cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሱላማጢስ ማርያም😘

በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ፤ ነብሴ ወዴት ደረሽ ማርያምን ሳትነኪ። መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች በድምፅ ዲ/ን ኒቆዲሞስ(ገብረ እግዚአበሔር) https://t.me/niko21gitmoch

Show more
Ethiopia8 162Amharic7 631The category is not specified
Advertising posts
474
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Share adrgu Sw add adrgu
Show all...
እማምላክ አደራ.aac2.18 MB
ማርያም .aac7.91 KB
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን.aac5.74 MB
ጌታ ሆይ እኔ እሆንን.aac2.96 MB
ትንቢተ ዮናስ.aac5.07 MB
ፆም.aac2.47 MB
Show all...
"ማርያም እኮ ሞተች" በገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን/ቀለመ ጥበብ/

ማርያም እኮ ሞተች መሳጭ ግጥም በኤልያስ ሽታሁን ሰላም ተመልካቾቻችን ስለመሰትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን ቪዲዮውን ከወደዳችሁት like ከዚህ በኋላም እንደነዚህ ያሉ ጥበብ ነክና አስገራሚ ቪዲዮዎች ስንለቅ እንዲደርሳችሁ subscribe እንድታደርጉን በአክብሮት እንጠይቃለን። #ርእስየለውም #ግጥም #seifuonEbs#poem ማርያም,ምርጥ ግጥም,ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን,ጦቢያ,ፍራሽ አዳሽ,በውቀቱ ስዩም,donkey tube,seifu fantahun,hope, Abel berehanu የወይኗ ልጅ,eliyas shitahun,eliyas shitahun poem,sodere,frash adash,Ethiopian poem,የፍቅር ግጥም,የማርያም ግጥም,ድንቅ ግጥም,ፍስለታ,የማርያም ሞት, የማርያም እርገት,የማርያም ግጥም,የማርያም ማርያም

#የጥርጣሬ_እርሾ . የነገሩሽ ነገር ፥ ስለ እኔ ማንነት ሁሉም ትክክል ነው ፥ የለበትም ሐሰት ወሬ አልሰማም ያልሽው ፥ ቃልሽ ከታጠፈ ልብሽ እና ልቤ ፥ ያኔው ተላለፈ ! ሺህ ከሳሽ ቢሰለፍ ፥ አለ ሺህ ምስክር ውሃ ጠብሶ የበላ ፥ በሻይ የሚሰክር ሊያምን ያልወደደ ፥ እውነት ልቡ አይዘቅም መልስ እስካለ ድረስ ፥ ጥያቄም አያልቅም። ።።።።።።። ወሬኞች ስለኔ ከማውራታችሁ በፊት እኔን አወቁ🙌 ቅራቅንቦ ሀሳብህ እና ስድብህ ምኔም አይደለ😁 ጉድ እኮ ነው ፃድቅ ይመስል ሌላውን መኮነነ ወሬኛ
Show all...
ያንድ ምሽት አሳብ.aac6.68 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.