Unity Fellowship
Open in Telegram
Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
Show more1 126
Subscribers
+224 hours
+97 days
+1830 days
Posts Archive
1 126
ዛሬ‼️
✅ማእድ_ማጋራት
ሚያዝያ 27 ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በገርጂ አካባቢ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪ ልጆች በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ማእድ የምናጋራበት እና ከእነሱም ጋር ጊዜ የምናሳልፍበት ቀን ስለሆነ የምትችሉ በሙሉ ያላችሁን ትርፍ ልብስ,ጫማ እና መፅሐፍ ቅዱስ በመያዝ እንድትገኙልን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።ለበለጠ መረጃ Hache +251942678492 Koye +251954305737 Hasu +251947363904 #UUCSF #Charity_Department #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
✅ማእድ_ማጋራት
ሚያዝያ 27 ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በገርጂ አካባቢ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪ ልጆች በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ማእድ የምናጋራበት እና ከእነሱም ጋር ጊዜ የምናሳልፍበት ቀን ስለሆነ የምትችሉ በሙሉ ያላችሁን ትርፍ ልብስ,ጫማ እና መፅሐፍ ቅዱስ በመያዝ እንድትገኙልን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።ለበለጠ መረጃ
Hache +251942678492 Koye +251954305737 Hasu +251947363904#UUCSF #Charity_Department #Media_Team WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
ዛሬ‼️
Literature Day🔥🔥
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌 ዛሬ ማለትም #አርብ ሚያዚያ 23 ከ 7:30 ጀምሮ በ#ስነ_ፅሁፍ እግዚአብሄርን የምናመልክበት ቀን ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤️#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team #Literature_Day ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
Literature Day🔥🔥
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌 ነገ ማለትም #አርብ ሚያዚያ 23 ከ 7:30 ጀምሮ በ#ስነ_ፅሁፍ እግዚአብሄርን የምናመልክበት ቀን ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤️#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team #Literature_Day ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
+9
#ተከፍሏል
“እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ። በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ። በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል።” - 1ዩሐ 4፡10📌ለለተከታታይ 4 ቀናት የቆየው ወንጌል ስርጭት #የኢየሱስ_ስም በዩኒቲ እና በገርጂ አካባቢ በኃይልና በስልጣን ታውጆ በድል ተጠናቋል 🔥🔥🔥🔥
💫አጠቃላ
ይ ሪፖርት
📌 የዳነ 13
ሰው
📌 በንስሃ የተመለሰ 2
ሰው
📌 ተስፋ የሰጠ 16
ሰው
📌የሰማ
ከ500 በላይ ሰው
📌1500
በላይ
ትራክቶችም በጊቢ አካባቢ ተበትነዋል💫በእነዚህ የወንጌል ስርጭት ወቅት የተገኛችሁ ክርስቶስን የሰበካችሁ ስለ አዳኝነቱ የተናገራችሁ በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ❤️❤️ #Eva_Week #Eva_Department #Media_Team #UUCSF We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
ዛሬ‼️
📍Location 👇
https://maps.app.goo.gl/K7TRuRnjaZweDJH36?g_st=ic
📌Location address of Selam Wongel Church
ከ 8:00 ጀምሮ❗️ 📍ሰላም ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን#Choir_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
‼️ዛሬ🔥
ተከፍሏል✝
የመዝሙር ድግስ
📌ሚያዝያ 17 ከ 8:00 ጀምሮ❗️ 📍ሰላም ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን#Choir_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
☺️☺️ ኑ አብረን ጌታን እናመስግን
🔥 የምስጋና ፕሮግራም 🔥
ተከፍሏል✝️
📌 አርብ ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #Eva_Week ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ አብራችሁን ጌታን ታመሰግኑ ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናችኋል። ❤️❤️ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት #Eva_Week #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
# EVA_WEEK‼️ | ነገ 🔥
ከ 6:00 ጀምሮ❗️
ነገ የመጨረሻ #EVA_WEEK ቀን ስለሆነ የምንችል ሁላችንም በመገኘት ወንጌል እንስራ። ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ🙏🙏
ተከፍሏል✝️
“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።” - 1ዩሐ 4፡10📌ለበለጠ መረጃ ፦ 0906381037 - ቢኒያም 0922002333 - ሳሚ 0975057774 - ጆሲ #ሐሙስ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Eva_Department #Media_Team We ❤ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
