Medical Laboratory Science MLS 2015E.C
Open in Telegram
Https://MLS_exit_exam_COC_ppt Contact: @MLS_exit_exam_COC_ppt 1000163248259 Anyone who wants special training on laboratory automation. contact me 0984495759
Show more1 572
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+1230 days
Posts Archive
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መርሐግብር
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡
ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም
Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine and Optometry.
ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም
Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy and Surgical Nursing.
ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም - Nursing
ተፈታኞች ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አጠቃላይ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይጠበቅባችኋል፡፡
@ethiococandexitexam
2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
4.በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡
5.በተጨማሪም ከስር የተያያዘውን የፈተና ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዎ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
6.ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች የተያያዘውን ዚፕፋይል በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል።
ማሳሰቢያ፦
ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
________
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦
-በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry
-በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing
-በ15/12/2018 ዓ.ም…… Nursing
ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::
🌿✨ DXN GANOZHI SOAP
– ለቆዳዎ የዕለት ተዕለት እንክብካቤ! ✨🌿
👍ለብጉር
👍ለማድያት
👍ለጥቋቁር የፊት ነጠብጣብ
❤️የቆዳዎ ንጽህናና ልስላሴ ያሳስብዎታል? 💚
DXN Ganozhi Soap ከGanoderma extract እና palm oil ጋር የተዘጋጀ ልዩ የሰውነት ሳሙና ነው።
🌱 ዋና ጥቅሞቹ፦
✨ ቆዳን በቀስታ ያጸዳል – ቆሻሻና የቀን ቆዳ ላይ የሚከማች ነገር ያስወግዳል።
💧 የቆዳ እርጥበትን ይጠብቃል – ቆዳው እንዳይደርቅ ተፈጥሯዊ ዘይቱን ለመጠበቅ ይረዳል።
🌸 ለለስላሳና ማራኪ ቆዳ
👩🦱👨🦱 ለተለያዩ የቆዳ አይነቶች ተስማሚ መሆኑን DXN ይገልጻል።
💚 ንጽህና + እርጥበት + ለስላሳነት = DXN GANOZHI SOAP!
👉 የቆዳዎን ዕለታዊ እንክብካቤ ከዛሬ ጀምሩ!
🌿 DXN Ganozhi Soap – ቆዳዎን ይንከባከቡ፣ ውበትዎን ያብሩ! 💚✨
ይህን ምርት ለማግኘት ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን
🤳 0904879490 🤳
ለማዘዝ 🤳 0904879490 🤳
Join @Adama_Shopping_online
Join @Adama_Shopping_online
ONE WORLD 🌎 ONE MARKET
DXN Papaya Scrub Cream
👍 የቆዳ ማጽጃ (exfoliating scrub) ሲሆን የሚከተሉትን ጥቅሞች ይሰጣል።
👌የሞቱ የቆዳ ሕዋሶችን ያስወግዳል።
👌ቆዳውን ንጹህ፣ ለስላሳ እና የበለጠ ብሩህ እንዲመስል ይረዳል።
👌የፊት ላይ ያለ ቆሻሻ፣ ዘይት እና የተዘጉ ቀዳዳዎችን (pores) ለማጽዳት ይረዳል።
👌ቆዳው ሌሎች የእንክብካቤ ምርቶችን (እንደ moisturizer) በተሻለ ሁኔታ እንዲቀበል ይረዳል።
👌በፓፓያ ውስጥ ያለው ፓፔይን (Papain) ኤንዛይም የሞቱ ሕዋሶችን ለማስወገድ ይረዳል።
👌ለጥቁር ነጠብጣብ (hyperpigmentation) ይጠቅማል።
አጠቃቀም
በሳምንት 1–2 ጊዜ ይጠቀሙ።
በእርጥብ ፊት ላይ ቀስ ብለው 1–2 ደቂቃ ማሸት፣ ከዚያ በውሃ ይታጠቡ።
ለማዘዝ 🤳 0904879490 🤳
Join @ADAMA_SHOPING_ONLINE
Join @ADAMA_SHOPING_ONLINE
ONE WORLD 🌎 ONE MARKET
ስፒሩሊና
- በፕሮቲን
- ቫይታሚን
- ማዕድናት እና አንቲኦክሲዳንት የበለጸገ የሰማያዊ-አረንጓዴ አልጌ ነው።
ዋና ጥቅሞቹ
👍ለሰውነት ፕሮቲን ያቀርባል።
👍የመከላከያ ኃይልን (ኢሚዩን ሲስተም ) ይጨምራል
👍በአንዳንድ ሰዎች የደም ስኳርን ለመቀነስ ይረዳል
👍የደም ግፊትን በመጠኑ ይቀንሳል
👍መጥፎ ኮሌስትሮል (LDL) እና ትራይግሊሰራይድን ይቀንሳል
👍ከፍተኛ አንቲኦክሲዳንት ስለሆነ ሴሎችን ከጉዳት ይጠብቃል
👍 Iron ስላለው በአንዳንድ የብረት እጥረት የደም ማነስ ላይ ሊረዳ ይችላል።
👍የሰውነት ድካምን ለመቀነስ እና ኃይልን ለመጨመር ይረዳል🙏
ይህን ምርት ለማግኘት ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን
🤳 0904879490 🤳
Join @ADAMA_SHOPING_ONLINE
Join @ADAMA_SHOPING_ONLINE
ONE WORLD ONE MARKET!!
#Update
የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተናውን ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች ከሐምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል።
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር መጠን ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Join @MLS_exit_exam_COC_ppt
Join @MLS_exit_exam_COC_ppt
