cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HEROS

እነሆ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለናል በዚህ ቻናል ምታገኙት ታሪኮች (የፍቅር ,አሰተማሪ እና አነቃቂ ) ዘፈን (የድሮ ,አዲስ እና የፍቅር ) ፎቶና ምስሎች (በሁሉም ዘርፍ) ተቀላቀሉን ለወዳጆ ያጋሩን ችግር ካለ @Ye19mehonenw 👈 ይኸው አለው መልካም ቆይታ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
316
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . . በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል.. 💔 አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል
Show all...
በቀን በጨለማ በጎች ከተበሉ ቀበሮውን ሳይሆን እረኛውን ፍሩ !
Show all...
#25_ሕይወት_ቀያሪ_አባባሎች 1. አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል፡፡ #ፍራንክ_ኦሽን 2. በሕይወትህ ከዚህ በፊት ያልነበረህ አዲስ ነገር ለማግኘት ከፈለክ፣ አዲስ ሰርተኸው የማታውቀው ስራ ለመስራት መፍቀድ ይኖርብሀል ፡፡ #ቶማስ_ጄፈርሰን 3. ትክክለኛ ሕይወት የሚጀምረው የምቾት ቀጠና ሲያልቅ ነው ፡፡ #ዶናልድ 4. አንተን ሁለት ነገሮች ይገልፁሀል ፡፡ የመጀመሪያው ምንም የሌለህ ጊዜ የምታሳየው ትዕግስት ሲሆን ሁለተኛው ሁሉም ሲሟላልህ የምታሳየው ጠባይ ነው ፡፡ #ኢማም_አሊ 5. በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው ፡፡ #ዋልተር_ባግሆት 6. ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡ #ጂም_ዋትኪንስ 7. ህልምህን ለመፈፀም ብዙ ጊዜ በመውሰዱ ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ጊዜ ስለሚበር አርቀህ ያየኸው ህልም በፍጥነት መፈፀሙ አይቀርም ፡፡ #አርል_ኒተንጋል 8. ሰዎች በምታቅደው እቅድ ካልሳቁ ወይም ካልተገረሙ እቅድህ ትንሽ ነው ማለት ነው ፡፡ #አዚም_ፕሪሚጂ 9. ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡ #ዚግ_ዚግላር 10. ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ ፡፡ #አልበርት_አንስታይን 11. አንተ የምርጫህ ውጤት እንጂ በአንተ ላይ የሚደርሱት ነገሮች ውጤት አይደለህም ፡፡ #ካርል_ጉስታቭ 12. ባለትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞች በ ድርጊት / ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡ #ሪያኖር_ሮዝቪልት 13. እስካልቆምክ ድረስ በምንም ዝግታ ብትጓዝ መድረስህ አይቀርም ፡፡ #ኮንፊሺየስ 14. ችሎታ ያለው ሰው ምንም ስራ እስካልሰራ ድረስ ችሎታ በሌለው ጠንካራ ሰራተኛ ይበለጣል ፡፡ #ቲም_ኖትኪ 15. ከውድቀት ይልቅ ጥርጣሬ የነገ ህልምን ይገላል ፡፡ #ሱዚ_ካስም 16. እውቀት ብቻ አይበቃም ተግባራዊ ካልተደረገ በስተቀር ፣ ፍቃደኛነት ብቻ አይበቃም ካልተሰራ በስተቀር ፡፡ #ብሩስ_ሊ 17. የዛሬ አመት በዚህ ሰአት ምናለ ምናለ ከአመት በፊት በጀመርኩ የምትላቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ #ካረን_ላንብ 18. ጀማሪዎቹ ለመስራት ከሞከሩት ጊዜ በላይ አለቃቸው ብዙ ጊዜ ወድቋል ፡፡ #ስቴፈን_ማክክሬን 19.ብዙ ጊዜ ላለመስራት የምትተዋቸው ስራዎች በውስጣቸው ብዙ እድልን የያዙ ናቸው ፡፡ #ሮቢን_ሻርማ 21. መተንፈስ እንደምትፈልግ ያህል ለስኬታማ ሕይወት ጥልቅ ፍላጎት ካለህ ይሳካልሀል ፡፡ #ኤሪክ_ቶማስ 22. ፊትህን ወደ ፀሀይ ስታዞር ጥላህ ከኀላህ ይወድቃል ፡፡ #የማዎሪ_አባባል 23. 99% የሚሆኑ ሰዎች ሀሳብህን ከተጠራጠሩህ ፣ እጅጉን ስተሀል አልያም ታሪክ ልትሰራ ነው ፡፡ #ስኮት_ቤልስካይ 24. ፈፅሞ አትድከም ምክንያቱም አሁን እጅግ ከባድ የሆነብህ ስራ ከጥቂት ጊዜያት በኀላ ለሌላ ስራ መሟሟቂያ ይሆናል ፡፡ #ያልታወቀ_ሰው 25. ሕይወት ልክ እንደ ካሜራ ነች ፡፡ የምትፈልገውና ጠቃሚ ነገር ላይ ስታተኩር ሌሎቹ የማያስፈልጉት እየደበዘዙ ይሄዳሉ ፡፡
Show all...
የትም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ በፈጣሪህ ብቻ እርግጠኛ ሁን !
Show all...
SIGNS OF MATURITY :- ◎ You realize that being Alone is better than being with the Wrong Person.👤 ◎ You Respect everyone's Differences. ◎ You know that Silence🤫 is often more Powerful than Words. ◎ Your Love❤ Includes You. ◎ You understand that you are the Source of your own Happiness😄. Your happiness and growth is directly connected to your maturity.
Show all...
Bel eski arfek tekemet 😔 Gerager sewn amagnu🌹💛 Mskinu yewahu lbe 💔💔 Lefkr hulgize mognu 🖤 #tamrat desta #lhid 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 🖤🖤🖤🖤 #SHARE ... For more 👇🏼 @ye_fkr_teg‌🇸  💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸  https://t.me/joinchat/AAAAAFfh01jImjRZJn6R1g 🥀 😞😞😞😞
Show all...
1.47 KB
You deserve someone who is sure, you deserve someone who stays. HEROS®
Show all...
ወንድ ሆይ ለቺክ ብለህ አትሙት . ቀብርህ ላይ ሌላ ወንድ ይዛ ከች ትላለች 😜
Show all...
የርቀት ተምሮ የተመረቀ ዶክተር ጋር ሄጄ ጠዋት ጠዋት ስነሳ ያመኛል ስለው... . . #ዶክተሩ:- በቃ ከሰአት ተነስ
Show all...
We fight We fix We stay
Show all...