cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

YOYO Technology

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ማንኛውም አይነት አስተያየት እና ጥቆማ ካላችሁ GIZE CHAT

Show more
Advertising posts
481
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ? ========================= ■ ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ አሁኑኑ ሼር ያድርጉት፡፡ ❖መጀመሪያ ከላይ የለቀቅንላችሁን መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ። ◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho ◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo ❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho ◕መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo ❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so ◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro ◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So ❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so ◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo ◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo ◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To ◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co ◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No ❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no ◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko ❖ ኸ ☛capslock + Shift + h ኹ ☛capslock + Shift + hu ኺ ☛capslock + Shift + hi ኻ ☛Capslock + Shift + ha ኼ ☛Capslock + Shift + hy ኽ ☛Capslock + Shift + he ኾ ☛Capslock + Shift + ho ❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO ❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe ❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo ✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo ✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo ❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo ✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo ✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po ✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go ✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do ❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to ❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co ❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to ❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t ፁ➭☞Capslock+Shift+tu ፂ➭☞Capslock + Shift + ti ፃ➭☞Capslock + Shift + t ፄ➭☞Capslock + Shift + ty ፅ➭☞Capslock + Shift + te ፆ➭☞Capslock + Shift + to ✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo ✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo ▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa ቷ➭Capslock+twa ኟ➭Capslock +Shift+nwa ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa
Show all...
🔈Fully Funded International Internships😳 If you are enrolled in an Undergraduate, Graduate, or Ph.D. program or have Graduated within the Past Two Years. It’s time to Apply for the UNICEF Internship Program for the 2022 Year. The UNICEF offers many fields for the Internship. There are Remote Internships are available too. IELTS is not required for the Internship. Benefits: - There is No Application Fee Charged by the UNICEF -All the Expenses will be covered by UNICEF. Eligibility Criteria: - Be enrolled in an Undergraduate, Graduate or PhD Programme or have Graduated within the Past Two Years. - Have excellent academic performance as demonstrated by recent university/education records. - Have no immediate relatives (e.g. mother, father, sister, brother) working with UNICEF. - Have no other relatives in your reporting line of authority. - Be at least 18 years old. Duration: 6 to 26 Weeks Financial Coverage: Fully Funded Deadline: Open For more information: https://bit.ly/3Gr67q2
Show all...
UNICEF Internship 2023 (Fully Funded) | Opportunities Corners

Start Your Career with the UNICEF Internship 2023. The Applications are open for the UNICEF 2023 Internship program.

ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች እንዴት ነው የሚገቡት? ✴️በዚህ የቴክኖሎጅ ዘመን ኮምፒውተራችን አልያም ስማርት ስልኮቻችን ሁነኛ የመረጃ ማግኛ እና መዝናኛ ከሆኑ ሰነባብተዋል። ✴️ይሁን እንጂ የሰዎችን መረጃ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ለመጠቀም ብሎም መረጃ እና ንብረትን ወደ ግል ለማዞር የሚሞክሩ ሰዎች ስጋት ከሆኑም ቆይተዋል። ✴️ቫይረሶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወደ ኮምፒውተራችን ሲገቡ ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል ከጥቅም ውጭ ሊያደርገው ይችላል፤ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎቻችንም ለሌሎች አሳልፈው የመስጠት እድልም አላቸው። ✴️እናም በተቻለ መጠን ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተራችን ገብተው ጉዳት እንዳያደርሱብን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። 🔰ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦችም የኮምፒውተር ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች የሚገቡበትን መንገድ ያስገነዝባሉ። ✴️የማንቂያ መልዕክቶችን (ኖቲፊኬሽን) ሳናነብ መቀበል ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን ከሚገባባቸው መንገዶች ዋነኛው የማንቂያ መልዕክቶችን ሳንረዳ መክፈት ነው። ♻️ለምሳሌ፦♻️ ✴️1. በኢንተርኔት መረጃዎችን ስናፈላልግ a unique plugin is necessary is required የሚል ማስታወቂያ ሲመጣ ምንም አይነት የደህንነት ስጋት ይኑረው አይኑረው ሳናውቅ እንዲከፍትልት የሚያዘንን ቅደም ተከተል መከተል፤ ✴️2. በነፃ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ከጫንን በኋላ በተደጋጋሚ እንድንጭናቸው የምንጠየቀውንና እያንዳንዱን የኢንተርኔት እንቅስቃሴያችንን ለመረጃ በርባሪዎች አሳልፈው የሚሰጡ ፕሮግራሞችን ማውረድ የተበከለ ሶፍትዌር መጫን ከኢንተርኔት የምናወርዳቸው ነገሮች ከታማኝ ምንጮች የተገኙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርብናል። ✴️ካወረድን በኋላ ወደ ኮምፒውተራቸን ስንጭን (install ስናደርግም አንቲቫይረስ ሶስትዌር ሊኖረን ይገባል። ✴️ላኪያቸው የማይታወቁ የኢሜል መልዕክቶችን መክፈት ማንኛውንም ላኪያቸውን የማናውቃቸውን የኢሜል መልዕክቶች ከመክፈታችን በፊት በኦንላይን አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ስካን ማድረግ ይኖርብናል። ✴️በኢሜል መልዕክቶች አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች ስለሚላኩ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው። ✴️የተበከሉ ውጫዊ ስቶሬጅ መሳሪያዎች (ሚሞሪ፣ ፍላሽ ዲስክ፣ ሀርድ ዲስክ ወዘተ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካትም ሌላኛው ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን የሚገባበት መንገድ ነው። ✴️የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን በየጊዜው አለማሳደግ አፕዴት አለማድረግ ችግር ላይ እንደሚጥል ይታመናል።
Show all...
❖አንዳንድ የኮምፒውተር #ክፍሎች ማብራሪያ ❶. #RAM (Random Access Memory) ራም (RAM) ፕሮግራሞችን እና ዳታዎችን ይይዛል የሚኖረው መጠን ትልቅ በሆነ መጠን ውስብስብ የሆኑ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ለመጠቀም እና ብዙ ዳታዎችን ለማገናዘብ ይችላል:: የራም ብቃት በሜጋ ባይት ይለካል:: (1 MG= 1 Million character) በአሁኑ ሰአት የምንጠቀምባቸው የግል ኮምፒዎተሮች (Personal computer) ከ512MB በላይ ራም ይኖራቸዋል:: ❷. #ኤክስፓሽን_እስሎት (Expansion slot) ማዘር ቦርድ የምንለው የኮምፒውተሩ አካል ላይ የሚገኝ ሶኬት ሲሆን Expansion card በቀላሉ በላዩ ላይ ለመሰካት ያገለግላል የምንጠቀምበት ኮምፒውተር ብዙ Expansion slot ባሉት ቁጥር ብዙ ተጨማሪ የኮምፒውተሩን አገልግሎት የሚጨምሩ ሁኔታዎችን ለመጠቀም ይረዳል:: Expansion slot ሌላው መጠሪያ Expansion bus እንለዋለን:: ❸. #Heat_sinker ሂት ሲንከር የምንለው ማዘርቦርድ ላየሚገኝ ሲሆን ስራውም #Fan በተባለ Divice አማካኝነት ንፁ አየርን ተቀብሎ #CPU ስራውን በስርአቱ እንዲሰራ ያደርገዋል:: ይህ ማለት Cpu ብዙ ስራዎችን ሲሰራ ሙቀት ይፈጥራል Heat sinker ደግሞ ያቀዘቅዘዋል:: ❹.#Fan ፈን ብለን የምንጠራው ደግሞ ያው ከላይ እንዳየነው ንፁ አየር ወደ ኮምፒውተራችን ያደርጋል:: ይህ ማለት ቬንትሌተር እንደሚሰጠው ጥቅም ማለት ነው:: ❺ #CPU #CPU ስለ ተባለው ዋነኛ እና ዋነኛ Divice እንመለከታለን:: #CPU (the brain of computer) ወይም የComputer አእምሮ እየተባለ የሚጠራው ይሄ Divice የኮምፒውተራችንን ሙሉ ስራ የሚሰራልን ነው::የትኛውንም አይነት ስራ ኮምፒውተር ላይ ከፍታቹ ስትሰሩ እና የምትፈልጉት ውጤት ወደናንተ የሚመጣው በተአምረኛው # CPU በተባለ Divice ነው:: ይህም የሚከናወነው በማይክሮ ሰከንድ ውስጥ ነው:: #CPU (Central procssing unit) ሶስት ዋና ክፍሎች አሉት እነሱም : ▫️1. #Control_unit ይሄ የCpu ክፍል የሚሰራ ስራ ሁሉንም የኮምፒውተር ስራ መቆጣጠር ነው::ይሄ ማለት አንድ ሰው Computer ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈልገውን ሙሉ ትእዛዝ የሚፈፀምለት በዚሁ control unit ውስጥ ነው:: : ▫️2. #Arthmatic and # logic_unit ሌላኛው ደግሞ arthmatic and logic unit በመባል የሚጠራው ሲሆን የተለያዩ ሂሳብ ነክ ነገሮችን ለመስራት ያገለግላል:: : ▫️3. #Regster ይሄ ደግሞ # Cpu ላይ የሚገኝ ትንሽዬ ሚሞሪ ነው:: ይሂም #Cpu የሚሰራቸውን ስራዎች ይመዘግብልናል ማለት ነው:: ❻ #Port (ፓርት) : port ከኮምፒውተሩ ጀርባ የሚገኝ አገናኝ ሶኬት ነው:: በዚህም መሰረት ማንኛውም ውጫዊ የኮምፒውተር ክፍል የሚገናኙበት ቦታ ነው:: መመሪያዎችና መረጃዎች በዚሁ መስመር አማካኝነት ከኮምፒውተር አካላት መሀከል ኪቦርድ,ፕሪንተር,ማውስ, እና ሌሎችም ዩተለያዩ አካላት በየራሳቸው የማገናኛ ገመድና ሶኬት ከኮምፒውተር አካል ጋር በማገናኘት አስፈላጊውን ስራ ያከናውናሉ:: የኮምፒውተሩ ስርአቱ ያለ ችግር እንዲሰራ እነኝህ ክፍሎች በትክክል እርስ በራሳቸው ከተያያዙ በህዋላ ከሀይል ጋር መገናኘት አለበት:: ከሀይ ምንጭ ጋር ማገናኘት ስንፈልግ ሁል ግዜ #ኤሌክትሪክ #ጠፍቶ መሆን አለበት ይህም በተለያዩ ክፍሎች ላይ ብልሽትን ለመከላከል ነው:: ❼ #Power_Supply (የኤሌትሪክ ሀይል) power supply በኮምፒውተሩ አካል የሀይል ሰጭ ክፍል ነው ይህም ክፍል የኤሌክትሪክ ሀይል ለኮምፒውተሩ አቅም በሚመጥን ለውጦ ለኮምፒውተሩ አገልግሎት ያቀርባል:: በሌላ አነጋገር Power supply convert Alternative current (AC) to Direct current (DC). Aalternative current ማለት የኤሌክትሪክ ሀይሉ ከሶኬቱ (ከማከፋፈያው) የሚመጣው ያልተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ሲሆን Direct current ደግሞ Power supply የሚቀበለው የተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ነው ማለት ነው:: የኤሌክትሪክ ሀይል መለክያ ዋት (Watt) ይባላል::ለአንድ ኮምፒውተር አገልግሎት 200 ወይም 230 ዋት በቂ ሀይል ነው::ይህንንም የኤሌክትሪክ ሀይል ለሴቶች የፀጉር ማድረቂያ ማሽን (ካስክ) ጋር ስናመዛዝነው ኮምፒውተሩ ከሚፈልገው የኤሌክትሪክ መጠን ሰባት እጥፍ ይፈልጋል:: ❽#ሞደም (Modem):- ይህ መሳርያ አገልግሎቱ ኮምፒዪተሩን ከስልክ መስመር ጋር በማያያዝ ለመረጃ ልውውጥ ያገለግላል::ሞደም በኤሌክትሪክ ለሚተላለፍ መልእክቶች (E-mail) በተለያዩ ቢሮ ውስጥ ኮምፒዩተሮች በማገናኘት መረጃን ለመለዋወጥ ያገለግላል::የተለያዩ የሞደም አይነቶች ሲኖሩ ፍጥነታቸውም እንዲሁ የተለየ ነው:: : ❾#ኪቦርድ Keybord:- መረጃን ወደ ኮምፒዪተር ለማስገባት በፅሁፍ መሳርያነት የሚያገለግል መሳርያ ሲሆን ለዚህም አገልግሎት ይረዳ ዘንድ ፊደላት ቁጥሮች ምልክቶችና ሌሎች ቁልፎች በመጫን የተፃፈውን በምስል ማሳያው (Screen) ላይ እናያለን:: Please Share
Show all...
የዛሬው ማሳሰቢያ ስልክዎ 📱 ላይ #backup ስለመያዝ ነው፤ ይህም በድንገተኛ ችግሮች ስልክዎ ሊበላሽ ❌ ወይንምሊጠፋ ስለሚችል #backup መያዝ በጣም ጠቃሚ ነው። ✔️ #backup እንዴት መያዝ እንችላለን❓ 1.አንዳንድ ስልኮች ላይ #backup መያዣ አፕ ተጭኖ ስለሚመጣ ስልክዎ 📲 ላይ ይፈልጉት፤ አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው። 2.ስልክዎ 📲 ላይ ከሌለ ከ play store ላይ በማውረድ 📥 ይጠቀሙ። ✔️#ባክአፑን ምን ላይ ብናስቀምጠው 📥 የተሻለ ነው❓ ➡️ ከሁሉም በተሻለ online 1. Dropbox 2. MOBILedit 3. Mobogenie 4. Mobisynapse 5. MoboRobo 6. iCloud 7. MEGA ላይ ማስቀመጥ የተሻለ ነው። ⏺ ከላይ የተጠቀሱትን Apps አንዱን በስልካችሁ በማውረድና Login እንድታደርጉ ይጠይቃችኋል። ስለሆነም እናንተ መጀመሪያ Register ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ለምሳሌ Full name, Email, Password እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል። ከዛም ይከፍትላችኋል። የፈለጋችሁትን መረጃ ለምሳሌ ሪሰርቾችን፣ ፎቶዎችን.... መጫን ትችላላችሁ። ግን የነጻ Free Storage ከ5-15 GB ነው የሚሰጡት። ➡️Backup ፋይሉን ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ ማስቀመጥም ይችላሉ። ➡️ ከላይ 👆 የተጠቀሱትን ለማድረግ ካልቻሉ የመጨረሻ አማራጭዎ ስልክዎ 📲 ውስጥ ያለው ሚሞሪ ካርድ(SD card) ላይ ማስቀመጥ ይችላሉ። ⚠️ነገ የሚሆነው ሰለማይታወቅ አሁኑኑ #backup ይያዙ።
Show all...
ስልኮ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች (contacts) ቢጠፋስ ብለው ይሰጋሉ ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግ ከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል። ለዚህም የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ። 1,"የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.” 2,“Accounts and sync.” መጫን 3,“Add account” button መጫን 4,“Google.” የሚለው አማራጭ መጫን 5“Next” button መጫን የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create” button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን መፍጠር። “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር መረጃዎችን ያወርዳል። “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን “Finish” button መጫን ከላይ ያሉትን ስቴፖች በመከተል የስልክ ቁጥሮን ማስቀመጥ ይችላሉ።
Show all...
በዊንዶውስ 11/10/8/7 ላይ ከሆኑ የኢንቴል ፕሮሰሰርዎ የትኛው ትውልድ እንደሆነ ማወቅ በጣም ቀላል ነው። 🔻🔻🔻🔻ከላይ ያለውን ምስል ይመልከቱ!🔻🔻🔻🔻 የኢንቴል ሲፒዩ ያለበትን ትውልድ የሞዴል ቁጥሩን በመመልከት መለየት ይችላሉ። የእርስዎ ፒሲ ኢንቴል ሲፒዩ ያለበትን ትውልድ መለየት በጣም ቀላል ነው። ይህንን እንዴት ማየት እንደሚቻል እነሆ። Step 1፡ በእርስዎ ዊንዶውስ 10 ፒሲ፣ በዴስክቶፕ ላይ ባለው This PC/ Computer Icon ላይ Right Click ያድርጉ እና ከዚያ Properties Click ያድርጉ። Step 2፡ እዚህ ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት፣ በስርዓት ክፍሉ ውስጥ፣ Windows 10 የእርስዎን ፕሮሰሰር ሞዴል ቁጥር ያሳያል። ኢንቴል ሲፒዩ ሞዴል ቁጥሩ i5-5300U የሚለው ሲስተም ፕሮሰሰር ነው። የኢንቴል ኮር ፕሮሰሰር፣ በትውልድ ምርጥ በሚል በደረጃ የተቀመጡ፡- 📌 8ኛ ትውልድ፣ ከ2017 እስከ 2019 ተለቋል። 📌 9ኛ ትውልድ፣ ከ2018 እስከ 2019 ተለቋል። 📌 10ኛ ትውልድ፣ ከ2019 እስከ 2020 ተለቋል። 📌 11ኛ ትውልድ፣ ከ2020 እስከ 2021 ተለቋል። ✅ ዋና ቅጥያ ትርጉሞች፡- C፡ የዴስክቶፕ ፕሮሰሰር ከከፍተኛ ደረጃ ግራፊክስ ጋር F፡ ከፍተኛ ፕሮፎርማንስ ያለው ፕሮሰሰር ከተለየ ግራፊክስ ካርዶች ጋር ጥቅም ላይ የዋለ (ለምሳሌ ለጌም) H: ከፍተኛ ፕሮፎርማንስ ግራፊክስ K: ከመጠን በላይ ለመጨረስ ተከፍቷል። M፡ ሞባይል Q፡ ባለአራት ኮር R፡ የዴስክቶፕ ፕሮሰሰር፣ BGA1364 (ሞባይል) ፓኬጅ፣ ባለከፍተኛ ደረጃ ግራፊክስ S፡ ፕሮፎርማንስ የተመቻቸ ላይፍስታይል T፡ ለምርጥ የዴስክቶፕ ማስላት በሃይል የተመቻቸ U: ለላፕቶፕ ውጤታማነት እጅግ በጣም ዝቅተኛ ኃይል X: ለከፍተኛ የዴስክቶፕ ፕሮፎርማንስ እጅግ በጣም የተከፈተ Y: በጣም ዝቅተኛ ኃይል በዚህ የሞዴል ቁጥር፣ ከሰረዙ በኋላ ያለው የመጀመሪያው ቁጥር (አስታውስ፣ ከሰረዙ በኋላ) የሲፒዩ ጀኔሬሽን(ትውልድ) ያመለክታል። ስለዚህ፣ በዚህ አጋጣሚ፣ የእኔ ሲፒዩ የ5ኛው ትውልድ ነው። ለምሳሌ፣ የእርስዎ ሲፒዩ ሞዴል ቁጥር i5-5300U ከሆነ፣ የ3ኛው ትውልድ ነው። የመጀመሪያው ቁጥር ሊሆን የሚችለው 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9, 10, ወይም 11 ነው ሊሆን የሚችለው። ምሳሌ እንመለከታለን! 📌 Intel® Core™ Processor i7-10710U Processor 10ኛ ትውልድ ነው ምክንያቱም 10 የተዘረዘረው ከ i7 በኋላ ነው። 📌 Intel® Core™ Processor i9-9900 ፕሮሰሰር 9ኛ ትውልድ ነው ምክንያቱም 9 የተዘረዘረው ከ i9 በኋላ ነው። 📌 Intel® Core™ Processor i7-9850H Processor 9ኛ ትውልድ ነው ምክንያቱም 9 የተዘረዘረው ከ i7 በኋላ ነው። 📌 Intel® Core™ Processor i5-8600 ፕሮሰሰር 8ኛ ትውልድ ነው ምክንያቱም ቁጥሩ 8 የተዘረዘረው i5 በኋላ ነው። 📌 Intel® Core™ Processor i3-7350K ፕሮሰሰር 7ኛ ትውልድ ነው ምክንያቱም ቁጥር 7 የተዘረዘረው ከ i3 በኋላ ነው። 📌 Intel® Core™ Processor i5-6400T ፕሮሰሰር 6ኛ ትውልድ ነው ምክንያቱም ቁጥሩ 6 የተዘረዘረው i5 በኋላ ነው።
Show all...
generations of windows.jpg0.71 KB
Photo unavailableShow in Telegram
✴️ሰለ ሳተላይት ስልኮች ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች። 📍የሳተላይት ስልኮች ምንም ኔትወርክ በሌለባቸው አከባቢዎች እንዲውም መሰረት ልማት ያልተሟላባቸው አከባቢዎች ላይ ስልክ መደወል የሚችሉ ስልኮች ናቸው። 📍የሳተላይት ስልኮች ከ500 ዶላር ጀምሮ ይሸጣሉ በአለም አቀፍ ደረጃ የሳተላይት ስልኮችን የሚያመርቱ እና ወደ ጠፈር ባስወነጨፏቸው ሳተላያት አማካኝነት የደውል አገልግሎት የሚሰጡ ከሶስት በላይ ድርጅቶች ይገኛሉ የሳተላይት ስልኮች በአሁኑ ዘመን የተለያዩ ሰዎች የሚጠቀሟቸው ሲሆን መንግስታቶች እነዚህን ስልኮች በአይን ቁራኝ ይመለከቷቸዋል በዚህም ምክንያት እነዚህን ስልኮች መጠቀመ ከፈለግን በምንኖርበት አገር ውስጥ ላሉ የመንግስት ባለስልጣናት ማሳወቅ ግድ ይለናል። 📍የሳተላይት ስልኮች ቀጥታ ከሳተላይት ጋር የተገናኙ ሲሆን ኔትወረክ ወጣብኝ ምናምን ብሎ መጨናነቅ የለም ነገረ ግን ይሄንን አገልግሎት የሚያቀርቡት ድርጅቶች በየወሩ የሚያስከፍሉት ገንዘብ የተጋነን እንደሆነ ይነገራል ምን አልባት አንድ ደቂቃ በሳተላይት ስልክ ብታወሩ ብዙ ዶላሮችን ሊያስከፍሏቹ ይችላሉ። 📍አዘውትረው የሳተላይት ስልኮችን የሚጠቀሙት ቱሪስቶች,የመንግስት ባለስልጣናቶች , አለምአቀፍ ድርጅቶች ,ትላልቅ ሚዲያዎች ወዘተ ናቸው። ════❁✿❁ ═══════ 🎮▩♦️. @ELA_TECH 🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP 🚀▩♦️. @ELA_TECH_BOT
Show all...
✴️ ቤተሰቦች ዛሬ Facebook አካውንታቹን Hack እንዳይደርግ ምን ማርግ አለብን የሚለውን እናያለን 📍በመጀመሪይ ወደ Facebook አካውንታችን እንገባ። በመቀጠል... ➡️setting➡️privacy and security➡️account security➡️Get alert about unrecognized logins. 📍ይህንን ስንጫን ሶስት ምርጫዎች ይመጡልናል። ♾Notification ♾Messanger ♾Text message 📍በመቀጠል Text message የሚለውን እንመርጥና ስልክ ቁጥራችንን እናስገባለን። 📍ሌላ ሰው የፌስቡክ አካውንታችን ለመግባት ሲሞክር ፌስቡክ እራሱ "አንድ ሰው ፌስቡክ አካውንትህ ውስጥ ለመግባት እየሞከረ ነው። አንተ ነህ?" የሚል Text በስልካችሁ ይልክላችኋል። እናንተ ከሆናችሁ"እኔ ነኝ" ትላላችሁ። እናንተ ካልሆናችሁ ደሞ"እኔ አይደለሁም" ስትሉት ፓስወርዳችሁን እንድትቀይሩ ይጠይቃችኋል። አዲስ Password ስትቀይሩ ከዚህ በፊት Login ካደረጋችሁባቸው ሞባይል ስልኮች እና ኮምፒውተሮች ሁሉ Logout ያረግላችኋል። ════❁✿❁ ═══════
Show all...