Freshman Tutorial
Open in Telegram
This channel is Created For University Newbies and we also created a channel for senior university students, join us: @ethio_exams2 #mid #final #AAU #exams
Show moreThe country is not specifiedEducation39 751
3 902
Subscribers
-124 hours
-137 days
-1330 days
Posts Archive
3 905
🛍️ ሉሲ የተጠቃሚ ዕቃዎች ገበያ 🇪🇹
ያልፈለጉትን ዕቃ ይሽጡ፣ የሚፈልጉትን ዕቃ በቀላሉ ያግኙ! 🛒
🏠 የቤት ዕቃዎች
👕 ልብሶች
👟 ጫማዎች
📚 መጽሐፍትና የትምህርት ዕቃዎች
🪑 የቢሮና ሌሎች የተጠቃሚ ዕቃዎች
📸 የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ዋጋ እና አካባቢ በግሩፑ ላይ ይለጥፉ።
👀 ገዢዎች ይመለከታሉ፣ ይጠይቃሉ እና ዋጋ በቀጥታ ይወያያሉ።
👉 ይቀላቀሉ፦ https://t.me/LucyUsedItemsGroup
ሉሲ — የተጠቃሚ ዕቃዎች የገበያ መድረክ! 🇪🇹🛍️
3 905
Repost from Ethio Exams
📢 ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።
2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
https://t.me/ethio_exams2
3 905
Repost from Ethio Exams
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/
የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
https://t.me/ethio_exams2
3 905
Repost from Ethio Exams
#RemedialResult
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል።
https://t.me/ethio_exams2
3 905
Repost from Ethio Exams
#ጥቆማ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር (በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሐግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
➻ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ
➻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ይወስዳሉ
የምዝገባ ጊዜ 👇
እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ድረስ
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https://admission.aau.edu.et
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) ከጳጉሜን 02-04/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
@ethio_exams2
3 905
Repost from Ethio Exams
ሰላም የEthio Academy ተማሪዎች እና ወላጆች! 👋
የፈተና ውጤትን በተመለከተ የወጣ አዲስ መረጃ አለን።
ውጤታችሁን ሰኞ ከሰአት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ።
ዋና ዋና ነጥቦች:
ውጤት የሚለቀቅበት ጊዜ: ሰኞ ከሰአት ወይም ማክሰኞ ጠዋት
Remedial ተፈታኞች: የዚሁ አመት የRemedial ተፈታኞችም ውጤታችሁ አብሮ የሚለቀቅ ይሆናል
ቅሬታ ለማቅረብ: በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ካላችሁ ማመልከቻ የምታስገቡበት የ5 እስከ 6 ቀናት ጊዜ ይሰጣችኋል
ውጤት ሲለቀቅ እና ሌሎች ተያያዥ አዳዲስ መረጃዎችን እንደደረሱን ወዲያውኑ የምናሳውቃችሁ ይሆናል
ለሁላችሁም መልካም እድል እንመኛለን! 🌟
https://t.me/ethio_exams2
3 905
Who needs sells and buys Books, Educational materials, and House materials please contact us.
Join channel: @LucyUsedItems
3 905
Repost from Ethio Exams
#እንድታውቁት
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ በጀመረው የሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤቱ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ1ኛ-7ኛ ክፍል ለማስተማር ማቀዱን አስታውቋል።
ትምህርት ቤቱ ቅድሚያ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ልጆች ዕድል እንደሚሰጥ የገለጸ ሲሆን ባለው ክፍት ቦታ መሠረት ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ውጭ ላሉ ተማሪዎችም በውድድር ተደራሽ ይሆናል ብሏል።
ዩኒቨርሲቲው ትምህርቱን ለመስጠት ያቀደው 5 ኪሎ (በቀድሞው ድህረ ምረቃ/ፋርማሲ ትምህርት ቤት ግቢ) ሲሆን ምዝገባውም ማክሰኞ ሐምሌ 14 - ሐምሌ 21 /2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል።
ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል ?
- የመመዝገቢያ ክፍያ 1,000 ብር፤
- የተመዝጋቢ ልጆች የልደት ካርድ እንዲሁም ከቀድሞ ትምህርት ቤት ያጠናቀቁበት ሰርተፊኬት፤
- 2 የወላጅ እና 4 የልጅ ፎቶግራፍ እንዲሁም ወላጆች ከሚሰሩበት የሥራ ክፍል የሰው ሀብት ቢሮ የተመዝጋቢው ወላጅ ወይም ህጋዊ አሳዳጊ መሆናቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ፤
- የመመዝገቢያ ክላሰር እና የክፍያ ደረሰኝ
ዩኒቨረሲቲው በማኅበራዊ ሚዲያው ባወጣው መረጃ ወርኃዊ የተማሪዎች ክፍያን አላሳወቀም።
https://t.me/ethio_exams2
3 905
Repost from Ethio Exams
#ጥቆማ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ ገላን የወንዶች እና እቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡
በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምራችሁ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም ለሴት ተማሪዎች በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በውድድር ለ2019 ዓ.ም ቅበላ ይደረጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
(ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡)
የምዝገባ ጊዜ
ከሐምሌ 13-17/2018 ዓ.ም
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇🏼
● ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካቾች፦ https://bs.ministry.et
● ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካቾች፦ https://bs.ministry.et https://t.me/ethio_exams2
3 905
We Are Hiring Graduates
Are you ready to begin your career? Employers across Ethiopia are looking for talented graduates like you. Create your free account, build your professional profile, upload your CV, and apply for jobs from trusted employers—all in one place.
We welcome graduates in Software Engineering, Accounting & Finance, Health Sciences, Engineering, Education, Business & Management, Law, Agriculture, Design & Creative Arts, Marketing, Logistics, and many other fields.
Join thousands of graduates already connecting with employers and taking the next step in their careers.
Register today: https://graduate.lucyhub.org/
Join our Telegram community for daily job updates: https://t.me/lucy_jobs_group
Your career starts with one application. Register today and let employers discover your talent.
3 905
🤖 @LucyJobsBot ን ተጠቅመው ሙያዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉ!
ስራ እየፈለጉ ነው? ወይስ ባለሙያ እየፈለጉ ነው?
@LucyJobsBot የኢትዮጵያ ዘመናዊ የስራ እና የፍሪላንስ መድረክ ሲሆን ቀጣሪዎችን እና ፍሪላንሰሮችን በቀላሉ ያገናኛል።
✅ በቀላሉ ስራዎችን ያግኙ
✅ የዕለቱን የስራ ማስታወቂያዎች ይቀበሉ
✅ የሙያ ፕሮፋይልዎን ይገንቡ
✅ የራስዎን ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ ያግኙ
✅ ከደንበኞች ጋር በቀጥታ ይገናኙ
✅ በደህንነት ይቀጠሩ እና ገቢዎን ያሳድጉ
💻 ፕሮግራመር፣ 🎨 ዲዛይነር፣ ✍️ ጸሐፊ፣ 📢 ማርኬተር፣ 🏗 ኮንስትራክሽን ባለሙያ፣ 👨🏫 አስተማሪ፣ 👩⚕️ ጤና ባለሙያ ወይም ሌላ ማንኛውም ባለሙያ ከሆኑ፣ Lucy Jobs ለእርስዎ ነው!
🚀 ዛሬውኑ ይቀላቀሉ!
🤖 ቦት፡ https://t.me/LucyJobsBot
👥 ማህበረሰብ፡ https://t.me/lucy_jobs_group
🌐 ድህረ ገጽ፡ https://jobs.lucyhub.org
💙 ክህሎትዎ፣ ፕሮፋይልዎ፣ እድልዎ — ሁሉም በ Lucy Jobs!
#LucyJobs #LucyJobsBot #ስራ #ፍሪላንስ #ኢትዮጵያ #የስራ_እድል #ቅጥር #ሙያ
3 905
Don't miss out! Hundreds of jobs & workers are live RIGHT NOW on Lucy Jobs Telegram. House workers, developers, engineers, cleaners — ALL verified. Join the group, find your match TODAY. 💰
👥 Join us: https://t.me/lucy_jobs_group
🤖 @LucyJobsBot | 🌐 jobs.lucyhub.org 🇪🇹
3 905
📞 Contact Me for Anything You Need! | 📞 የሚፈልጉትን ሁሉ ለማግኘት ያነጋግሩኝ!
EthioBrokerን በመጠቀም ቤት፣ መኪና፣ ወይም አነስተኛ ቁሳቁስ መግዛት/መሸጥ፣ ማከራየት/መከራየት፣ ወይም ማንኛውንም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋሉ? እኔ እዚህ ያለሁት ሁሉንም ነገር በቀላሉ ለማገናኘት ነው።
Do you need to Buy/Sell a home, car, or even small materials, Rent/Lease, or find Any Service through EthioBroker? I'm here to connect you to everything easily. @EthioBroker_Delala contact us: @EthioBroker_Support
3 905
Repost from Ethio Exams
+6
Geography freshman mid exam from different University collection
🩸Share and join our channel 👇👇
@ethio_exams2
@ethio_exams2
👨👨👧👧👨👨👧👧Share and join our group 👇
@ethio_exams_discussion_group
@ethio_exams_discussion_group
3 905
Repost from Ethio Exams
Physics for freshman students sample Test prepared by Ethio exams Official channel
🩸Join and share our channel👇👇
@ethio_exams2
@ethio_exams2
👩👩👧👦👩👩👧👦Join and Share our group👇
@ethio_exams_discussion_group
@ethio_exams_discussion_group
