cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Software class

🌐 About software 🌐 ✅ጥያቄ ካለዎት 👇👇 @imaginaryforceof69 ✅ http://t.me/adonaysoftwareinfo

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
199
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

It's time to buy
Show all...
😂
Show all...
We are not in a bear market.
Show all...
China - banning #Bitcoin since 2014😂😂😂
Show all...
Show all...
Miner Inflow MA7 Data Indicate Miners are not Selling their Bitcoin Yet

The Miner inflow MA7 data indicates bitcoin miners are yet to start selling their holdings indicating we haven't reached a potential top this bull cycle. B

-: ሰላም 👋 ዉድ የ SOFTWARE CLASS ቤተሰቦች SIXO ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብንና ልናስተውል የሚገቡ ነገሮች 1= ስልካችንን ቻርጀር በ አግባብ መጠቀም የ ቻርጀሩን Cable ገመድ መጠቅለል የለብንም @adonaysoftwareinfo 2= ስልካችን ቻርጀር ላይ እያለ በ እርጥብ እጅ መንካት የለብንም @adonaysoftwareinfo 3= ስልካችንን ስንገዛ በሚሰጠን ቻርጀር ብቻ ቻርጆ ማድረግ ለምሳሌ➡ ስልካችሁ (Samsung)ቢሆን በ Huawei] ቻርጀር-ቻርጅ አለማድረግ በራሱ ቻርጀር ብቻ ቻርጅ ማድረግ ዝምብላቹ ባገኛችሁት ቻርጀር ቻርጅ የምታደርጉ ከሆነ (ባትሪዉ አቅሙን ያጣል) @adonaysoftwareinfo 4= ስልካችን ውስጥ ውሃ ከገባ ወዲያው ባትሪውን መንቀል ባትሪው የማይነቀል ከሆነ ወደ ባለሞያ መውሰድ 5= በጣም ሙቀት ያለበት ቦታ ስልካችንን አለማስቀመጥ ባትሪው ሊፈነዳ ይችላል 6= ስልካችንን በቀን ውሰጥ ቶሎ ቶሎ በተደጋጋሚ መሰካት ባትሪውን እድሜ ያሳጥራል አንዴ ካደረግን በቂ ነው @adonaysoftwareinfo 7= ስልካችን ስንጠቀም የሚግል ከሆነ ለተወሰነ ደቂቃዎች Power Off ማድረግ እና ከተወሰነ ደቂቃ መጠቀም 8= ብዙ ግዜ photo ስንነሳ flash light እንጠቀማለን ለ ፎቶ ጥራት ብለን ነገር ግን ከ ስልካችን የሚወጣ light ብርሃን ለ ዐይናችን በጣም መጥፎ ነው የማየት አቅማችንን ያደክማል @adonaysoftwsreinfo 9= ስልካችንን ሙሉ በ ሙሉ ጨለማ በ ሆነ ክፍል ውስጥ አለመጠቀም የስልኩ ጨረር የዐይንናችንን ይጎዳል ስለዚህ ብራይትነስ የሚቀንሱ አፖችን መጠቀም 10= headset (ኤርፎን) ስንጠቀም ድምፅ እስከ መጨረሻው አለመጨመር ለምን ቢባል ከፍተኛ ሆነ ድምፅ ለጆሮ መጥፎ ስለሆነና ኤርፎኑም ስለሚበላሽ 11= ሙዚቃ ና የፊልም በ ( ኤርፎን) አይተን ከጨረስን ቦሀላ ኤርፎኑን ከመንቀላችን በፊት ድምፅን መቀነስ ያለበለዚያ ሊበላሽ ይችላል ▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥▦▦▧▧▨▨ 📤 Orginial Post By ✔ NCA 🚫 Stay Home Keep ur Distance 🚫 ✴ Share $ Support Us ✴ 🆓 @adonaysoftwareinfo 🆓 💡Any Question 💡 @BlackHatHa4res_Bot ▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥▦▦▧▧▨▨
Show all...
Cyber News 🔥🔥 📌በ America Pipeline በተባለ ትልቅ የነዳጅ ድርጅት ላይ በደረሰ #የሳይበር ጥቃት ካምፓኒው መሉ ሲስተም ና ኮምፒውተሮች ከጥቅም ውጭ Shut down ሆነዋል ሀላፊነቱንም #DarkSide የተባለ የሀኪንግ ግሩፕ ወስድዋል ካምፓኒውን ያጠቁት 🐞 Ransomware በተባለ method ነው ካምፓኒው በቀን ብቻ 100ሚሊየኖን ጋሎን ያመርት ነበር 🛢🛢 ጥቃቱ የተካሄደው በፈረጆቹ አርብ ግንቦት 7 ቀን 2021 ነው Source BBC @adonaysoftwareinfo
Show all...
ቴሌብር የሞባይል መተግበሪያን የአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ከፕሌይ ስቶር ወይም ከhttps://apps.ethiotelecom.et/ ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን የiOS ተጠቃሚዎች ደግሞ ከአፕስቶር በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ:: መተግበሪያውን አውርደው ሲመዘገቡ የ15 ብር እና 70 ሜ.ባ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/telebirr ይከተሉ @adonaysoftwareinfo
Show all...
ሰላም👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋 የ #software #class ቤተሰቦች ዛሬ አንድ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለሁ እንዴት አድርገን (Xender) አፕሊኬሽን ብቻ በመጠቀም ማንኛውም Video ወደ Audio እንቀይራለን Convert እናደርጋለን እንደምናውቀው (Xender) አፕሊኬሽን አሪፍ ከሚባሉ የ File መላላኪያ አንዱ ነው ብዙ ፕሮሰስ የለውም በጣም ቀላል ነዉ ✳ let's Go እንጀምር xender አፕሊኬሽኑን ክፍቱት ልክ እንደከፈታቹ ከታች እነዚ 4 ምርጫዎች ይመጣሉ 👇👇👇 👇👇👇 Video Game Socila Me Video የሚለውን ንኩት ከዛን ሁለት ምርጫዎች ይመጣሉ 👇👇👇👇👇👇 Local እና toMp3 ( Local )ንኩት ከዛን ወደ ስልካችሁ Gallery ይወስዳችዋል ከዛን ወደ Audio መቀየር የምትፈልጉትን Video click (Ok) በሉት አለቀ ሌላው አሪፍ ነገሩ ደግሞ Video ወደ Audio ስቀይሩ ለምሳሌ - ወደ Audio የምትቀይሩት Video sizeዙ 40 ሜጋባይት ቢሆን በጣም ቀንሶ ወደ 5 ሜጋባይት Audio ይቀይርንናል አንዳንዴ 3.5 ሜጋባይት 4 ሜጋባይት ይቀራል። መልካም ቆይታ። 👍👍👍 የቻነላችንን ለወዳጅ ለ ጓደኛ Share በማድረግ ዕውቀት ያጋሩ ▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥▦▦▧▧▨▨ 📤 Orginial Post By ✔APT ፪፩ 🚫Stay Home Keep ur Distance🚫 ✴ Share $ Support Us ✴ 🆓 @adonaysoftwareinfo 🆓 ▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥▦▦▧▧▨▨
Show all...