cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Eshtaol_Show🎤🎶📷🎬

2 But his delight is in the law of the Lord; and in his law doth he meditate day and night.

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
187
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from Philio Model Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
#Philio_Creative_CHURCH_Poster_Design
Show all...
Repost from Philio Model Pictures
#ኮምፒውተር_ላይ_በአማርኛ_ሲጽፉ_ምን_ያህል_ይፈጥናሉ? ============================== ካልፈጠኑ የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ ይመልከቱ። • ሀ ፡ H ሁ ፡Hu ሂ ፡Hዓi ሃ ፡ Ha ሄ ፡Hy ህ ፡He ሆ ፡Ho • ለ ፡L ሉ ፡Lu ሊ፡Li ላ ፡La ሌ፡Ly ል፡Le ሎ፡Lo • ሐ፡Shift +h ሑ፡Shift +hu ሒ፡Shift +hi ሓ፡Shift +ha ሔ፡ Shift + hy ሕ፡Shift +he ሖ፡Shift +ho • መ፡M ሙ፡Mu ሚ፡Mi ማ፡Ma ሜ፡My ም፡Me ሞ፡Mo • ሠ፡Shift + s ሡ፡Shift + su ሢ፡Shift + si ሣ፡Shift+sa ሤ፡Shift + sy ሥ፡Shift + se ሦ፡Shift + so • ረ፡R ሩ፡Ru ሪ፡Ri ራ፡Ra ሬ፡Ry ር፡Re ሮ፡Ro • ሰ፡S ሱ፡Su ሲ፡Si ሳ፡Sa ሴ፡Sy ስ፡Se ሶ፡So • ሸ፡Shift s ሹ፡Shift +su ሺ፡Shift+si ሻ፡Shift+sa ሼ፡Shift +sy ሽ፡Shift+se ሾ፡Shift+so • ቀ፡Q ቁ፡Qu ቂ፡Qi ቃ፡Qa ቄ፡Qy ቅ፡Qe ቆ፡Qo • በ፡B ቡ፡Bu ቢ፡Bi ባ፡Ba ቤ፡By ብ፡Be ቦ፡Bo • ተ፡T ቱ፡Tu ቲ፡Ti ታ፡Ta ቴ፡Ty ት፡Te ቶ፡To • ቸ፡C ቹ፡Cu ቺ፡Ci ቻ፡Ca ቼ፡Cy ች፡Ce ቾ፡Co • ነ፡N ኑ፡Nu ኒ፡Ni ና፡Na ኔ፡Ny ን፡Ne ኖ፡No • ኘ፡Shift +n ኙ፡Shift +nu ኚ፡Shift+ni ኛ፡Shift +na ኜ፡ Shift +ny ኝ፡Shift + ne ኞ፡Shift +no • ከ፡Ka ኩ፡Ku ኪ፡Ki ካ፡Ka ኬ፡Ky ክ፡Ke ኮ፡Ko • ኸ፡capslock+ Shift+ h ኹ፡capslock+Shift+hu ኺ፡ capslock+Shift +hi ኻ፡Capslock+ Shift +ha ኼ፡ Capslock+ Shift +hy ኽ፡Capslock+ Shift+ he ኾ፡Capslock+ Shift + ho • ኀ፡ Capslock + H ኁ፡ Capslock + HU ኂ፡ Capslock + HI ኃ፡ Capslock + HA ኄ፡ Capslock + HY ኅ፡ Capslock + HE ኆ፡ Capslock + HO • አ ፡Capslock X ኡ፡Xu ኢ፡Xi ኣ፡Xa ኤ፡Xy እ፡Xe ኦ፡XoDe • ዐ፡Shift +x ዑ፡Shift +xu ዒ፡Shift +xi ዓ፡Shift +xa ዔ፡ Shift +xy ዕ፡Shift +xe ዖ፡Shift +xo • ወ፡W ዉ፡Wu ዊ፡Wi ዋ፡Wa ዌ፡Wy ው፡ We ዎ፡wo • ዘ፡Z ዙ፡Zu ዚ፡Zi ዛ፡Za ዜ፡Zy ዝ፡Ze ዞ፡Zo • ዠ፡Shift + Z ዡ፡Shift + Zu ዢ፡Shift + Zi ዣ፡Shift +Zaዤ፡Shift + Zy ዥ፡Shift + Ze ዦ፡ Shift + Zo • ፈ፡F ፉ፡Fu ፊ፡Fi ፋ፡Fa ፌ፡Fy ፍ፡Fe ፎ፡Fo • ፐ፡P ፑ፡Pu ፒ፡Pi ፓ፡Pa ፔ፡Py ፕ፡Pe ፖ፡Po • ገ፡G ጉ፡Gu ጊ፡Gi ጋ፡Ga ጌ፡Gy ግ፡Ge ጎ፡Go • ደ፡D ዱ፡Du ዲ፡Di ዳ፡Da ዴ፡Dy ድ፡ ዶ፡Do • ጠ ፡ Shift + t ጡ፡ Shift + tu ጢ፡ Shift + ti ጣ፡ Shift+ta ጤ፡ Shift + ty ጥ፡ Shift + te ጦ፡ Shift + to • ጨ፡ Shift +c ጩ፡Shift +cu ጪ፡Shift +ci ጫ፡Shift+caጬ፡Shift +cy ጭ፡Shift +ce ጮ፡Shift +co • ጸ፡Capslock + t ጹ፡Capslock + tu ጺ፡Capslock + ti ጻ፡Capslock + ta ጼ፡ Capslock + ty ጽ፡Capslock + t ጾ፡Capslock + to • ፀ፡Capslock+ Shift + t ፁ፡Capslock + Shift + tu ፂ፡Capslock + Shift + ti ፃ፡ Capslock + Shift + t ፄ፡Capslock + Shift + ty ፅ፡ Capslock + Shift + te ፆ፡Capslock + Shift + to • ጀ፡J ጁ፡Gu ጂ፡Ji ጃ፡Ga ጄ፡Gy ጅ፡Ge ጆ፡Jo • ቨ፡V ቩ፡Vu ቪ፡Vi ቫ፡Va ቬ፡Vy ቭ፡Ve ቮ፡Vo • ቋ፡Capslock + qwa ቧ፡Capslock + bwa ቷ፡Capslock + twa ኟ፡Capslock + Shift + nwa ቿ፡Capslock + cwa ሟ፡ Capslock + mwa ቷ፡Capslock + twa ጓ፡Capslock + gwa ፏ፡Capslock + fwa ሯ፡Capslock + • rwa ዷ፡Capslock + dwa ቯ፡Capslock + vwa ኋ፡ Capslock + hwa ዟ፡Capslock + zwa ዧ፡Capslock + Shif +zwa ኗ፡Capslock + nwa ሏ፡ Capslock + lwa ኳ፡Capslock + kwa ሷ፡Capslock + swa ጇ፡Capslock + jwa ጧ፡ Capslock + twa የተቸገሩ ሰዎችን በጣም ይጠቅማል፡፡ ሼርርርር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 19) ---------- 1፤ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። 2፤ ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች። 3፤ ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም። 4፤ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ። 5፤ በእነርሱም ውስጥ የፀሐይን ድንኳን አደረገ፥ እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፤ እንደ አርበኛ በመንገዱ ለመሮጥ ደስ ይለዋል። 6፤ አወጣጡ ከሰማያት ዳርቻ ነው፥ ዙረቱም እስከ ዳርቻቸው ነው፤ ከትኩሳቱም የሚሰወር የለም። 7፤ የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል። 8፤ የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል። 9፤ የእግዚአብሔር ፍርሃት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል፤ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነትና ቅንነት በአንድነት ነው። 10፤ ከወርቅና ከክቡር ዕንቍ ይልቅ ይወደዳል፤ ከማርና ከማር ወለላም ይጣፍጣል። 11፤ ባሪያህ ደግሞ ይጠብቀዋል፤ በመጠበቁም እጅግ ይጠቀማል። 12፤ ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ። 13፤ የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ። 14፤ አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን። @Wondiye_Dave
Show all...
Repost from Philio Model Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
#Philio_Reflection #color_gradient and color retouch #Camera Philio_pictures_40minch #PHILIO_Beauty_Hospital (#PHB) An Ethiopian Model @yisuphilio 🇪🇹 Fashion Photography , Outdoor portrait photography, Model photography, Outdoor photoshoot
Show all...
Repost from Philio Model Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
#I_CAN #I_WILL #Philio_Reflection #color_gradient and color retouch #PHILIO_Beauty_Hospital (#PHB)
Show all...
Repost from Philio Model Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
#Philio_Creative_Graphics we promote your business, ministry, work, events etc.. #banner, #sticker, #t_shirt #business_card, #mug #poster_design, #logo, #flayer #book_cover #CD_cover #ID_card etc... contact us_0916601635
Show all...
Repost from Philio Model Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
#Philio_Creative_Graphics #Zetseat_Advert_and_Print we promote your business, ministry, work, events etc.. #banner, #sticker, #t_shirt #business_card, #mug #poster_design, #logo, #flayer #book_cover #CD_cover #ID_card etc... contact us_0916601635_0901578081
Show all...
💠✅3 ነገሮችን ጠብቅቅቅቅ✅💠 1. ሦስት ነገሮችን ጠብቅ! ★ ሀገር ★ እናት ★ ዓይን 2. ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ! ★ ለኃላፊነት ★ ለእውቀት ★ ለትዳር 3. ሦስት ነገሮችን አክብር! ★ ቃልኪዳን ★ ጓደኛ ★ ትዳር 4. ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር! ★ ምላስህን ★ ቁጣህን ★ ስሜትህን 5. ሦስት ነገሮችን አድንቅ! ★ ውበት ★ ሕይወት ★ ተፈጥሮን 6. ሦስት ነገር ጥላ! ★ሀሜት ★ ቅናት ★ ተንኮል 7. ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል! ★ እምነት ★ ተስፋ ★ ፍቅር 8. ሦስት ነገሮችን ለዚህ ፔጅ አበርክት! ★ ላይክ ★ ኮሜንት ★ ሼር
Show all...
Repost from Philio Model Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
#Philio_Creative_Graphics #Zetseat_Advert_and_Print we promote your business, ministry, work, events etc.. #banner, #sticker, #t_shirt #business_card, #mug #poster_design, #logo, #flayer #book_cover #CD_cover #ID_card etc... contact us_0916601635_0901578081
Show all...
Repost from Philio Model Pictures
Photo unavailableShow in Telegram
#Philio_Creative_Graphics #Zetseat_Advert_and_Print we promote your business, ministry, work, events etc.. #banner, #sticker, #t_shirt #business_card, #mug #poster_design, #logo, #flayer #book_cover #CD_cover #ID_card etc... contact us_0916601635_0901578081
Show all...