cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

mars@abc

Teacher's Channel mars@abc

Show more
Advertising posts
1 205Subscribers
-424 hours
-67 days
-630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"ውሎህ በራስ መተማመን ካላቸው ከ5 ሰዎች ጋር ከሆነ 6ኛው አንተ ነህ፤ ውሎህ ከ5 አዋቂ ሰዎች ጋር ከሆነ 6ኛው አንተ ነህ፤ ውሎህ 5 ሚልየነሮች ጋር ከሆነ 6ኛው የምትሆነው አንተ ነህ፤ ውሎህ ከ5 ሰነፎች ጋር ከሆነ 6ኛው አንተ ነህ።" ከማን ጋር ነው ጊዜህን የምታሳልፈው እንዳለው #Denzel_Washington ውሏችሁ ከማን ጋር ነው? የምታሳልፉትስ የት ነው? አዋዋላችሁ አኗኗራችሁ በእናንተ ህይወት ላይ ትልቅ ዋጋ እንዳለው አትርሱ! እናም "ህይወት ራስን ማግኘት አይደለም፤ ህይወት ራስን መስራት ነው" እንዳለው ቅድሚያ ለሰብዓዊነት! Priority for Humanity! #mars@abc
Show all...
ጤግሮስ ትሬዲንግ ከፍኖት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህ/ስራ ማህበር ጋር በመተባበር ቁጠባቸው አጠናቀው ሲጠብቁ ለነበሩ አባላቶች መኪኖችን አስረከበ በዚህ ሳምንት ለቀሪዎቹ ያስረክባል
Show all...
ቀን:- 04/08/2016 ዓ.ም በረጲ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የልምድ ልውውጥ ተካሄደ።   በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኙ የወረዳ፣ ክፍለ ከተማ፣ የአንደኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን፣ የት/ፅ/ቤት ሃላፊዎችና የትምህርት ባለሞያዎች በረጲ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የልምድ ልውውጥ ባዛሬው ዕለት አካሄዱ። #mars@abc
Show all...
ቀን:- 03/08/2016 ዓ.ም በረጲ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የልምድ ልውውጥ ተካሄደ።   በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኙ የወረዳ፣ ክፍለ ከተማ፣ የአንደኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን፣ የት/ፅ/ቤት ሃላፊዎችና የትምህርት ባለሞያዎች፣ ከአዲስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ት/ፅ/ቤት ስር ያሉ የትምህርት አመራሮች፣ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 02 እና 07 ት/ፅ/ቤት ስር የነበሩ የትምህርት አመራሮች በረጲ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የልምድ ልውውጥ ባዛሬው ዕለት አካሄዱ። #mars@abc
Show all...
ቀን:- 01/08/2016 ዓ.ም በረጲ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የልምድ ልውውጥ ተካሄደ።   በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኙ የወረዳ፣ ክፍለ ከተማ፣ የአንደኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን፣ የት/ፅ/ቤት ሃላፊዎችና የትምህርት ባለሞያዎች በረጲ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የልምድ ልውውጥ ባዛሬው ዕለት አካሄዱ። #mars@abc
Show all...
በጤግሮስ ትሬዲንግ አስተባባሪነት ከፍኖት የገንዘብ ቁጠባ ና ብድር ህ/ስ/ማህበር ጋር በመተባበር ዛሬም መጋቢት8 ኩፖን ከወሰዱ የመኪና የቆጠቡ አባላቶቻችን ውስጥ ኮድ 2 የመረጡ በሙሉ በዛሬው እለት መጋቢት 30/2016 መኪናቸውን ተረክበዋል
Show all...
Go to the archive of posts