cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✟እንዘምር✟🥇🎉፮ተኛ ዓመት🎊🥇

✟✟✟በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን✟✟✟ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስርአቱን የጠበቀየመዝሙር ግጥምናዜማውን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙት✟ "ድምፁ መልካም በሆነ ፀናፅል አመስግኑት እልልታ ባለዉ ፀናፅል አመስግኑት።"ሀሌሉያ መዝ150÷5 ዮቲዩብ ቻነል ይቀላቀሉhttps://www.youtube.com/@enzmrbellta

Show more
Advertising posts
17 398Subscribers
+7024 hours
+6477 days
+2 26630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Show all...
👍 1
ትምህርቶችን ለማዳመጥ
⁉️ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል  ሊቀላቀሉት የሚገባ ቻናል ነው። በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል) ቤተ ክርስቲያን ከሕግ በላይ ናት‼️ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነው ማለት ምን ማለት ነው⁉️ ሕግ መቼ ተመሠረተ⁉️ ለምንስ ተመሠረተ ⁉️      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel
Show all...
❤️ተፈስሒ ኦድንግል❤️
📚ሕግ መቼ ተመሠረተ ⁉️
📢ድምፀ ተዋህዶ📢
📔ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት📔
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
Show all...
❤️ተፈስሒ ኦድንግል❤️
✅JOIN✅
Show all...
🔐ክፈት🔐
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
Show all...
❤️ተፈስሒ ኦድንግል❤️
✅JOIN✅
ቀራንዮ ቀራንዮ ቀራንዮ ጎልጎታ በአንቺ ምድር የዓለም ጌታ ተጨነቀ ተሰቃየ ተንገላታ/2/ በማዕከለ ምድር ዙፋን መስቀል ተክሎ ልብስን አለበሰን እርቃኑን ተሰቅሎ 'ቁስላችን ተሻረ በመከራ ቆስሎ/2/ አዝ___ የአማረ ልብስ የለው ደም ሆኗል ቀሚሱ የወርቅ ካባ የለው እርቃኑን ነው እርሱ 'በፍቅር ይገዛል ተሰቅሎ ንጉሡ/2/        አዝ___ የስልጣኑን በትር በእጁ የያዘው ሳዶር እና አላዶር የበትር ሚስማር ነው 'እየቸነከሩት አላማው ፍቅር ነው/2/ አዝ___ ሞታችንን ወስዶ ሕይወትን ሸለመ ሕሙማንን ሊያድን ለፍቅር ታመመ 'ከውድቀት ሊያነሳን ወደቀ ደከመ/2/     ኧኸ ስለኛ ብለህ ተንገላታህ(፪)                        ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ    ስማኝ አምላኬ ምነው ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ እ___ዘ__@enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta___ዘ__ር 👉 @ayzohe_telegalche
Show all...
3👍 1