cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❤️XXX❤️TENTACION❤️

🌸😍 yene zemen @ Join ma Chanel to get💓 In dis Channel u get ✧✧ i see it 👀 i like it ❤ i want it🌆 🌃 i got it Cross @feru_xxx ɮɛʄօʀɛ ʊ ʟɛǟʋɛ ȶɛʟʟ ȶɦɛ քʀօɮʟɛʍ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
567
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

😁😁😁😁
Show all...
❤️የኔ እና አንተ ፍቅር ይለያል ......ለምንድነው ምትወደኝ.....ለምንስ ነው እንደዚ የወደድኩህ.....እንዳንተ ማምነው አንድም ሰው የለም...ምን ያህል እድለኛ ብሆን ነው አንተ የኔ የሆንከው ..... ከማፍቀር በላይ በሆነ መውደድ በጣም ነው ምወድህ .....ደሞ ታቃለህም😍😍 ✍@feru_xxx @feru_creative
Show all...
😘ምኞት😘 🔥ክፍል 13 ✍️ደራሲ ጥላሁን ተስፋዬ . . . ሮጣ እታች እንደደረሰች እሷ ካለችበት ቀጥሎ ባለው ኮንደሚንየም ጭለማ ውስጥ ግድግዳ ተደግፋ በመቆም ትንፋሽ ወስዳ ከተረጋጋች ቡሀላ ወደላይ ቀና ብላ አየች መብራቱ እንደጠፋ ነው ። " ማን ይሆን ውስጥ ያለው የውጪ እገር ዜጋም ይመጣል እንዴ ወይ ፈጣሪ ! " አለች በሩን ልትከፍት በምትሞክርበት ወቅት "ማነው? ካለ ቡሀላ ያወራው ምን እንደሆነ በደንብ ባይሰማትም ከአነጋገሩ ግን ኢትዬጲያዊ እንዳልሆነ ገምታ። "አሁን የት ላድር ነው " አለችና ሸርተት በማለት እግሮቿ ላይ ተቀመጣ ማሰብ ጀመረች። በቅርብ ወዳለ ቤተ እምነት ለመሄድ አስበች። ግራ መጋባትና ፍርሀት ውስጥ እንደተዋጠች እዛው ጭለማ ውስጥ ተቀምጣ አንዴ ወደ ቀኝ አንዴ ወደ ግራ ደሞ ወደ ላይ በየተራ እየተመለከተች ቀየች። በመሀል ካቀረቀረችበት ቀና ስትል እሷ ተደብቃ ከምትኖርበት ቤት መብራት ሲበራ ተመለከተች ወድያው በሩ ተከፍቶ አንድ ወጣት ሴት ወጣች ብዙም ሳይቆይ አንድ ወንድ ተከትሏት ወጣና ተመልሶ በመግባት መብራቱን አጥፍቶ ብዙ ሞባይል ብርሀን በሩን ቆለፈ "እየወጡ በሆነ አምላኬ" አለች ወደላይ እንዳንጋጠጠች ... ጭለማው ውስጥ እንዳደፈጠች እታች እስኪደርሱ መጠባበቅ ጀመረች ከተወሰኑ ሠከንዶች ቡሀላ አንድ አጭር ወፍራም ቻይናዊና አንዲት ኢትዬጲያዊት ወጣት በአጠገባ እያወሩ አለፉ ... ልጅታ ውብ ነገር ነች ቻይናዊው እየተኮላተፈም ቢሆን አማርኛ ያወራል ልጅታ ዛሬ ባትችልም በሚቀጥለው ተዘጋጅታበት በመምጣት እንደምታድር ለቻይናዊው ቃል ስትገባለት ሠማች ። እንደሄድ " ወይ ጉድ እስቲ ባልጠፋ ቦታ ሴቶቹን እየጎተቱ እዚህ ማንም እማይደርሥላቸው ቦታ እሚያመጧቸው የሆነ ተንኮል ቢያስቡ ነው እንጂ እሄ የተሻለ ቦታ ሆኖ አይደለም መቸስ" አለች ምኛት ልጅታ ሳምንት መጥቼ አድራለሁ ስትል በመስማታ ከወዲሁ ስጋት ገብቷት... " እይ ሚኪ" አለች ቤቱን እምንጠቀምበት እኔና ሁለት ጒደኛቼ ነን ብላት እንደነበር እስታውሳ ወድያው ሚሞሪውን የሰረቀችው ሰውዬ ቁልፍ ከአንዱ ወደ ሌላው እየተቀባበለ እዚህ ቤት የሚመጣው የሠው ብዛት እንደማይታወቅ ለ ለቀጭና ልጅ ሲነግራት የሠማችውን ትዝ አላትና እውነቱን ያወራው እሡ እንደሆነ እያሠበች እሁንም ውስጥ የቀረ ሌላ ሰው እንዳይኖር በሚል ውስጧ ፈራ ተባ እያለ ደረጃውን ወጥታ ጨረሰች ። በሩ ጋር እንደደረሠች ትንሽ ቆማ ካዳመጠች ቡሀላ አመሠግናለሁ ያገሬ ልጅ ለማደር ብትስማሚ ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር እያለች ከፍታ በመግባት ክፍሎቹን አየት አየት አድርጋ ወደ እቃ ቤቷ በመግባት ተጠቅልላ ተኛች ። ፅናት ከወንድማ ጎን እሥከ እሁድ ሆሥፒታል ቆየች እሁድ ከጥዋቱ 3:00 ላይ ከእንደወጡ ወንድማን አልጋ ወደ ያዙበት ሆቴል አድርሣ ብሩክ ወደ ታሠረበት ፖሊሥ ጠብያ እየሄደች ምናልባት ለመለቀቅ ዋሥ ከተጠየቀ ብላ በማሰብ ወደ መኪ ደወለች.... ሥልኩን በማንሣት " "ሄሎ ፅናቴ እንዴት ነሽ " አለ ሚኪ "ወይኔ ጉዴ አሞሀል እንዴ ሚኪዬ " አለች ድምፁ እንደሠማች " አላመመኝም ፅናቴ " አለ ሠሞኑን በተከታታይ የጠጣው መጠጥ ባደከመው ድምፁ " ሚኪዬ ዝርዝሩን አሁን አትጠይቀኝ ሀዋሣ ነው ያለነው ። ወንድሜ በፀብ ምክንያት ተጎድቶ እሁን ከሀንኪም ቤት መውጣታችን ነው ብሩኬ እዚህ ታስሯል። የሚለቁት ይመስለኛል ነገሩን ካከበዱበትና ዋስ የሚያሥፈልገው ከሆነ መልሼ እደውላለሁ ቻው "ስትለው ••• ሚኪ በመደናገጥ " እንዴት በምን ምክንያት እዛ እንዴት ሄደ" በማለት የሸሸችውን መልስ የሌለው ጥያቄ አክተለተለባት። እደውልልሀለው ብቻ ብላ ስልኩን ከመዝጋት ውጪ መልስ አልነበራትም ። ብሩኬ ወንድሟ ሲጣላ ፀቡ ውስጥ ድንገት ከመሠቱ ውጭ ሌላው ለሷም እንቆቅልሽ ነበርና። ሚኪ ወድያው ከተኛበት በመነሣት ለጋደኛው ሊደርስለት በመዘጋጀት የፅናትን ስልክ ቢጠባበቅም እስከ ማታ አልደወለችም ቢደውልም ሥልኳ ጥሪ አይቀበልም። ለጓደኛው እጅግ ከመጨነቁ የተነሳ እስከማታ የመፈታቱን ዜና ካልሰማ በጥዋት ሊሄድ ወሰነ። ፅናት እሥር ቤት ብሩኬን እንዳገኘችው እንዴት ሀዋሣ መጥቶ እዛ ሆቴል ውሥጥ ሊከሰት እንደቻለ በጥያቄ ታጣድፈ ጀመር... ✎ 🌺ክፍል 14 ይቀጥላል... ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ ••●◉Join us share t.me/feru_creative ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
Show all...
የተለያዬ ይህን ☝የመሳሰሉ የlnstagram .ገራሚpost ከ ወሳኝ comment ጋር ለማግኘት join ybelu😍😍
Show all...
ሉሲን እሽኮኮ ብለሽ ሻይ ቡና ወስደሽ ጋብዘሽ 21አመት komsh 40አመት ሞላው መንታሽ wow 🙊🙊🙊
Show all...