION DAY 📜
የያቆብ መልዕክት ጥናት መዝጊያ
አርብ | ግንቦት 15 | ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት
#ዘመኑን_ዋጁ #ኤፌሶን_5_16
#Bible_Study_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

BIBLE STUDY CONCLUSION DAY 📜 የያቆብ መልዕክት ጥናት መዝጊያ አርብ | ግንቦት 15 | ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት #ዘመኑን_ዋጁ #ኤፌሶን_5_16 #Bible_Study_
BIBLE STUDY CONCLUSION DAY 📜
የያቆብ መልዕክት ጥናት መዝጊያ
አርብ | ግንቦት 15 | ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት
#ዘመኑን_ዋጁ #ኤፌሶን_5_16
#Bible_Study_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

https://vm.tiktok.com/ZMSNfBbV2 LIKE, Share and Repost🥰

የመጀመሪያ አልበም july 11, 2021 #መንግትህ_ጽኑ ሁለተኛ አልበም may 18, 2025 #የእግዚአብሔር_ልጅ New Victory 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 Available on Telegram Bo
+1
የመጀመሪያ አልበም july 11, 2021 #መንግትህ_ጽኑ ሁለተኛ አልበም may 18, 2025 #የእግዚአብሔር_ልጅ New Victory 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 Available on Telegram Bot
t.me/YE_EGZIABHER_LIJ_ALBUM_bot
#UUCSF #Choir_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

Available on Telegram Bot 🔥🔥 t.me/YE_EGZIABHER_LIJ_ALBUM_bot #UUCSF #Choir_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instag
Available on Telegram Bot 🔥🔥
t.me/YE_EGZIABHER_LIJ_ALBUM_bot
#UUCSF #Choir_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

photo content

Use this link to buy @YE_EGZIABHER_LIJ_ALBUM_bot

‼️Happening now‼️ የእግዚአብሔር ልጅ🥰 Vol #2 (EP) አገልጋይ: ቴዎድሮስ ንጉሴ ዘማሪ: ይድነቃቸው ተካ 22 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን 📍Location #ዘመኑን_ዋጁ #ኤፌሶን_5_1
+3
‼️Happening now‼️ የእግዚአብሔር ልጅ🥰 Vol #2 (EP) አገልጋይ: ቴዎድሮስ ንጉሴ ዘማሪ: ይድነቃቸው ተካ 22 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን 📍Location #ዘመኑን_ዋጁ #ኤፌሶን_5_16 #Choir_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

photo content
+9

‼️Happening now‼️ የእግዚአብሔር ልጅ🥰 Vol #2 (EP) አገልጋይ: ቴዎድሮስ ንጉሴ ዘማሪ: ይድነቃቸው ተካ 22 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን 📍Location #ዘመኑን_ዋጁ #ኤፌሶን_5_1
+4