en
Feedback
Unity Fellowship

Unity Fellowship

Open in Telegram

Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker

Show more
1 126
Subscribers
+224 hours
+97 days
+1830 days
Posts Archive
#Eva_week_Day_3 ኢየሱስም መልሶ። ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚ
#Eva_week_Day_3
ኢየሱስም መልሶ። ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት። የዮሐንስ ወንጌል 4:13 - 14
ተከፍሏል✝️ ሰዓት - 6:00 ቦታ - ዩኒቲ  ታችኛው በር ‼️እህቶች በቀሚስ 👗👗👗‼️ #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#EVA_WEEK‼️ #DAY_2 #ተከፍሏል✝️ በጎዳና ላይ ፀሎት የተጀመረው #የመጀመሪያ_ቀን የወንጌል ስርጭት አገልግሎት በድል ተጠናቋል🙌 ነገም ይቀጥላል🔥🔥 #Monday_Eva_Week #Eva_D
+5
#EVA_WEEK‼️ #DAY_2 #ተከፍሏል✝️
በጎዳና ላይ ፀሎት የተጀመረው #የመጀመሪያ_ቀን የወንጌል ስርጭት አገልግሎት በድል ተጠናቋል🙌 ነገም ይቀጥላል🔥🔥
#Monday_Eva_Week #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

‼️5_Days_Left🔥 ተከፍሏል✝ የመዝሙር ድግስ 📌ሚያዝያ 17 ከ 8:00 ጀምሮ❗️ 📍ሰላም ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን #Choir_Department #Media_Team We ❤ U! Telegr
‼️5_Days_Left🔥 ተከፍሏል✝ የመዝሙር ድግስ 📌ሚያዝያ 17 ከ 8:00 ጀምሮ❗️
📍ሰላም ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
#Choir_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#Eva_week_Day_2 ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
#Eva_week_Day_2
ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። ሮሜ 5:6 - 8
ተከፍሏል✝️ ሰዓት - 6:00 ቦታ - ዩኒቲ  ታችኛው በር ‼️እህቶች በቀሚስ 👗👗👗‼️ #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#EVA_WEEK‼️ #DAY_1 #ተከፍሏል✝️ በጎዳና ላይ ፀሎት የተጀመረው #የመጀመሪያ_ቀን የወንጌል ስርጭት አገልግሎት በድል ተጠናቋል🙌 ነገም ይቀጥላል🔥🔥 #Monday_Eva_Week #Eva_D
+4
#EVA_WEEK‼️ #DAY_1 #ተከፍሏል✝️
በጎዳና ላይ ፀሎት የተጀመረው #የመጀመሪያ_ቀን የወንጌል ስርጭት አገልግሎት በድል ተጠናቋል🙌 ነገም ይቀጥላል🔥🔥
#Monday_Eva_Week #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#Eva_week_Day_1 “ኢየሱስም ዳግመኛ። ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው። የዮሐንስ ወንጌል 20:21 ተከፍሏል✝️ ሰዓት - 6:00 ቦታ - ዩኒቲ ታችኛው
#Eva_week_Day_1
“ኢየሱስም ዳግመኛ። ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው። የዮሐንስ ወንጌል 20:21
ተከፍሏል✝️ ሰዓት - 6:00 ቦታ - ዩኒቲ  ታችኛው በር ‼️እህቶች በቀሚስ 👗👗👗‼️ #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#Eva_week_Day_1
“ኢየሱስም ዳግመኛ። ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው። የዮሐንስ ወንጌል 20:21
ተከፍሏል✝️ ሰዓት - 6:00 ቦታ - ዩኒቲ  ታችኛው በር ‼️እህቶች በቀሚስ 👗👗👗‼️ #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ # EVA_WEEK‼️ | ከዛሬ ጀምሮ 🔥 ከ 6:00 ጀምሮ❗️ ተከፍሏል ✝️ “እናንተም በበደላችሁና በሥጋችሁ መቈረጥ ሳትሆኑ ሞታችሁ ነበር፤ ከእርሱ ጋር ሕይወት ሰጣችሁ፥ በደላችንን ሁሉ ይቅ
ዛሬ‼️ # EVA_WEEK‼️ | ዛሬ ጀምሮ 🔥 ከ 6:00 ጀምሮ❗️ ተከፍሏል ✝️
“እናንተም በበደላችሁና በሥጋችሁ መቈረጥ ሳትሆኑ ሞታችሁ ነበር፤ ከእርሱ ጋር ሕይወት ሰጣችሁ፥ በደላችንን ሁሉ ይቅር ብሎ፤ በእኛ ላይ የነበረውን የሕግ ጽሑፍ ከእኛ ያስወግዶ በመስቀል ላይ በመስቀል አስቀመጠው።” - ቆላ 2:13-14
📌ለበለጠ መረጃ ፦ 0906381037 - ቢኒያም 0922002333 - ሳሚ 0975057774 - ጆሲ #ከሰኞ_እስከ_ሐሙስ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

# EVA_WEEK‼️ | ከነገ ጀምሮ 🔥 ከ 6:00 ጀምሮ❗️ ተከፍሏል ✝️ “እናንተም በበደላችሁና በሥጋችሁ መቈረጥ ሳትሆኑ ሞታችሁ ነበር፤ ከእርሱ ጋር ሕይወት ሰጣችሁ፥ በደላችንን ሁሉ ይቅር ብሎ፤
# EVA_WEEK‼️ | ከነገ ጀምሮ 🔥 ከ 6:00 ጀምሮ❗️ ተከፍሏል ✝️
“እናንተም በበደላችሁና በሥጋችሁ መቈረጥ ሳትሆኑ ሞታችሁ ነበር፤ ከእርሱ ጋር ሕይወት ሰጣችሁ፥ በደላችንን ሁሉ ይቅር ብሎ፤ በእኛ ላይ የነበረውን የሕግ ጽሑፍ ከእኛ ያስወግዶ በመስቀል ላይ በመስቀል አስቀመጠው።” - ቆላ 2:13-14
📌ለበለጠ መረጃ ፦ 0906381037 - ቢኒያም 0922002333 - ሳሚ 0975057774 - ጆሲ #ከሰኞ_እስከ_ሐሙስ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ማሳሰቢያ❗️❗️❗️ ኘሮግራም ቀን ስለመቀየር እንደሚታወቀዉ “ተከፍሏል” የዝማሬ ድግስ ሚያዚያ 18 ነበር። ሆኖም ግን ባጋጠመን የኘሮግራም መደራረብ ምክንያት ቀኑን አንድ ቀን ቀደም አድርገን ቅዳሜ በ
ማሳሰቢያ❗️❗️❗️
ኘሮግራም ቀን ስለመቀየር
እንደሚታወቀዉ “ተከፍሏል” የዝማሬ ድግስ ሚያዚያ 18 ነበር። ሆኖም ግን ባጋጠመን የኘሮግራም መደራረብ ምክንያት ቀኑን አንድ ቀን ቀደም አድርገን ቅዳሜ በሚያዚያ 17 ልናደርገዉ ተገደናል። ስለዚህም ዉድ ቤተሰቦቻችን ይሄንን መሆኑን አዉቃቹ ያላመኑ ቤተሰብ ጓደኞቻቹን በዛን ቀን ይዛቹ በመምጣት የኘሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። #ሚያዚያ_17 #ተከፍሏል_የዝማሬ_ድግስ #UUCSF #Choir_department #ፅኑ_ተስፋ

ዛሬ‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ዛሬ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እን
ዛሬ‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ
📌 ዛሬ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤
ጌታ ይባርካችሁ🙏 #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ተከፍሏል ይህንን ቲሸርት መግዛት የምትፈልጉ በውስጥ መስመር ማዘዝ ትችላላችሁ ዋጋ:- ⬜️Cream color 500 ብር ብቻ 🟫Brown color 600 ብር ብቻ🚿 Nani +251919899777 Sa
+1
ተከፍሏል
ይህንን ቲሸርት መግዛት የምትፈልጉ በውስጥ መስመር ማዘዝ ትችላላችሁ
ዋጋ:- ⬜️Cream color 500 ብር ብቻ 🟫Brown color 600 ብር ብቻ🚿
Nani   +251919899777 Sami     +251922002333 Mickey  +251940786019
#ተከፍሏል #የመዝሙር_ድግስ #ሚያዝያ_10 #ሰላም_ወንጌል_አማኞች_ቤተክርስቲያን Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ
📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤
ጌታ ይባርካችሁ🙏 #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

❗️Eva week #profile_challenge ተጀምሯል❗️ #ተከፍሏል ✝️ “እናንተም በበደላችሁና በሥጋችሁ መቈረጥ ሳትሆኑ ሞታችሁ ነበር፤ ከእርሱ ጋር ሕይወት ሰጣችሁ፥ በደላችንን ሁሉ ይቅር ብሎ፤
❗️Eva week #profile_challenge ተጀምሯል❗️ #ተከፍሏል ✝️ “እናንተም በበደላችሁና በሥጋችሁ መቈረጥ ሳትሆኑ ሞታችሁ ነበር፤ ከእርሱ ጋር ሕይወት ሰጣችሁ፥ በደላችንን ሁሉ ይቅር ብሎ፤ በእኛ ላይ የነበረውን የሕግ ጽሑፍ ከእኛ ያስወግዶ በመስቀል ላይ በመስቀል አስቀመጠው።” - ቆላ 2:13-14
📱 ሁላችንም #Profile በማድረግ ለጓደኞቻችን እና ለክላስ ተማሪዎች ወንጌል እንሰብካለን። ሁላችንም ማድረጋችን ተማሪዎች ዘንድ የተለየ ሁኔታ ስለሚፈጥር ዘመቻ ስለሚመስል ትኩረት እንስባለን፣ ስለዚህም ፕሮፋይላችን እንዳይታይ ያደረግንም ለሁለት ሳምንት በማጥፋት ስለ ወንጌል ዋጋ እንከፍላለን❤
Eva week | #ሚያዚያ_12_15| #April_20_23 | #Profile_Challenge #Eva_Department #Media_Team #UUCSF We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+7
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team

@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team
+9
@UUCSF | #Leavers_Day❤ | #Media_Team