cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዘማ ግዜ🔊🔊🔊🔉🔊🔉🔉🔉🗣🎺🎸🎻🎷🥁🎤🎧🎼🎹🎬🏥🖊🔏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
156Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ካህኔ በቃላት ድርድር በሙዚቃ ቃና ስሜት ስታብራራ ነብሴን ስታጣራ አየሁኝ ጥበብ ሰማሁኝ እውቀት ልናገር ልመስክር የዚህን ሰው ቅንነት ቀልጦ አንደሚበራ ሻማ መብራት በሌለው ከተማ እየቀለጠ በራልኝ አየሞተ አኖረኝ እሱስ ባለዕዳው ነኝ ህይወት እንዳይሰለቸኝ ሲጨነቅ ሲጠበብልኝ አይተኛም ቀን ከሌት ለደስታዬ ሲዋትት ካህኔ የነብሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ የነብሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ ካህኔ የነብሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ መሰንቆን ይዞ ከደጅ ሲጫወት ያድራል ሲያዜም በበገና በክራር ነብሴን ሲያለመልም እንደመልከጻዲቅ ካህን እውነቱ ከዘመን ዘመን የዘላለም አይደለም ወይ የሠጠኝ ደስታ ከላይ ስወድቅ ስጠላ የማይተወኝ ለትንሽ ደስታም አመስጋኝ እንዲህ ያለሰው የሰው ምርጥ በጊዜ የማይለወጥ ካህኔ የነብሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ የነብሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ ቃል ካንደበቱ እንደውሀ ይፈሳል እንደጅረት ልብን የሚመረምር ጠልቆ የሚገባ ካንጀት ሰምና ወርቁን ይናገር ቅኔ በለሱኑ ይደርድር በጻዲቅ ሰው ቃላት ነብሴ ገባች ከገነት ጣዕሙን ዜማ ስታዜም ቃልን ከህይወት ስትቀምር ስጋዬን ለየህ ከነብሴ አቆራረጥከኝ ከስትንፋሴ ካህኔ የነብሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ የነብሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ እንደመልከጻዲቅ ካህን እውነቱ ከዘመን ዘመን የዘላለም አይደለም ወይ የሠጠኝ ደስታ ከላይ ከላይ(3) ከሰማይ ከላይ(3) ከሰማይ። #እጅጋየሁ_ሽባባው_ (ጂጂ) https://t.me/joinchat/RCoIiTkrDoOp77Kz
Show all...
ግጥም እና ፍቅር-የኔታ ፍቄ

የፍቅርን ትርጉም ካወኩት...ምክንያቱ አንቺ ብቻ ነሽ ማለት ነው እኛ ቤት #copy ነውር ነው፡፡ Creator @yeneta . . . . . . . . . . . . . . . . . . ከቻናሉ ከመውጣታችሁ በፊት እባካችሁ ችግሩን ንገሩን

. እያባበለኝ ዘማሪ ዳዊት ከበደ 🕙9:47min 🎼45.1mb New Amazing Cover Song ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 https://telegram.me/heyawyeegezeyabehermenegest
Show all...
. ሀሌ ሉያ ዘማሪያን ዘፀአት ኳዬር 🕙9:21min 🎼24.7mb New Amazing Live Worship ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://telegram.me/heyawyeegezeyabehermenegest
Show all...
▷አለ የተባለ የለም ቢሆን መልሱ◁ 🎤 ዘማሪት ሳምራዊት ሲዛር እና 🎤 ዘማሪ መዝሙረ ዳዊት New Amazing Gospel Song 🕑- 6:13min | 💾- 22.3MB https://telegram.me/heyawyeegezeyabehermenegest
Show all...
. ሽልማቴ ዘማሪ ሲሳይ ግርማ New Amazing Live Worship ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 https://telegram.me/heyawyeegezeyabehermenegest
Show all...
. አንድ-አንዴ ጥላሁን ጎአ || New Song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል https://telegram.me/heyawyeegezeyabehermenegest
Show all...
. ዕድል አይደለም እዮብ አሊ እና ዮሐንስ በላይ 🕑-5:28Min◦💾-22.6MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀ https://telegram.me/heyawyeegezeyabehermenegest
Show all...
▯▫▷ ወዳሃለች ነፍሴ ◁▫▯ 🎤 ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማሪያም እና 🎤 ዘማሪት ኒታ ይርዳው New Amazing Cover Song 🕑 6:04min || 💾 26.2MB Share💯share💯 https://telegram.me/heyawyeegezeyabehermenegest
Show all...
. ይገባሃል ጠቢቡ ልሳቅነወርቅ | New Song 🕙5:09min 🎼 79.1mb ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል https://telegram.me/heyawyeegezeyabehermenegest
Show all...