Unity Fellowship
Open in Telegram
Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
Show more1 131
Subscribers
+424 hours
+87 days
+2230 days
Posts Archive
1 131
🎓🎓 🎓GC DAY🎓🎓 🎓
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌በዚህ ዕለት ከፕሮግራሙ ጅማሬ እስከ ፕሮግራም ፍፃሜ ድረስ ላለፉት 4 እና 5 ዓመታት በህብረት የቆዩ #የ2017_እጩ_ተመራቂ_ተማሪዎች ያገለግሉናል 🎓----------------------- ሁላችሁም ተጋብዛችኋል‼️ -----------------------
#ዘመኑን_ዋጁ #Ephesians_5_16#UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
1 131
1 131
NEW TESTAMENT BIBLE STUDY CHALLENGE
HAS COME TO END!🎉
✍ Bible study leaders..... --------------------------- ሰላም ቅዱሳን ዛሬ #በ260_ቀን ውስጥ አዲስ ኪዳንን አንብቦ የመጨረስ Challenge እግዚአብሔር ረድቶን ጨርሰናል። ይህንን Challenge በመቀላቀል ከእኛ ጋር በሙሉም ሆነ በከፊል ስታነቡ የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!❤️#UUCSF #Bibel_Study_department #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት We ❤️U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
1 131
1 131
1 131
🥁የካምፓስ ተማሪዎች የአንድነት ጊዜ🥁
1 ቀን ቀረው‼️
🎼ከUnity Fellowship መዘምራን ጋር🔥በእለቱ በጋራ የፀሎት፣ አምልኮ፣የቃል እና የሻይ ቡና ጊዜ ይኖረናል። 🔖
የዩንቨርስቲ እና የኮሌጅ ተማሪዎች የሆናችሁ በሙሉ ተጋብዛችኋል
ነገ‼️
🗓ሀምሌ 5/2015 ቅዳሜ ⏰ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ
📍አድራሻ : 22 ማዞርያ ጎላጎል ፊት ለፊት 100 ሜትር ወደ 24 በሚወስደው አስፓልት ገባ ብሎ🔖ከሌሎች ቤተክርስቲያን የካምፓስ አገልግሎት ጋር በጋራ የተዘጋጀ ✨
22 ሙሉ ወንጌል የወጣቶች የካምፓስ ተማሪዎች አገልግሎት ✨
We ❤️U!
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube1 131
1 131
የአርሲ ነገሌ ሚሽን ሪፖርት🔥
#ወንጌል_የሰሙ - ከ2000 በላይ #ተስፋ_የሰጡ - 291 #በንስሐ_የተመለሱ - 37 #የዳኑ - 320በአርሲ ነገሌ ሚሽን በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተለያዩ ስጦታዎች፣ በጉልበት እንዲሁም በልዩ ልዩ ፀጋዎቻችሁ አብራችሁን በመሆን ይህንን አገልግሎት በማገዝ ያገለገላችሁን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ, በገባችሁበት ቦታ ሁሉ ሞገስን ይስጣችሁ! እንወዳችኋለን ❤️ #Arsi_Negele_Mission #አርሲ_ነገሌ_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
1 131
ዛሬ‼️
የምስጋና ፐሮግራም😃
📌 ዛሬ አርብ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #አርሲ_ነገሌ_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤
#ዘመኑን_ዋጁ #Ephesians_5_16#UUCSF #Media_Team #Arsi_Negele_mission ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
የምስጋና ፐሮግራም😃
📌 ነገ አርብ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #አርሲ_ነገሌ_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤
#ዘመኑን_ዋጁ #Ephesians_5_16#UUCSF #Media_Team #Arsi_Negele_mission ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
1 131
⏱ሰዓቱ እየደረሰ ነው‼️
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)
መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00
ማርፈድ የተከለከለ ነው‼️
📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን መገኘት እንዳንረሳ።
🕹 Google Map
https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp61 131
የአዳር ፀሎት🙏
ዛሬ‼️
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6
መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00
📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን መገኘት እንዳንረሳ።
#አርሲ_ነገሌ_ሚሽን
#Arsi_Negele_Mission
-----------------------------
#UUCSF
#Media_Team
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube1 131
1 131
አርሲ ነገሌ ሚሽን
📌 ነገ እሁድ ሰኔ/ 08 /2017ዓ.ም ሚሽን የምንሄድ ሁላችን ከጉዞዋችን በፊት የአዳር ፀሎት ይኖረናል። ነገር ግን ሚሽን የማይሄድ ሰውም አብሮን መፀለይ ይችላል።
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)
🕹 Google Map
https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6
መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00
📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን እንገኝ። ምሽቱን በፀሎት አሳልፈን፣ መንገዳችንን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጥተን ጉዞዋችንን ሰኞ ጠዋት የምንጀምር ይሆናል።
ማሳሰቢያ❗️
👉 የሚሽን ቦታ ስለሞላ ቀድማችው የተመዘገባችሁ እና በሚኖሩ ክፍት ቦታዎች ለመመዝገብ አስቀድማችሁ የተመዝግባችሁ ከዛም የተደወለላችሁ ብቻ ምንወስድ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
Abrish: +251966455405
Mickey: +251940786019
UUCSF: +251908720110
#አርሲ_ነገሌ_ሚሽን
#Arsi_Negele_Mission
-----------------------------
#UUCSF
#Media_Team
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube1 131
