cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Harari Education Bureau

ይሄ ቴሌግራም የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የሚያስተላልፋቸው ትምህርታዊ መልዕክቶችና የተለያዩ መረጃዎች ለትምህርቱ ማህብረሰብና ለተማሪዎች በቀላሉ ተደረሽ እንዲሆን ለማስቻል ነው ፡፡

Show more
Advertising posts
2 015Subscribers
+124 hours
-17 days
+1330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለሁሉም  2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ የ2015ዓ.ም የተመሪ ውጤት ሮስተር  አንድ ኮፒ እስከ 28/1/2016 ድረስ  ለት/ቢሮ ሙያ ፍቃድ ዳይሬክቶሬት እንድታሰገቡ እናሳውቃለን።
Show all...
ጽህፈት ቤቱ ለትምህርት አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ። መስከረም 19/2016(ሀክትቢ)የኤረር ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ የትምህርት አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ። የኤረር ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ ትምህርት ቤት አመራሮች በእቅድ ዝግጅት እና ሪፖርት እንዲሁም የትምህርት ቤት አመራር ላይ ስልጠና መስጠት ጀመረ። ጽህፈት ቤቱ ባዘጋጀው ስልጠና ላይ በወረዳው የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ምክትል ርእሰ መምህራን እና ዩኒት ሊደሮች እየተሳተፉበት የሚገኝ ሲሆን ስልጠናው ለሁለት ቀናት የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ትምህርት ጽህፈት ቤቱ ስልጠናውን እየሰጠ የሚገኘው ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን ነው።
Show all...
ዳይሬክተሩ ሽልማት ተበረከተላቸው ። መስከረም 18/2016(ሀክትቢ)የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙክታር ሁሴን በክልሉ ከሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሽልማት ተበረከተላቸው ። የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለመምህራን እና የትምህርት አመራሮች እየሰጠ በሚገኘው የአቅም ግንባታ ስልጠና ላይ የቢሮው የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙክታር ሁሴን ላበረከቱት አስተዋጽኦ እና የግዜ አጠቃቀም የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ሽልማቱ በክልሉ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርእሰ መምህራን እና ሱፐር ቫይዘሮች ያዘጋጁት መሆኑም ተመላክቷል።
Show all...
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! =======®====== ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ መልካም በዓል!
Show all...
#ቀን14/1/16ዓም ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት ዳይሬክቶሬት የ2016 የስራ ዘመን እቅድን ወደታች በማውረድ በስሩ ከሚገኙ ፈጻሚዎች ጋር ተፈራረመ ፡፡
Show all...