Unity Fellowship
Open in Telegram
Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
Show more1 126
Subscribers
+224 hours
+97 days
+1830 days
Posts Archive
1 126
ዛሬ‼️
🎓🎓 🎓GC DAY🎓🎓 🎓
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌በዚህ ዕለት ከፕሮግራሙ ጅማሬ እስከ ፕሮግራም ፍፃሜ ድረስ ላለፉት 4 እና 5 ዓመታት በህብረት የቆዩ #የ2018_እጩ_ተመራቂ_ተማሪዎች ያገለግሉናል 🎓 ----------------------- ሁላችሁም ተጋብዛችኋል‼️ -----------------------#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 አርብ ሐምሌ 24/2018 #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
🎓🎓 🎓GC DAY🎓🎓 🎓
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌በዚህ ዕለት ከፕሮግራሙ ጅማሬ እስከ ፕሮግራም ፍፃሜ ድረስ ላለፉት 4 እና 5 ዓመታት በህብረት የቆዩ #የ2018_እጩ_ተመራቂ_ተማሪዎች ያገለግሉናል 🎓 ----------------------- ሁላችሁም ተጋብዛችኋል‼️ -----------------------
#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13አርብ ሐምሌ 24/2018 #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
1 126
1 126
1 126
ጭሮ ሚሽን ሪፖርት🔥
#ወንጌል_የሰሙ - ከ1700 በላይ ሰው #ተስፋ_የሰጡ - 198 ሰው #በንስሐ_የተመለሱ - 26 ሰው #የዳኑ - 187 ሰውጭሮ ሚሽን በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተለያዩ ስጦታዎች፣ በጉልበት እንዲሁም በልዩ ልዩ ፀጋዎቻችሁ አብራችሁን በመሆን ይህንን አገልግሎት በማገዝ ያገለገላችሁን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ, በገባችሁበት ቦታ ሁሉ ሞገስን ይስጣችሁ! እንወዳችኋለን ❤️ #Chiro_Mission #ጭሮ_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
1 126
⏱ሰዓቱ እየደረሰ ነው‼️
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 ማርፈድ የተከለከለ ነው‼️ 📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን መገኘት እንዳንረሳ። 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6
1 126
የአዳር ፀሎት🙏
ዛሬ‼️
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6
መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00
📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን መገኘት እንዳንረሳ።
ለበለጠ መረጃ Biniyam:- +251906381037 Mickey: +251940786019#ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
1 126
ጭሮ ሚሽን
📌 ነገ እሁድ ሰኔ/ 21 /2017ዓ.ም ሚሽን የምንሄድ ሁላችን ከጉዞዋችን በፊት የአዳር ፀሎት ይኖረናል። ነገር ግን ሚሽን የማይሄድ ሰውም አብሮን መፀለይ ይችላል።
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)
🕹 Google Map
https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6
መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00
📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን እንገኝ። ምሽቱን በፀሎት አሳልፈን፣ መንገዳችንን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጥተን ጉዞዋችንን ሰኞ ጠዋት የምንጀምር ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ Biniyam:- +251906381037 Mickey: +251940786019#ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
1 126
ጭሮ ሚሽን
ከሰኔ 22 - 29
ለሚሽን የሚያስፈልጉ ነገሮች ዝርዝር
1. መፅሐፍ ቅዱስ 2. ማስታወሻ ደብተር 3. (ለእህቶች) ለ Out reach የሚሆን ቀሚስ 4. የምንቆየው ለሳምንት ስለሆነ በቂ የሆኑ አልባሳት ( ከተማው ሞቃታማ ስለሆነ ስስ ልብስ ብትይዙ ይመረጣል) 5. አንሶላ እና ብርድ ልብስ 6. ማንነትን የሚገልፁ መታወቂያ (ID) (የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ፣ National ID)‼️ 7. ነጠላ ጫማ 8. የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች 9. ለእርዳታ የሚሆን ልብስ እንዲሁም ቁሳቁስ እና ከቻልን ደግሞ ገንዘብ እንያዝ----------------------------------------- ለጭሮ ሚሽን መፀለይ እና መዘጋጀት አንርሳ❗️ ----------------------------------------- #ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
LAST MISSION PRAYER
‼️
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ዛሬ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ስለ ጭሮ ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት የመጨረሻ ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ስለ ጭሮ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏----------------------------- #ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission -------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 126
1 126
1 126
1 126
------------------------------------------------
🙏
ስለ ጭሮ ሚሽን አብረን እንፀልይ 🙏
------------------------------------------------
ከነገ ማለትም #ረቡዕ ሰኔ 17 ጀምሮ እስከ #አርብ ሰኔ 19 ድረስ በያለንበት በታማኝነት በፆምና በፀሎት በጌታ ፊት አብረን እንቅረብ። ❤️
ተባረኩ!🙏
#ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን
#Chiro_Asebe_Teferi_Mission
-----------------------------
#UUCSF
#Media_Team
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት
WE ❤️ U
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube