cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

tech master

😎when you subscribe this Chanel you will get 📲 pssp games🎮 📲dls gqmes🎮 📲wifi haking/it workea/✔ 📱phone an boxing📱 📲new app🔔 💻new tech information's🌐🗺🔊

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
140
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

APK
Show all...
FIFA_223467179948795784295.apk15.15 MB
DATA
Show all...
[ DATA ] FIXED FIFA 22 v1.4 BY DK FALCON.zip37.47 MB
OBB FILE ከዚህ ላይ Download አድርጉ ቤተሰብ 😍👇 https://www.mediafire.com/file/zdjt9rwnwyt7jvy/%255B_OBB_%255D_FIFA_22_v1.4_By_DK_FALCON.zip.7z/file
Show all...
Show all...
Smallpdf—PDF Converter, Maker, Compressor & Editor - Apps on Google Play

All-in-one PDF tools to convert, edit, compress, e-sign, merge, & make PDFs

🌀አንድሮይድ ስልክ ሃርድ ሪሴት ከማድርጋችን በፊት ሞባይል ስልኩ FRP LOCK እንዳለው እንዴት ማወቅ እንችላለን? 🌀Factory Reset Protection ( FRP LOCK) ለ SAMSUNG ሞባይል Volume - Home And Power On መጫን በመቀጠልም Volume +ከተጫን በኋላ ስልኩ ላይ ከሚወጡት መዕልክቶች FRP LOCK የሚልዉን ፅሁፍ ስንመለከት FRP LOCK ON ወይም FRP LOCK OFF የሚል መልእክት ይሰጠናል:: ለ HTC, HUAWEI ,MOTOROLA TECNO smart ZTE እና ለሌሎች ስልኮች ሲሆን ደግሞ Colume - መጫን በመቀጠልም USB Cable ከ Computer ማገናኘት ከዚህ በኋላም ከሞባይል ስልኩ ከበስተ ላይ ወይም ከበስተ ታች FRP LOCK ON ወይም FRP LOCK OFF የሚል መልእክት ይሰጠናል:: ወይንም ደግሞ LOCK or UNLOCK የሚል መልእክት እናገኛለን ከላይ ከጠቀሱት ፅሁፎች FRP LOCK OFF ወይም UNLOCK የሚል መልእክት ካገኘን ያለምንም ችግር ሞባይል ስልኩን ሀርድ ሪሴት ማድረግ እንችላለን :: ነገር ግን FRP LOCK ON ወይም LOCK የሚል ከሆነ ሀርድ ሪሴት ወይም ፎርማት ካድርገዉ ሞባይል ስልኩ ላይ የተሰጠዉን Google Account ይጠይቀናል። 🌀SHARE🌀
Show all...
Show all...
🔆AI Programming Ethiopia 🇪🇹 - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - የ programming እና Technology እውቀታችሁን ወደ ቀጣይ ደረጃ የምታሸጋግሩበት ቻናል። 📚 PDF መፅሀፍት 📖 Tech Tutorial 📺 Programming Tutorials(በ አማርኛ) UI/UX Prototyping - የመተግበሪያ ዩዘር ኢንተርፌስ አሰራር👇🏼 https://www.youtube.com/watch?v=2DoTXBLjNoc Server Side Dynamic Web Development 👇🏼 https://t.me/freecodecs/734 GitHub እንዴት professional በሆነ መንገድ በመጠቀም እንቸላልን 👇🏼 https://t.me/freecodecs/864 Best Visual Studio Code Extensions 2021👇🏼 https://t.me/freecodecs/881 - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - #Computer_Science, #Sofware_Engineering #it ለምትማሩ እና በራሳቹ መማር ለመትፈልጉ ለናነተ ታስቦ የተዘጋጀ Channel የተለያዩ PDF፣ Software፣ እንዲውም ያለፈውን Worksheet የምታገኙበት - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - 🟡 Join Channel🔴 @freecodecs @freecodecs YouTube https://www.youtube.com/c/AIProgramming/videos
Show all...
UI/UX Prototyping - የመተግበሪያ ዩዘር ኢንተርፌስ አሰራር

በዚህ ቪዲዮ ላይ ስለ ዩዘር ኢንተርፌስ እና ዩዘር ኤክስፒሪያንስ ምንነት፤ አሰራር፤ የአሰራሩ ሂደት አላባዎች እና መስሪያ መሳሪያዎቹን በዝርዝር እናያለን። በመጪዎቹ ተከታታይ አጋዥ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች የምናቀርብላቹ ስለ ፕሮቶታይፕ ሂደቶች እና በሱ ተመስርተን ስለምንሰራው ፕሮጀክቶች ይሆናል። #AIProgramming #UI #UX #Prototyping #UserExperience #UserInterface #LowFidelity #HighFidelity በዚህ ክፍል የተነሱት በምዕራፍ እና ደቂቃዎቹ 0:00 ፡ መግቢያ (Introduction) 0:31 ፡ የዩዘር እኢንተርፌስ / ዩዘር ኤክስፒሪያንስ እና ጥቅሞቻቸው (UI / UX & their Roles) 1:13 ፡ ፕሮቶታይፕ (Prototyping) 2:28 ፡ ፊደሊቲ (Fidelity) 4:18 ፡ መሳሪያዎቻቸው (UI/UX Tools) 5:12 ፡ ማገባደጃ (Conclusion) ----------------------------------------------------------------- SUBSCRIBE to our Channel! ►

https://www.youtube.com/channel/UCSucpjdwWnBYP3lkQVp8sZw

— Connect with Us — Telegram ►

https://t.me/freecodecs

----------------------------------------------------------------- ► Theme Song by Time to Spare – An Jone

👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #Unmute በማድረግ የምንለቃቸው መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ ያድርጉ። ✅ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን! ✅ #Left ባለማለት ና #ሼር በማድረግ ቻናላችንን ትልቅ ቦታ እናድርስ 🙏
Show all...
📍Jiggy Apk📍 👉 ፎቶ ወደ ቪዲዮ የሚቀይር ምርጥ ና አዝናኝ አፕ! 👇 ሊንኩን በመንካት (Download) ማድረግ ትችላላቹ! 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.botika.jiggy
Show all...
📍Jiggy Apk📍 👉 ፎቶ ወደ ቪዲዮ የሚቀይር ምርጥ ና አዝናኝ አፕ! 👇 ሊንኩን በመንካት (Download) ማድረግ ትችላላቹ! 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.botika.jiggy
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.